الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄና መልስ✅ ቁጥር አስራስድስት/⑯ት
16) ሰይዱል ኢስቲግፋር (የኢስቲግፋሮች ሁሉ የበላይ) በመባል የሚታወቀው ዚክር (ዱዓ) የቱ ነው?? @Tidar_Be_Islam

መልስ✅✅ ቁጥር አስራስድስት/⑯ት✅
16) ሰይዱል ኢስቲግፋር (የኢስቲግፋሮች ሁሉ የበላይ) በመባል የሚታወቀው ዚክር (ዱዓ) የቱ ነው??
#መልሱ_ሸ // ነዉ መልስ የለዉም ✅
حَدَّثَنِي شَدَّادُ بْنُ أَوْسٍ رَضِيَ اللَّهُ
عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " #سَيِّدُ_الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ : اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبُوءُ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي ؛ فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ ". قَالَ : " وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ ".
ሸዳድ ኢብኑ አውስ (رَضِيَ اللَّهُ
عَنْهُ، )እንደነገሩን የአላህ መልክተኛ (ﷺ )እንድህ አሉ:👇-
#የኢስቲግፋር (አላህን ምህረት መለመን) ሁሉ አይነታ እንድህ ማለት ነው:-↡↓↓
✅አላህ ሆይ! ፈጣሪዬ አንተ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡✅
በቀኑ ክፍል ከልቡ አምኖ ና እርግጠኛ ሁኖ ይህን ዚክር ያለ ሰው
ከማምሸቱ በፊት ቢሞት እንኳ እሱ #የጀነት ሰው ነው::✅
በምሽቱ ክፍል ከልቡ አምኖ ና እርግጠኛ ሁኖ ይህን ዚክር ያለ ሰው
ከማንጋቱ በፊት ቢሞት እንኳ እሱ #የጀነት ሰው ነው::✅
ቡኻሪ ✍
🌷የአላህ ምንኛ መታደል ነው አላህ ለኔም ለናንተም ያግራልን አሚን🤲🤲#ሼር_ያድርጉ👇👇👇
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-