, Er:
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ። እኔ ወድሜን የምጠይቀው አተ እደምትወዳት እሷ ትወደሀለች ወይ ይህን ያልኩበት ምክንያት በዚህ አሁን ጊዜው በተራቀቀበት ዘመን ስለ ፍቅር እማይገባው አለ ብየ ስለማላምን ነው ወይም ችግር ይኖራል
1 ከዚህ በፊት የምትወደው ካላት በፍቅር ጎድትዋት ከሆነ የዛ ፍራቻ ካለ
2 የአስተዳደግ ችግር ያለባት ከሆነች
3 የውቀት ማነስ ወ. ዘ .ተ ስለዚህ አተ ማድረግ ያለብህ ፍቅርዋን የማትገልፅበትን ምክንያት መረዳት። ስለ ትዳር :ስለ ፍቅር: የሚያስተምሩ መፀሀፍ አሉ ግዛና በሀድያ መልኩ ስጣት የሚቀርባት ታማኝ የሆኑ ጎደኛ ቤተሰብ እዲመክሮት መገር ግን አንተ ተስፍ አትቁረጥ ፍቅርህን ተመግለፅ እዳትቆጠብ ያተ ደግነት አንድ ቀን እንድታውቅ ያረጋታል ይንሻአሏህ

emu:
አሠላምለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ጀማአ እንዴት ናቹ ።
ወደ ወንድማችን ጉዳይ ሥገባ በመጀመሪያ የትኛዉም ችግር ከዱአ ቀጥሎ በግልጽ በመነጋገር ነዉ ሚፈታዉ እና ቀርበህ በምትሠጣት ፍቅር ምላሽ ባለማግኘትህ የሚሠማህ ሥሜት በግልጽ ንገራት እኛ ሤቶች የፍቅር ምላሽ ለመሥጠት መማር አይጠበቅብንም በተፈጥሮ እንችላለን እና ባንዳንድ ምክንያቶች ካልሆነ በሥተቀር ለምሣሌ የማቶድህ ከሆነ ላንተ ሥሜት ከሌላት ፣ ወይም በሂወቷ ያጋጠማት መጥፎ ታሪክ ወይም አመለካከት ካላት፣ አለያም ሌላ የምቶደዉ ሠዉ ካለ ወዘተ.... ካልሆነ በስተቀር እና በትዳር ዉሥጥ የሚሥት ሚና የሚገልጹ ዳእዋዎች መጻፎች ሥጣት የተለያዩ ኢሥላማዊ የፍቅር ታሪኮች ንገራት በጣም ተንከባከባት ዲን ከሚያቁ ጥሩ ሤቶች ጋር እንድትወዳጅ አድርግ በተለይ አምባቢ ከሆነች (ኢሥላማዊ ፍቅርና ትዳር ) የሚለዉ መጻፍ ግዛላት ምክንያቱም እሡ መጻፍ ላይ ከ ሀ እሥከ ፐ ሚሥት እንዴት በሏ ማሥደሠት እንዳለባት ተብራርቷዋል ላንተ ፍቅር በመሥጠቷ እሧም አንተም እንደምትደሠቱ ትዳራቹም እንደሚያምር ብሎም አጅር እንደምታገኝበት ንገራት የተቻለህን አድርገህ ካልተቀየረች ለተወሠነ ጊዜ የምትሠጣት ፍቅር ቀንሠዉ ምክንያቱም አንተ እየተጎዳህ እንደሆነ እና ልዩነቱ እንድትረዳ ጊዜ ሥጣት ግን በዛዉ እንዳትቀጥል በተረፈ አብሽር ሀላል ትዳር እሥከሆነ ድረሥ አላህ ያሥተካክለዋል ፈተና ነዉ ሠብር አድርግ ዱአም አይለይህ

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
✍::::::::::መንታ መንገድ:::::::::::::✍ 🚫ሚስቴ ፍቀር አታዉቅም ። ምን ላድርግ ❓❓❓ አስተያየታቹን አካፍሉኝ #ሚስቴ ፍቅር መስጠትና መቀበል፣ፍቅር እንዴት እንደሚገነባና እንደሚቀንስ አታውቅም፣የቃላትም ሆነ የድርጊት የፍቅር መገለጫዎችን መጠቀም አትችልም። ለምሳሌ ባጎርሳት መልሳ አታጎርሰኝም፣እወድሻለው ብላት እኔም አትልም፣መልሷ የሚከብድ ዝምታ ነው፣ስቀልድ ቅር ይላታል፣ብላፋት እንኳን…
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለወንድማችን የተሰጠዉ አስተያየት በጣም አሪፍ አስተያየት ነዉ። ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለዉ ጀዛኩምአላሁ ኸይረን ።🌹
ቴክስት እያበዛ ስለሆነ ለዛሬ እዚዉ ለይ ይብቀን ።🔐🔐🔐
አስተያየት ልካቹሁ እዚህ ለይ ያልተለቀቁ አስተያየቶች አሉ ። ስላልተለቀቀ ይቅርታን እጠይቃለዉ አፉ በሉኝ ምክንያቱም አንደኛ ተመሳሳይ ሀሳብ ነበር ሁለተኛ ደግሞ ቴክስት ስለበዛ ነዉ ዉዶቼ። አላህ ይጨምርላቹ በርቱ አስታየታቹ ብርታታችን ነዉ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🚫ስንት ሰዉ ለሀራም ጠይቆሻል❓❓🚫
ስንት ሰዉ ለሀራም ጠይቆሻል?
📌ተይዉ አትቁጠሪያቸዉ ሀራም ያነወረዉ ሰዉ ከንቱ ነዉና!!
👌ስንት ሰዉ ለሀላል ጠይቆሻል?
ብዙዎቹን መልሰሽ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ሀላልን የመሰለ ደስታ ፤ ☞☞☞☞☞ኒካህን የመሰለ እርካታ የለም!! ዉዷ እህቴ ።
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w

Audio
✍ድንቃድንቅ
👌 በወንድም አቡበከር ይርጋ
💍:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::💍

“ማንኛውም ሰው በህይወታችሁ ገብቶ ምን ያህል እንደሚያፈቅራችሁ ሊነግራችሁ ይችላል፤ነገር ግን አንድ ልዩ ሰው ብቻ ነው አብሮ እየኖረ ፍቅርን የሚያሳያችሁ።”
፡
#ፍቅር_ያለ_ኒካ_የለውም_በረካ
፡
፡
የቴሌግራም ቻናላችን #ሼር ያድርጉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
፡
#ፍቅር_ያለ_ኒካ_የለውም_በረካ
፡
፡
የቴሌግራም ቻናላችን #ሼር ያድርጉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💍::::::::ትዳር ሃላፊነት ነዉ።:::::::::::::💍
☞ትዳር ሃላፊነት ነዉ ።ተከባብረዉና ተዋደዉ አንዱ ለሌላዉ እያሰበ የሚኖሩበት አንዱ የህይወት ክፍል ነዉ በዚህ የጋራ ህይወት ዉስጥ የጋራ እቅድ ወይም ስምምነት ለመፍጠር ተግባብቶና ተከባብሮ ለመኖር ጠንካራ የግንኙነት መስመር መዘርጋት ግድ ይሆናል...
☞☞በመሰረቱ ትክክለኛ የትዳር ጓደኛ መሆን ይቻላል ምክንያቱም ማንነታችን በራሳችን ምርጫ ስር ያለ በመሆኑ በስኬት የተሞላ ስብእና እና ጠንካራ የጋራ ትብብር ወሳኝነት አለዉ..
☞☞አንዳንድ ጊዜ ሁለቱም ተጋቢዎች በባህሪያቸዉ የሚወደዱና ጥሩ ስብእና ያላቸዉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን በምርጫ አለመስተካከልና በፍቅር እጦት ሰበብ ሳይገጣጠሙ ቀርተዉ ለችግርና ለመከራ ሊጋለጡ ትዳራቸዉም ዘላቂ ላይሆን ይችላል..
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍

☞☞ህይወት ሁሌም☜☜
ሰላምን ደስታን ትፈልጋለች "
ደስታ እና ሰላም የሚገኘው
ደግሞ በዲን ውስጥ ነው✍
በመልካም ትዳር ዉስጥም ደስታ አለ ።
አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን🤲🤲🤲
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
ሰላምን ደስታን ትፈልጋለች "
ደስታ እና ሰላም የሚገኘው
ደግሞ በዲን ውስጥ ነው✍
በመልካም ትዳር ዉስጥም ደስታ አለ ።
አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን🤲🤲🤲
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⇨ምናልባት አንዳንድ ጊዜ የአላህ ፈቃድ
ፍላጎትህ ላይ ተቃራኒ ሊሆን ይችላል,
ነገር ግን ከታገስክ የአላህ ምርጫ ላንተ
የበለጠና የተሻለ እንደሆነ ትረዳለህ።
ስለዚህ ለማጋጥምህ ፈተና ሁሉ ሶብር
አድርግ።
ኢንሻአላህ የተሻለዉን ትወፈቃለህ እና። ✍#ሼር

እኔ እያለሁ ወገኔ ለሮመዳን ወር በሌሎች እምነት ተቆማቶች የወር አስቤዛ አይሸፈንም እኔ ለወገኖቼ እደርሳለሁ ።
ብዙወች ዘውታሪ አለማቸውን በማሰብ ዛሬ ላይ ካላቸው ነገር ላይ በመስጠት ለዘውታሪ አለማቸው ስንቅ ለመያዝ እየተዘጋጁ ነው፡፡
# እርሶስ በሚያልቀው ገንዘባቸው ለዘውታሪው አለም ስንቅ ይዘዋል ?
"ደምቆ ረመዳኑን ገብቶ በየቤቱ
መች ጨረቃ ታየች ለሱ እና ለእናቱ
ትርፉ ትዝታ ነው ጭንቅ ነው መዐቱ
ትርጉም ከሌለበት ቢፈራረቅ ወቅቱ።"
# እርሶስ የዚህ የኸይር ስራ ላይ በሚችሉት አቅም ይሳተፎ እና ስንቅ ይያዙ
# የሙስሊሞች ጉዳያ ያላሳሰበው ከኛ አይደለም ረሱል - ﷺ
እርሰዎስ ምን ይጠብቃሉ ለአኼራዎ ያሰቀድሙ
የአንድ አባወራ የወር አሰቤዛ 1200 ብር
ኑ በጋራ ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን የረመዷን አሰቤዛ እናበርክት
በባንክ ገቢ ለማድረግ
♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000388115444
♢ አዋሸ ባንክ
01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
1000085221616
የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
ለማንኛውጥ ጥያቄና አሰተያየት ለማድረስ ↩
+251949941451 @Faysul
+251936443838
+966556818038
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

✍የታጋሹ መንገድ ✍
👆በወንድም አቡበከር ይርጋ
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
👆በወንድም አቡበከር ይርጋ
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
❥::::::::::::::ሙስሊም ሴት::::::::::::❥
ሙስሊም ሴት፤ በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ወንድ መምረጥ ይገባታል አንዳድ ሴቶች ጥሩ ሆነው ሳለ እንደነሱ ጥሩ የሆነን አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው፡
ውዳቂ የሆነውን ትመርጥና ወደሱ አስተሳሰብና የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል፡
(ነሲሀቲ ሊኒሳእ ገፅ 247)
💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
ሙስሊም ሴት፤ በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ወንድ መምረጥ ይገባታል አንዳድ ሴቶች ጥሩ ሆነው ሳለ እንደነሱ ጥሩ የሆነን አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው፡
ውዳቂ የሆነውን ትመርጥና ወደሱ አስተሳሰብና የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል፡
(ነሲሀቲ ሊኒሳእ ገፅ 247)
💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞☞:::::::::ልብ በል:::::::::::::☜☜
❥ ልዩ ሴት ከሆነች በቀላል አትገኝም!!
❥ ተራ ሴት ከሆነች ልዩ አትሆንም!!
❥ ዋጋ ካላት እርሷን ለማግኘት ተስፋ ልትቆርጥ አትችልም!!
❥ ግን ተስፋ ከቆረጥክ አንተ እራስህ ተራ ሰው ነህ ።
✍ ሀያት ቢንት ኸዲር✍
❥ ልዩ ሴት ከሆነች በቀላል አትገኝም!!
❥ ተራ ሴት ከሆነች ልዩ አትሆንም!!
❥ ዋጋ ካላት እርሷን ለማግኘት ተስፋ ልትቆርጥ አትችልም!!
❥ ግን ተስፋ ከቆረጥክ አንተ እራስህ ተራ ሰው ነህ ።
✍ ሀያት ቢንት ኸዲር✍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
✍የታጋሹ መንገድ ✍
👆በወንድም አቡበከር ይርጋ
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
👆በወንድም አቡበከር ይርጋ
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
❥:::::::::::::እህቴ::::::::::::❥
ሰላት የማይሰግድን ሰው ለ ትዳርሽ
አጋር እንዲሆን አትፍቀጂ
ጌታውን ችላ እንዳለ ሁሉ አንቺንም ይተውሻል📌📌