الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
Aselamualykum werahmetulahi weberekathu endet nsh were alabza na keteta wede hasabe lgba ene temari negn ahun ly beteseboche be mnm huneta nikah endasr ayfekdulgnm ena and lj endewededegn negeregn enem altelawmm nbr ena din ly dmo tenkara slehone hasabun tekebelkut…
😘እህታችን ዉሳኔዋን አሳወቀችን 👍
👇👇 እንድህም አለች👇👇
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ እህቶቼ በጣም ነው ማመሰግነው።
የኔን ችግር እንደራሳቹ አይታቹ ለሠጣቹኝ ምክር ሁሉ ጀዛከላ ኸይር ምክራቹ ጠቅሞኛል እናም በደንብ አስቤበት ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ ።
መጀመሪያ እንዳላችሁኝ ከኒካህ በፊት ፍቅር የለም እና መደዋወሉን እና መፃፃፉን አቆማለው ምንም የለመዱትን ማቆም ከባድ ቢሆንም ነገን ለማስተካከል ዛሬ መስዋትነት መክፈል አለብኝ እናንተም አደራ በዱኣ አግዙኝ
እሱንም አናግረዋለው ለትዳር አሁን ላይ እሱ ዝግጁ ቢሆንም እኔ ግን እርግጠኛ አይደለሁም እንደምወደው ግን አምናለው ስለዚ ትምህርቴን እስክጨርስ እንዲጠብቀኝ እኔም ልጠብቀው ቃል ተጋብተን ቅርርባችንን ለመቀነስ ወስኛለው እናም ከልብ አመሰግናለው ።
👆 ይህ የእታችን ዉሴ ነዉ።
በመቀጠል ዉድ እና የተከበራቹ የቻይናላችን ቤተሰቦች እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ ለእህታችን ይጠቅማተል ብላቹ አስተያየታቹን ለደረሳቹሁኝ በሙሉ 😘جزاكم الله خيرا
ኢንሸአላህ☝️አላማችን ከዝሙት የፀዳን
ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ
የትዳርን ችግር ለመቅረፍ📌
ዝሙትን ለማጥፍት🚫
ወጣቱን ወደ #ትዳር እንድገባ ማድርግ
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን
የቻይናላችን ሊንክ ለወዳጅ ዘመደዉ #ሼር ያድርጉት☝️
✍እህታቹ ❥ ሀያት ቢንትከድር ❥
ኢንሻአላህ በቻልኩት አቅም ያስተምራሉ የምላቸዉን ፁሁፎች አቀርብላቹኀለዉ
መንታ መንገድ ለይ ላለቹት እህቶቼ አሁንም መስመሬ ክፍት ነዉ ። ሀሳበቹን ልታደርሱኝ ትችላለቹ 👉👉 t.me/Hayatbintkedir
💌 #ቴሌግራማችን_ሼር_ያድርጉ👇💌
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8riR2kM4HsIJg

☀️በርካታ ወጣቶች (ሁለቱም ጾታዎች) ትዳር ሲያስቡና ጉዳዩን ሲጀምሩ ከእጮኛቸው ጋር የሚሄዱት አካሄድ በጣም ያሚያስፈራና አላህን የሚያስቆጣ የዲን አደብን የጣሰ የሚሆንበት ሁኔታ በሰፊው እየታየና እየተሰማ ነው። ለምሳሌ፥ ኒካሕ ሳይታሰር በፊት ስልክ መደዋወልና መጻጻፍን ማብዛት፣ ምሳ መገባበዝ/ አብሮ ሻይ ቡና ማለት፣ መጀመሪያ ተያይተው ጨርሰው ሳለ በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች በተደጋጋሚ መተያየት…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ኒቋቤ
አዎ እንቁ ነኝ ሽልምልም በኒቋቤ ኩሩ
ጠላት ቢንገበገብ ቢቆጩብኝ ቢያሩ
ድንጋይን ፈንቀለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ
ይመክትልኛል ዐልዩ ከቢሩ
ሰሚ ነኝ ታዛዥ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ
ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ
ይህ ነው መሠረቱ የመኖሬ አላማ
አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ
ነገ እንዳጭድበት የአኺራን ምንዳ
ፍፃሜዬ እንዳይበላሽ እንዳይሆን ነዳማ
ኒቋቤ! መማሬን አያቅብ መስራቴን አይገታ
ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ
አዎ አበርካች ነኝ መልካም አስተዋፆ
ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ
ይህን የቸረኝ አምላክ ምስጋና ተገባው
እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልዕልናው
👉#ቴሌግራማችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
አዎ እንቁ ነኝ ሽልምልም በኒቋቤ ኩሩ
ጠላት ቢንገበገብ ቢቆጩብኝ ቢያሩ
ድንጋይን ፈንቀለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ
ይመክትልኛል ዐልዩ ከቢሩ
ሰሚ ነኝ ታዛዥ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ
ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ
ይህ ነው መሠረቱ የመኖሬ አላማ
አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ
ነገ እንዳጭድበት የአኺራን ምንዳ
ፍፃሜዬ እንዳይበላሽ እንዳይሆን ነዳማ
ኒቋቤ! መማሬን አያቅብ መስራቴን አይገታ
ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ
አዎ አበርካች ነኝ መልካም አስተዋፆ
ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ
ይህን የቸረኝ አምላክ ምስጋና ተገባው
እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልዕልናው
👉#ቴሌግራማችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ኸልዋ
.....
አሁን ላይ ምንም የማይመስለን ነገር ግን ሓራም ይሆኑ.... ነገሮች እጅግ በዝተዋል።
...
ከነሱም ውስጥ አንዱ ኸልዋ( መገለል) ነው!!
√ኸልዋ (መገለል) ስንል፦ ..አንድ ወንድ ለሱ አጅነብይ የሆነችን ሴት ለብቻዋ ሲያገኛት or ...እሷ ጋር ምንም መህረም(የቅርብ ዘመድ) ሳይኖር ሲገለሉ ማለት ነው።
....
ይሄን ደግሞ ረሱል (ﷺ) ከልክለዋል። ማለትም ሓራም ነው።
رواه ابن عباس (رضي الله انه) انّه سمع النّبيّ ﷺ يخطب ،يقول [لا يَخْلُوَنَّ رَجُلٌ بِامْرَأةٌ إلَا وَمَعَها ذَو مَحْرَمٍ]
ኢብኑ ዓባስ በዘገበው ሃዲስ....
ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) ኹጥባ ሲያደርጉ ሰማሁኝ።
ወንድ ልጅ በሴት ልጅ እንዳያገል (ብቻቸውን እንዳይሆኑ)ከሷ ጋር የቅርብ ዘመዷ ቢኖር እንጂ። ብለዋል!
እናም ወንድሞቼ ......ሳናውቅ ብዙ ሃራም ነገሮችን እየሳራን እንዳለን ልንገነዘብ ይገባል
....
ሴቶችን በሃጃ እንኳን ማግኘት ቢኖርብን ..ሸሪዓዊ አዳቦችን በጠበቀ መልኩ መሆን አለብት።
...አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ...
{(وَإذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَآءِ حِخاب)}🌸
{ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቀችኃቸው ጊዜ ከመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ ጠይቋቸው።} ሱረቱል አህዛብ: 53
በማለት ገልፆልናል።
....ቁርኣንን አንባቢ ብቻ ሳንሆን ተገንዛቢ( በቁርኣን ሰሪዎች ልንሆን ይገባል)

📌እህቶች ግን ሚድያ ላይ ለምንድነው የምትወጡት???
የተገላለጠችዋን ሲመክሩ ጭራሽ ሙተነቂቦችም መውጣት ጀመሩ።ኒቋቧን ለብሳ ወጥታ ቁርኣን ትቀራለች፣ኪታቦችን ታስቀራለች፣የኒቋብ style ታሳያለች አረ ስንቱን ወል ዒያዙ ቢላህ! አስለን የመሰተር አላማው ምንድነው??! ከሙተበሪጃዋ በምን ተለየሽ አንቺም ወጥተሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ካልሽ??? ለምን ዲናችንን እናሰድባለን???
ለሙሃዶራህ 👈 ነውኮ ካልሽ አንቺ አታስፈልጊም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ለማስተማር ጀግና የሱናህ ወንድሞች አሉን እነሱ ይበቃሉ። ማስተማርና ማቅራት ከፈለግሽ እህቶችሽን ብቻ ወንዶች የማያዩሽን ቦታና ጊዜ መርጠሽ አስተምሪ። ሚድያ ላይ በምንም መልኩ መውጣትሽ አያስፈልግም።
አሁን አሁን ላይ ሙተነቂቦች በጣም እየበዙ ነው ሚድያ ላይ መውጣት።
ወንዶች ፊት የተለያዩ የሚስቡ ድርጊቶችን ወጥታ ታሳያለች።
ቆይ ወንዶች የተሸፈነችዋም ሴት ጭምር እንደምትፈትናቸው አታውቂምን???????
ከሙተበሪጃዋ ባላነሰ መልኩ ሙተነቂቧም የምትፈትነው እንዳለ ዘነጋሽው????
የመሸፈንሽ አላማ ምንድነው?????? አይደለም ቪድዮሽን ድምፅሽ ራሱ አያስፈልግም በምንም በቃ አንቺ ተሰተሪ የውጩንም የውስጡንም ኒቋብ/ሂጃብ ተላበሺ።
ሀያዕ ሊኖረን ይገባል ሀያዕ ከሌለን እመኚኝ አንከበርም። ሀያኣችን ነው ከፍ ዝቅ የሚያደርገን።
አሁንም የምልሽ፦ለማስቀራትና ለማስተማር በሚል ሰበብ ሚድያ ላይ ወጥተሽ ወንዶች ፊት አታውሪ። አያስፈልግም። ከቻልሽ በፅሁፍ ካልቻልሽ ሁሉን መተው። እህቶችሽን ብቻ አቅሪ። ብዙ የሱና አንበሶች አሉ እነሱ ይሸፍናሉ ቀሪውን።
ንግግር አላብዛ እናም እህቴ እስካሁን ለፖሰትሽው ተፀፅተሽ ቪድዮሽን አጥፊ ለሚቀጥለው ደግሞ ላለ መስራት ለረቡና ቃል ግቢለት!
ሀያዕ 👈ከኢማን ነው። ኒቋብ ከሀያዕ ጋር ነው የሚሄደው።
ወሏሁ አዕለም
#ሼር_አድርጉልኝ_ለሁሉም_ይድረስ

☀️ከኒካሕ ጋርየተያያዙ
ሁለት 2 ትልልቅ
ስህተቶች
💥1/ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንፋታለን ብሎ ተስማምቶ ወይም ወንዱ በውስጡ ይህን አስቦና ወስኖ መጋባት ትልቅ ስህተትና በዲናችን ትልቅ ቦታ ያለውን የጋብቻን ውል መጫወቻ ማድረግ ነው እንዲሁም የሴትን ክብር መንካትና ለራስና ለቤተ-ሰብ የማይወዱትን ሌሎች ላይ መፈጸም ነው!
በዚህ መልኩ የታሰረ ኒካሕ ሙሉና ትክክልም አይሆንም!
💥2/በሶስት በመፋታታቸው ምክንያት ሴቷ በቁም ነገርና በአግባቡ ሌላ ወንድ አግብታ ሳይሳካላት ቀርቶ እስካልተፋታች ድረስ ከቀድሞ ባሏ ጋር ዳግም በአዲስ ኒካሕም ይሁን ረጀዕቱ በማለት መጋባት ያልቻሉ የቀድሞ ጥንዶች ከሸሪዓው ህግ ለማምለጥና ዳግም ለመጋባት በሚል ትዳሩን በቋሚነት የማይፈልግ ወንድ ለጊዜው አግብቶ እንዲፈታት የሚያመቻቹ ሰዎች አሉ! ይህን ሴቷም ታመቻች ወንዱ ድርጊቱ የአላህን እርግማን እንደሚያስከትል ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል
(لعن الله المحلل والمحلل له)
"በሶስት በመፈታቱ ምክንያት ሌላ ትዳር በአግባቡ መስርታ ከሁለተኛው ባሏ በበቂ ምክንያት ያልተለየችና በዚህም የቀድሞ ባሏ ላይ ሐራም የሆነችን ሴት ለቀድሞ ባሏ ሐላል ለማድረግ ብሎ የሚያገባን ወንድና ይህንንም የሚያመቻቸውን የቀድሞ ባሏን አላህ ይርገመው!/ አላህ ረግሞታል ብለዋል"
ሙስሊሞች ሆይ አላህን ፍሩ ዲናችሁን እወቁ ባወቃችሁትም ስሩ! ላዱኒያ ደስታ ብላችሁ አኼራችሁን አታበላሹ!
#ቴሌግራማችን

💥ፈሳድ በበዛበት ዘመን ጌታቸውን ፈርተው ከዘፈን፣ነሺዳ ርቀው አሏህ ረሱል የሚወዱትን አይነት ሱናን ተከትለው ትዳር በሚመሰርቱ እንቁ ወንድምና እህቶቻችን ላይ የአሏህ ሰላምና በረከት ይስፈን። እኛንም ይህንን አይነት ተውፊቅ ይግጠመን!
#ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
#ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam