الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
924 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
☀️ሰዎች ሲያደርጉት ስታይ የማያስደስትህንና የምታወግዘውን ነገር አንተው እራስህ በየትኛውም መልኩ አታድርገው!👌

ይሄኔም ፍትሃዊና አስተዋይ ትባላለህ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን? በዛን ሰአት ሁኔታችን። ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል። የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።

አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።
#ወሰላሙዐለይኩም

@almutehabin
@almutehabin
☀️ “ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም”

ዓልይ ኢብን አቢ-ጧሊብ


#ወሰላሙዐለይኩም  ደግ እደሩ
አላዋቂ (ሞኝ) የምትባለዋ ሴት


☀️በመጀመሪያ ለዲኗ  ቦታ የማትሰጥ
🔜 የሠው ቤት ስትመለከት የራሷን ትታ
🔜 ባሏን ከሌላ ባል ጋር ስታወዳድረው የእኔ ባል እኮ እንደዚህ ነው የሠው ባል እያለች ስታስብ ሞኝ ናት
🔜 ስለ ትዳር ሂወት ስኬታማነቷ እና ድክመቷን አሳልፋ ለጓደኛ ስታውራ

🔜 በትዳሯ ጉዳይ በሚፈጠር አለመስማማ ቤተሠብ ጣልቃ ካስገባች ሞኝ ናት
🔜 በሆነ ባልሆነው ስትጨቃጨቅ
🔜 ባላት ተብቃቅታ አለመኖሯ ሁሉም ነገር  ይሟላ ብላ ስታስብ
🔜 ......#ወሰላሙዐለይኩም
👇👇👇👇👇👇👇
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ዉሸት  እንደሆነች  እያወቅኩ  ግን  በዉሸቷ  የሸነገለችኝ   ዱንያ  ብቻ  ነች!

እንደማይቀርልኝ  እያወቅኩኝ   ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ  እርግጠኛ ሆኜ  ያልተዘጋጀሁለት  ነገር  ቢኖር  ሞት''  ነዉ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam‌‌
☀️ሞት አይቀርም

💥ጥፍጥናን የሚቆርጠውን፣
ወዳጅን ከወዳጅ የሚለየውን፣
ቀድሞ ሳይናገር በድንገት የሚመጣውን ፣ሞትን
ማስታወስ አብዙ
💥ሞትን ሁሌ ያስታወሰ የዱኒያ   ደስታ አያታልለውም
በዲኑ ምክንያትም የሚገጥሙት ችግሮች አይበግሩትም
ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ ይሰንቃል
🔴ሞት አይቀርም ግን የኔና የአንተ/ቺ ተራ መች እንደሆነ ማናችንም አናውቅም
#ወሰላሙዐለይኩም

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
💥ያረብ ሞታችንን ሞተን እንዳንጠብቀው አግዘን❗️
ሞት
ሞት
ሞት
ሞት.......
#ወሰላሙዐለይኩም
☀️አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደርጋሉ:-
① እውቀት፣
② አደብ፣
③  እውነተኝነት፣
④ ታማኝነት።
አሏህ ይወፍቀን‼️
#ወሰላሙዐለይኩም

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የመጨረሻ 👇👇👇 10/የኸሊፋዉ ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ  የማዕረግ መጠሪያ ምን ይሰኛል ?
መልስ፦ አል ፋሩቅ
ወሏሁ አዕለም


☀️የዛሬውን ጥያቄያችንን በዚሁ አጠናቀናል  ሁላችሁንም ስለተሳተፋችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

ነገ በሌሎች ጥያቄዎች እስከምንገናኝ አሏህ ﷻ ጠቃሚ እውቀትን ሰጥቶ በዓምንና በአማን ያኑራቹ
#ወሰላሙዐለይኩም
☀️ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

❝ቅድሚያ እራስህን በማስተካከል ላይ ተጠመድ እራስህን ከማስተካከልህ በፊት ሌሎችን በሚጠቅም ነገር ላይ ከመጠመድ
ተጠንቀቅ።

         📚مِنهَاجُ القَاصِدِين || ٢٢ ))
#ወሰላሙዐለይኩም

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ - ﻗﺎﻝ : ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ
ﺍﻟﻠﻪ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ - : ‏( ﺗﺴﺤﺮﻭﺍ ﻓﺈﻥ ﻓﻲ
ﺍﻟﺴﺤﻮﺭ ﺑﺮﻛﺔ ‏)

☀️አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) ባስተላለፉት ሀዲስ ነቢዩ እንዲህ ይላሉ።"'ሱህርን ተመገቡ   በሱህር በረካ አለ "' ኢማሙ ቡዃሪይናሙስሊም ዘግበውታል"
#ወሰላሙዐለይኩም

@almutehabin
@almutehabin
☀️ሳቅ  በበዛበት ፊት  ዉስጥ  ከልብ የተቀበሩ  ህመሞች  አሉ

ሕይወቴ  አምሯል  ብለዉ  በሚናገሩ  አንደበቶች  ዉሥጥ ብዙ  የሚፈሱ  የእንባ ዘለላዎች  አሉ


ምንም  ሆነ  ምን ያልፋል  አልሃምዱሊላህ  ማለትን  የመሰለ  ነገር  የለም!
#ወሰላሙዐለይኩም
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin