الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
925 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
💍:::::::::::የጋብቻ ጥቅም:::::::::::💍

#ጋብቻ የሰው ልጅ ልጆች ተፈትሯዊ ፍላጎት ነው ብዙ
ጠቀሜታዎችም አሉት ፦ከእነዚህም መካከል ዋና
ዋናዎቹ ፦
1> ቤተሰብ ለመመስረት አንድ ሰው ጋብቻ ሲመሰርት የአዕምሮ ሰላምና ደህንነት የሚያገኝበት ቤተሰብ ያገኛል ያላገባ ሰው ክንፍ እንደሌለው ወፍ ነው
.
በመሆኑም ብቸኝነት ያሰቃየውና ባዶነት የሚሰማው ሰው በጋብቻ መጠለያና ደስታውንና ሀዘኑን የሚካፈለው የህይወት አጋር ያገኛል

2> የወሲብ ፍላጎት ለማርካት የወሲብ ፍላጎት ጠንካራ ወሳኝ ነው እያንዳንዱ ሰው በተገቢው መንገድ የወሲብ ፍላጎቱን ለማርካት ይችል ዘንድ አጋር ያስፈልገዋል ያላገቡ ሰዎች ለተለያዩ የጤናና የስነ ልቦና ችግሮች ይጋለጣሉ ወጣቶች ለጋብቻ ሲርቁ የተለያዩ ማህበራዊ ቀውሶችም ይከሰታሉ

3> ዘር ለመተካት ጋብቻ የሰው ዘር እንዲቀጥል ያደርጋል ልጆች የጋብቻ ውጤቶች ናቸው ለወላጆቻቸው የደስታ ምንጭ ይሆናሉ የትዳር ህይወትን በማረጋጋት ረገድም ትልቅ ሚና ይጫወታሉ
ጋብቻ መመስረትና ልጅ መውለድ በቁርአንና በሀዲስ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ሀያሉ አሏህ በቁርአኑ፦

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ/ከጎሶቻችሁ /ሚስቶችን ወደነሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠር በመካከላችሁ ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው።
በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ታምራቶች አሉ ይላል ((30፡21))

ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ.)ለሁለት ተዋዳጆች ከጋብቻ የተሻለ (የፍቅር መግለጫ )ተቋም የለም ሲሉ አስተምረዋል

በሌላ ዘገባ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ.)የእኔን ሱና መከተል የፈለገ ሰው ያግባ ልጆችንም ይውለድ /የሙስሊሙን ህዝብ ቁጥር ይጨምር ይህ ከሆነ በፍርዱ ቀን የኔ ኡማ ከሌሎች በልጦ ይገኛል.

💌::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::💌

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8rVfkI7VLaWYg

በሌላ ዘገባ ነብዩ ሙሀመድ ( صلى الله عليه وسلم.)የእኔን ሱና መከተል የፈለገ ሰው ያግባ ልጆችንም ይውለድ /የሙስሊሙን ህዝብ ቁጥር ይጨምር ይህ ከሆነ በፍርዱ ቀን የኔ ኡማ ከሌሎች በልጦ ይገኛል.

💍::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8rVfkI7VLaWYg
💍:::::::::::የጋብቻ ጥቅም:::::::::::💍

#ጋብቻ የሰው ልጅ ልጆች ተፈትሯዊ ፍላጎት ነው ብዙ
ጠቀሜታዎችም አሉት ፦ከእነዚህም መካከል ዋና
ዋናዎቹ ፦
1> ቤተሰብ ለመመስረት አንድ ሰው ጋብቻ ሲመሰርት የአዕምሮ ሰላምና ደህንነት የሚያገኝበት ቤተሰብ ያገኛል ያላገባ ሰው ክንፍ እንደሌለው ወፍ ነው
.
በመሆኑም ብቸኝነት ያሰቃየውና ባዶነት የሚሰማው ሰው በጋብቻ መጠለያና ደስታውንና ሀዘኑን የሚካፈለው የህይወት አጋር ያገኛል

2> የወሲብ ፍላጎት ለማርካት የወሲብ ፍላጎት ጠንካራ ወሳኝ ነው እያንዳንዱ ሰው በተገቢው መንገድ የወሲብ ፍላጎቱን ለማርካት ይችል ዘንድ አጋር ያስፈልገዋል ያላገቡ ሰዎች ለተለያዩ የጤናና የስነ ልቦና ችግሮች ይጋለጣሉ ወጣቶች ለጋብቻ ሲርቁ የተለያዩ ማህበራዊ ቀውሶችም ይከሰታሉ

3> ዘር ለመተካት ጋብቻ የሰው ዘር እንዲቀጥል ያደርጋል ልጆች የጋብቻ ውጤቶች ናቸው ለወላጆቻቸው የደስታ ምንጭ ይሆናሉ የትዳር ህይወትን በማረጋጋት ረገድም ትልቅ ሚና ይጫወታሉ
ጋብቻ መመስረትና ልጅ መውለድ በቁርአንና በሀዲስ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ሀያሉ አሏህ በቁርአኑ፦

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ/ከጎሶቻችሁ /ሚስቶችን ወደነሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠር በመካከላችሁ ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው።
በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ታምራቶች አሉ ይላል ((30፡21))

ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ.)ለሁለት ተዋዳጆች ከጋብቻ የተሻለ (የፍቅር መግለጫ )ተቋም የለም ሲሉ አስተምረዋል

በሌላ ዘገባ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ.)የእኔን ሱና መከተል የፈለገ ሰው ያግባ ልጆችንም ይውለድ /የሙስሊሙን ህዝብ ቁጥር ይጨምር ይህ ከሆነ በፍርዱ ቀን የኔ ኡማ ከሌሎች በልጦ ይገኛል.

