አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የትዳር በኢስላም ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ
በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ።
እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ።
አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት።
ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇
ሀያት ቢንት ኸዲር ✍
በመቀጠል በኔ ቦታ ሆና እስካሁን አስተማሪ ፁሁፎችን ሼር በማድረግ ከናንተ ጋር ለቆየችዉ እህቴ #አይሰልን ሳላመሰግናት ማለፍ አልችልም። ዉድ እህቴ #አይሰል ጀዛኪአላህ ኸይር። አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ።🌷🌷 بارك الله فيك