❥:::::::::ውዷ እህቴ::::::::::❥
#የወር_አበባ_የሚያስገድዳቸው_ነገሮች _እንዳሉት_ታውቂያለሽ!!
☞ 1. ገላ ትጥበት፡- ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“የወር አበባ የሚቆይብሽን ጊዜ ያህል ሰላት አቁሚና ከዚያ ታጥበሽ ስገጂ፡፡”(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
☞2. አቅመ ሄዋን መድረስ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“ የወር አበባ የምታይ ሴት ያለ ሻሽ ሰላት ብትሰግድ አላህ አይቀበላትም፡፡” (አቡዳውድ ቲርሚዚይና ኢብኑ ማጃህ)
በዚህ ሀዲስ ላይ የወር አበባ የምታይን ሴት ሂጃብን አስገድደዋታል፡፡ ግዴታ ደግሞ የሚጀምረው ለአቅመ ሄዋን በመድረስ ነው፡፡ ስለዚህ የወር አበባ መምጣት ለአቅመ ሄዋን የመድረስ ምልክት ነው ማለት ነው፡፡
☞ 3. ቀን ቀጠሮን በወር አበባ መቁጠር፡- የወር አበባ የምታይ ሴት ባሏ ከፈታት ሁለተኛ ሌላ ከማግባቷ በፊት የምትቆየውን ጊዜ መቁጠር ያለባት በወር አበባዋ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡-
‹‹የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን (ከማግባት) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ፡፡›› (አል በቀራህ 228)
☞ 4. የማህፀን መጥራት የሚወሰነው በወር አበባ በመቁጠር ነው፡፡
#ማሳሰቢያ፦
ሴት ልጅ ከወር አበባዋ ወይም ከወሊድ ደም ፀሐይ ከመጥለቁ በፊት ከፀዳች የዕለቱን ዙህርና አስር ሰላት ቀዷ መስገድ ሲኖርባት ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከፀዳች ደግሞ የሌሉቱን መግሪብና ዒሻ ሰላቶች ቀዷ መስገድ አለባት፡፡ ምክንያቱም ችግሮች በሚገጥሙ ጊዜ የሁለተኛው የሰላት ወቅት ለአንደኛው ይሆናል፡፡ ይህ የማሊክ ሻፊኢይ አህመድና የአብዛኞች ዑለሞች አቋም ነው፡፡
☞ውዷ ሙስሊሟ እህቴ! ይህን መልዕክት የሚፈልጉ በርካታ እህቶቼ አሉ ስለዚህ ለአላህ ብለሽ መልዕክቱን አድርሺልኝ።👇👇 #ሼር #ሼር
💌:::::::::ቴሌግራማችን::::::::::👇💌
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8riR2kM4HsIJg