💍::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
💫::::::ጋብቻ::::::💫

#ጋብቻ_የኢማን_ግማሽ_የተባለለት_ ልብ_የምትረጋበት_አካል_ከሀራም_ጠበቅበት _የተሰጠ_ስጦታ_ነው። አትሽኮርመም ተቀበል ልብህ ታርፋለች።

☆ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ላይ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ እናንተ ወጣቶች ሆይ ! ጣጣውን የቻለ ሁሉ ያግባ።
ጋብቻ ዐይንን ከሐራም እይታ፣ ብልትህን ከዝሞት ይጠብቃልና።

📌ወጣቶች ሆይ!! ጥሪው ላንቺ፣ ላንተ ነው! መልስ ስጡ ውዱ ነብያችንﷺ ትእዛዝ ሰጥተውናል እኛ ተግባሪዎች መሆን አለብን። የርሰዎን ትእዛዝ እምቢ ማለት ከቶ ይቻል ይሆን?

አላህም እንዲህ ሲል አስጠነቀቀን፦

وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَن يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا مُّبِينًا

አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ 《አል- አሕዛብ :36》

❗️ሀላል እርቀን ሐራም መዳፈር ምን ይባላል??❗️ ወጣቶች life እንቅጭ ስትሎ እዳትቀጩ ተጠንቀቁ!

አላህ እንዲህ ይለናል፦

وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَىٰ ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا

ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! 《አል-ኢስራእ :32 》

☆ወንድሜ ሆይ ልብ በል! ወጣቱ ዩሱፍ ዐ.ሰ ምን እዳሉ ላስታውስህ ፦

وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ وَقَالَتْ هَيْتَ لَكَ ۚ قَالَ مَعَاذَ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ رَبِّي أَحْسَنَ مَثْوَايَ ۖ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ

ያቺም እርሱ በቤቷ የነበረባት ሴት ከነፍሱ አባበለችው፡፡ ደጃፎቹንም ዘጋች፤ «ላንተ ተዘጋጅቼልሃለሁና ቶሎ ናም» አለችው፡፡ «በአላህ እጠበቃለሁ እርሱ (የገዛኝ) ጌታዬ ኑሮዬን ያሳመረልኝ ነውና፤ (አልከዳውም)፡፡ እነሆ! በደለኞች አይድኑም» አላት፡፡《ዩሱፍ :23》

``ተቅዋ ማለት ይህ ነው። ልቡን ለአላህ የሰጠ በማንም በምንም አይቸነፍም።

☆እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ አትፈታተኝ ። መርየምን አሌይህ ሰላም  አላየሽምን? ??? ላስታውስሽ ተከተይኝ

فَاتَّخَذَتْ مِن دُونِهِمْ حِجَابًا فَأَرْسَلْنَا إِلَيْهَا رُوحَنَا فَتَمَثَّلَ لَهَا بَشَرًا سَوِيًّا

ከእነሱም መጋረጃን አደረገች፡፡ መንፈሳችንምም (ጂብሪልን) ወደርሷ ላክን፡፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት፡፡《መርየም: 17》

قَالَتْ إِنِّي أَعُوذُ بِالرَّحْمَـٰنِ مِنكَ إِن كُنتَ تَقِيًّا

«እኔ ከአንተ በአልረሕማን እጠበቃለሁ፡፡ ጌታህን ፈሪ እንደ ሆንክ (አትቅረበኝ)» አለች፡፡《መርየም:18》

☞☞አላህን ፈሪ ልብ ወደ ጌታዋ ትንጠለጠላለች ስራዋም ተግባሯም ወደ እርሱ ያቃርባታል።
ነፍስም አትደክምም የጌታዋን ቃል ተግባሪ የመልዕክተኛዋን መንገድ ተከታይ ትሆናለች።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ጋብቻ_በኢስላም እይታ የነፍስ ማረፊያ፣ የቀልብ መርጊያና መርኪያ፣የሕሊና መረጋጊያ ነው።
☞↳ ሁለቱ ጾታዎች በፍቅር፣ በመተዛዘን እናበመተባበር፣ በመቻቻልና በመመካከር የሚኖሩበት ተቋም ነው።
🏠 በእንዲህዓይነቱ ሰላማዊና የተረጋጋ ተቋም ኢስላማዊ ቤተሰብ ይመሠረታል።

ደስተኛና ጤነኛ ልጆች ይፈልቃሉ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ጋብቻ_የነፍስ_ለነፍስ_ትስስር_ነው

ጠንካራ የግንኙነት ገመድ ነው። አላህ ሁለቱን ነፍሶች እንዲረጋጉ እና እንዲሰክኑ፣በፍቅር በተሞላ ቤት ውስጥ በጋራ እንዲኖሩ አስተሳስሯቸዋል።

#ለአንድ_ሙስሊም_ጥሩ_ሚስት
በሕይወት ውስጥ ዋነኛ መደሰቻው፣ መርኪያውና
መርጊያው፣ አላህ ከሰጠው ጸጋዎች ሁሉ በላጯ ናት።
ከሕይወት ውጣ ውረድ ወደርሷ አረፍ ይላል።

☞ ከየትኛውም ነገር በላይ ከርሷ ዘንድ መረጋጋትን፣ ፍቅርንና እዝነትንያገኛል።

☞ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-

“ይህች ዓለም መጠቀሚያ ናት። ትልቁ መጠቀሚያና መደሰቻ ግን መልካም ሚስት ናት።” (ሙስሊም)

☞ኢስላም ለጋብቻ ያለው እይታ እንዲህ አንጸባራቂ ነው። ለሴቶች ያለው እይታም እንዲህ የመጠቀ ነው።
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam