الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.3K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
924 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
🚫::::::::::ልብ በሉ እህቶቼ::::::::🚫

🚫በዉስጥ መስመር ልምትጠይቁኝ ጥያቄ አጠቃላይ መልስ ይዤላቹ መጥቻለዉ ለ እህቶቼ 💯💯💯#ሼር🚫👇

ያላገባን እህቶች ስለብቸኝነት እያሰብን ይሆን?
እህቶቼ እንቅልፍና ትዳር በራሱ ግዜ ይመጣል።

≈ውድዋ እህቴ ብቸኛ የሆንን እንዳይመስለን በዙሪያችን እንመልከት ማንም ብቻውን አይኖርም የአላህ ፀጋ ያካበበው ቢሆን እንጂ።

≈በሃራሙ አለም ገብተን የእኛ ያልሆነውን ታቅፈን አቅላችንን አተን አላህን ከማመፅ በሃላሉ አለም ተቅይ የአላህ ባሪያ ሁኖ ለብቻ መኖር ይሻልላል።

≈ውድዋ እህቴ በሀራም መንገድ ተጉዘን ወንጀል ያደረግነውን ሰብር ብናደርግ ኖሮ አላህ ሀላል አድርጎ በሀሰናት ይለውጥልን ነበር።

≈ወድዋ እህቴ አንቺ ስትወለጂ አላህ ላንቺ ያለውን አሰቀምጦልሻል የትም ቢሆን ሊያመጣው የሚችለው አላህ ብቻ ነው።

≈ቾክለሽ ወደ ሃራም ቦታ አትሂጂ ትዳር ከአላህ ብቻ ነው። ዛሬ ዛሬ ብዙ ኢንተርኔት ላይ ብዙ እህቶች እና ወንድሞች መንገድ እየሳቱ ይገኛሉ።

≈ለምሳሌ፦
Facebook,wathsapp Tango,skype,paltalk የመሳሰሉት በመጠቀም ምን አልባት የእኔ ከሆነ እኛልን ባልተፈቀደ መልኩ ከአጂ ነብይ ጋር ልቅ ሁነናል።

≈☞አንቺ ከውድም በላይ ውድ የሆንሽው እህት ማንም የታሸገ ነገርን ለማየት ይጓጓል አንቺ ቾክለሽ ፎቶሽን አታሳይ በሂጃብሽ ተከበሪ።

☞ባልሽ እንኳን ቢሆን በተከበረው ቤትሽ ያግኝሽ ላንቺ መርጊያሽ ቤትሽ ነው። በኢንተርኔት አንቺን እወድሽ አለሁ የሚልሽ ለሌሎችም ይህንን ቃል እደማይጠቀም ምን ዋስትና አለሽ?

≈☞ውድዋ እህቴ በብቸኝነትሽ አትሸማቀቂ ላንቺ ክብር ነው። ንፅህና ነው። ወደሁዋላ የቀረሽ መስሎሽ አቻሽን ፍለጋ አትውጪ አደጋው ከባድ ይሆናል ያሰብሽው ካልተሳካ።

≈☞ብልጥ ሁኚ እህቴ ማንም ያንቺን አይወስድም በጌታሽ አላህ ተወኩል አድርጊ። "ረሱል {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም}
እዲህ ብለዋል፦

☞አንድ ሴት የፀሐይ መውጫ ላይ ብትወለድ አንድ ወንድ የፀሐይ መግቢያ ላይ ቢወለድ አላህ ሁለቱን ሊያጋባቸው ካለ ያገናኛቸዋል።"

≈ወድዋ እህቴ ታዲያ እኛ ወዴት ነው የምንሄደው እንዲህ ዚና በፈጠጠበት ምድር አንቺ ሊያስተዳዳርሽ ከቻለ ኢማን ያለው ሰው አንቺ ጋር ከመጣ ተቀበይ።

የረሱል {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም} ቃል አክብሪ ላንቺ ከኢማኑ የበለጠ የምታቀርቢው መስፈርት የዚህች የቅርቢቱ አለም መጠቀሚያ ብቻ ናቸው።

≈☞እዚህች ምድር ላይ ብክለትን እኔ እና አንቺ አናስፍፍ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ለወንዶች እንደሴቶች የምፈራላቸው ፊትና የለም።

☞ውድዋ እህቴ ለወንዶች የተጋረድን ትልቅ ፈተና ነን። በመልካችን ፣ በድምፃችን ፣በአለባበሳችንና በአረማመድችን በተለያዩ ወንዶችን ሊስቡ በሚችሉ ነገሮች እየተጠቀምን እኛ ጠፍተን ወንድሞቻችንን አናጥፋ።

🚫 ደግሜ ደግሜ የምለው እኛ ራሳችንን ካላሰደፈርን እኛን ማንም አይቀርበንም። ቁልፉ በእጃችን ነው ያለው ከፍተን ካላሰገባን ማንም አይገባም።

📌ውድዋ እህቴ ሷሊህ ባል ይስጥሽ ስትባይ አሚን ስላልሽ አይመጣም ሷሊህ ሁነሽ ተገኝ።👍

«ጥሩዎች ወንዶች ለጥሩዎች ሴቶች» ይህ የአላህ ቃል ነው ።👌

አላህ ላገቡት ኢስቲቃማ ይስጣቸው ላላገባን የሚበጀንን ትዳር አላህ ይወፍቀን ።አሚን ያረብ 🤲🤲 አብሽሩ እህቶቼ 🌹

ቴሌግራማችን #ሼር ከማድረግ አይዘንጉ👇 #ሼር አድርጉ ሸር የለበትም

እህታቹ ― ❥ ሀያት ቢንት ከድር ❥

#የተለያዩ ፁሁፎችን ፣ ግጥሞችን እና አስተማሪ ነገር ካሎት 👉 t.me/Hayatbintkedir 👈ለይ ይላኩልን 🙏 ጀዛኩምአላሁ ኸይረን

💌::::::::::ቴሌግራማችን: :::::::::::::::💌

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8riR2kM4HsIJg
🚫:::::::::ይድረስ ለ ወንድሞቼ::::::::::🚫

በተደጋጋሚ የሴቶች እህቶቼ ጣት ወደ
ወንድሞች ይሰነዘራል እና በአላህ ፍቃድ ዛሬ #ከወንድሞቼ_ጋር_እናውራለን

ወደ ምክሬ ልሻገር 📌📌👇

ሁሌም ቢሆን ባለቤትህን ካንተ እንዳትሸሽ የእዝነት መንፈስህን ለግሳት ምክንያቱ ሴቶች ልክ እንደ ህፃን ልጅ ጥበቃን እና እንክብካቤን
ይፈልጋሉ በትዳር ውስጥ መዋደድና ፍቅር እንዲኖር ከተፈለገ ርህራሄን ማሳየት ወሳኝ ነው።

☞☞ከውጪ ወደ ቤት ስትገባ የድካም ስሜትህን ዋጥ አድርገህ እሷዋን ስታይ በፈገግታ በእዝነት ተመልከታት በምትወጣበት ወቅት የደወልክ ደህንነቷዋን ጠይቃት

☞☞ብዙ ወንድሞች ላይ ያለችግር ከቤት ሲወጡ ዘንጠው ሽቶ ተነስንሰውአምረው ይወጣሉ ወደ ምስቶቻቸው ሰመለሱ ወዛቸው ጠፍቶ ምንጭርጭር ብለው ወደ እሷ ይቀርባሉ

☞☞ወንድም ይህን ነገር ተው ወደ እሷ ስትቀርብ መጥፎን ጠረን ኣትያዝ ጣጣ ያጣ አለባበስንም አትጠቀም ለእሷ ተውበክ እና ጥሮን ጠረን ይዘህ ለመቅርብ መሞከርህ ለእሷ ያለክን ፍቅር እና አክብሮት ያሳያል።

☞☞ ባለቤትህ ደስ እንዲላት ቆንጆ ቆንጆ ልብሶችን ልበስ እሷ የምትወዳቸውን ከለር አይነቶችን ምረጥላት

☞☞ ባለቤትህ በችግርህም በደስታህም የህይወትህ ተካፍይ አድርጋት ለእሷ ያለክን ፍቅር ለመግለፅ ቦታዎችን አትምረጥ ይህን የምልክ አንድ ነገር በወንድሞች ላይ ስለሚታይ ነው ቤት ውስጥ እንደሚወዳት እና ስሟን ያቆላመጡ የሚጠሯት ወደ ውጪ ሲወጡ እና ከቤተሰቦቻቸሁ ጋር ሲደባለቁ የማፈር አይነት ስሜትን ያሳያሉ እሷ ደግሞ ያፈርክባት ሊመስላት ይችላል

☞☞ ሴቶች በተፈጥሮኣቸው በወንድልጅ የመሸነፍ ባህሪ አላቸው እና ባለቤትህን በፀባይና በፍቅር ቢትይዛት ፍቅር ሰቶ መቀበል ነውና እሷም በተራዋ መልካም ፍቅርን ትለግስህ አለች።

☞☞ባጠፋች ጊዜ እና መሳሳትዋን በተረዳች ወቅት እቅርታዋን ተቀበላት አንተ በተሳሳትክ ጊዜም የወንድነት ስሜትህን ወደ ጎን ጥለህ ተናነስላት

☞☞ የሙገሳ እና የምስጋና ቃላትን ልመድ
ለምትደርግልህ ነገር በጠቃላይ አመሰግናት ውሃ እንኳን ብታቀብለህ

☞☞ የስጦታ ዋጋ የሚታወቀው በማነሱ ወይም በምብዛቱ ሳይሆን በፍቅር መግለጫነቱ ነው ስጦታ የሰውን ቀልብ የመቆጣጠር አቅሙ ከፍተኛ ነው ቢያንስ በወር አንድ ስጦታል ለግሳት

☞☞ወንድሜ የትዳር አላማ ያሰብካትን ልጅ መግኘት ብቻ አትድረገው የትዳርን አላማ ኢባዳ እና ለገኘካትም ልጅ አንድ ቁም ነገር ማድረግ ይሆን

☞ባለቤትህ በሰራከውን ያህል ጥሩ ነገር ብስራና ባትወድልክ (ባያስደስታት) አትበሳጭ ይህ ችግር የባለቤት ብቻ ይሁን የሁሉም ሴቶች አታውቅም እና
በዚሁ ላብቃ ያዘውትር ዱዓችንን አንዘነጋትም ያረብ ለተጋቡት የኢማን፣ የሰላም የፍቅር እና የብልፅግና እስቲቃማውንም ለግሰህ እስከጀነት
አዝልቃቸው ትዳር ለሚናፍቆት ሷሊህ የሁነውን #ትዳር ወፍቃቸው
ባረከላሁፊኩም 💍 💍

አደራ እንዳነበባቹ #ሼር_አድርጉ

💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
❥:::::::::::::ሶብር/ትግስት::::::::❥

ሶብር /ትግስት👈🏻 ሶስት/3
ክፍሎች አሉት እነርሱም👇🏻👇🏻

①☞አላህን በመታዘዝ ላይ ሶብር ማድረግ /መታገስ

②☞አላህ ሀራም ካደረገው ነገር ሶብር ማድረግ/ መታገስ

③☞አላህ በሚወስነዉ ዉሳኔ ለይ ሶብር መድረግ/መታገስ ናቸዉ።

አላህ ከሶብረኛቹ ያድርገን አሚን።🤲#ሼር_አድርጉ ሸር የለበትም እና 👌

💍::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
🚫::::::ለዉዱ ወንድሜ መልክት:::::🚫

ሱብሃን አላህ 📌☞የሴት ፈተና ኢስላምክን እንዲህ ሊያስጥልክ ይችላልና ተጠንቀቅ❗️
ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﺍﻋﻈﻢ ﺍﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﻨﻘﺺ ﺍﻳﻤﺎﻥ ﺍﻟﺮﺟﻞ
በሚስር(ግብፅ) ከተማ ውስጥ መስጂድን በአዛን
በሰላት አጥብቆ የሚይዝ አንድ
ሰው (ሙዓዚን) ነበር። በርሱም ላይ ጥሩ
መታዘዝ እና የኢባዳህ ብርሃኖች
ይታዩበት ነበር፡፡
ከእለታት አንድ ቀን አዛን ሊያደርግ ወደ መናራህ ወጣ፡ ታዲያ አዛን ላይ ሆኖ
ከመስጂዱ ስር ወዳሉ ነስራኒዮች ቤት አይኑን ሲልክ ድንገት ከአንዱ ቤት ውስጥ
አንዲትን እንስት ይመለከታል ከመቅፅበት
በውበቷ ተመርኮ ፈተና ላይ ይወድቃል ፡
በፍጥነትም እርሷ ወዳለችበት ቤት ይሄድና ዘው ብሎ ይገባል ልጅቱም ምን ፈልጎ እንደመጣ ትጠይቀዋለች

🚫☞እርሱም፡- እንዲህ ሲል መለሰላት አንቺን ነው የምፈልገው

📌☞እርሷም ፡- ለምንድን ነው እኔን የፈለከኝ?"ብላ ጠየቀችው

🚫☞እርሱም፡- ልቤ ባንቺ ተፈትኗል የልቤን
መሰባሰቢያ ይዘሺዋል አላት

📌☞እርሷም፡- ያለምንም ጥርጥር መቼም እሺ ልልህ አልችም አለቸው

🚫☞እርሱም፡- እንግዲያውስ አገባሻለሁ" አላት

📌☞እርሷም ፡- አንተ ሙስሊም ነህ እኔ ነስራኒይያህ (ክርስቲያን) ነኝ አባቴ ደግሞ እንዲህ ሆነህ አንተን አይድረኝም አለችው"

🚫☞እርሱም፡- "ግዴለም እኔ ላንቺ ስል ነሳራ (ክርስቲያን) እሆናለሁ አላት፡

📌☞እርሷም ፡-እንደዛ ያደረግክ እነደሆን
(ክርስቲያን ከሆንክ) እኔም ፍቃደኛ ነኝ
(አገባሀለሁ)

ከዚያም ይሄ ሰው እርሷን ለማግባት ሲል ነሳራ (ክርስቲያን) ሆነና ከነርሱ ጋር ቤት
ተቀመጠ ታዲያ በዚያኑ እርሷን ጠይቆ ባገባበት የሰርጉ ዕለት ቤቱ ውስጥ ወዳለ ከፍ ወዳለ ቆጥ ሲወጣ ወደቆ
ወዲያኑ # ህይወቱ_አለፈች ፡:
እርሷንም ሳያገኝ እስልምናውን አጥቶ በኩፍር ላይ ሞተ ።
(አል፡ዳኡ ወ’ደዋአ ሊኢብኑ አል፡ቀይም ገፅ 167)
ሰዓይድ ኢብኑ ሙሰየብ(አላህ ይዘንለትና) እንዲህ
ይል ነበር፡ <<አላህ ሱብሀነ
ወተዓላ አንድንም ነብይ አላከም፡ሸይጣን በሴት ፈተና ሲያጠፋቸው ከነርሱ ላይ
ተስፋ ባይቆርጥ እንጂ>>
(መውሱዓቱ ኢብኑ አቢ ዱንያ ቅጽ 4 ገፅ 540)
አል-ሀሰን ኢብኑ ሳሊህ(አላህ ይዘንለትና) እንዲህ
ሲል ይናገራል፡ <<ሸይጣን
ለሴት ልጅ እንዲህ ሲል ሰምቻለሁ፡አንቺ የኔ ግማሽ ጎኔ ነሽ፡እኔ በአንቺ የምወረውርብሽ ቀስቴ ነሽ ደግሞም ባንቺ ከወረወርኩ አልስተም፡እንቺ
የሚስጥሬ ቦታ ነሽ፡አንቺ የኔ የጉዳዬ መልክተኛ ነሽ>>
(መውሱዓቱ ኢቡኑ አቢ ዱንያ ቅፅ 4 ገፅ 539)
ለወንድ ልጅ ከባዱ ፈተና
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ጎጂ ፈተና በኋላዬ አልተውኩም
(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል

#ወንድሜ_ከእንድህ_አይነት_ፊቲና_አላህ_ይጠብቅህ
ከወደዳቹት #ሼር_አድርጉ_ሸር_የለበትም_እና

💍::::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
❥:::::::::::::ዉዷ እህቴ:::::::::::❥

ውዷ እህቴ ለእኔም ለአንቺም ነው::
የኔ ውድ አንቺኮ ከወርቅም በላይ ውድ ነሽ በቁርዓንም በሐድስም ትልቅ ቦታ ያለሽ
ነገር ግን ውዷ ጠንካራ ሁኚ ቀላል ነገር አይሸውድሽ በአሁን ጊዜ የራስሽ ስልክ ነው የጀሐነም በር መክፈቻ የሆነሽ::
እህቴ ንቂ የማንም መደበሪያ አትሁኚ:: እንዴት በሚዲያ ላገኘሺው ወንድ ህይወትሽን እና ክብርሸን አሳልፈሽ ትሰጫለሽ?
በሚዲያ ሲወያይ ስላየሽው?
ቁርዓን ሲያቀራ ስላየሽው?
ድምፁን ስለወደድሽለት?
ኩፍይት ደፍቶ ስላየሽው?ወይስ
ሱሪውን እና ፂሙን አሳጥሮ ስላየሽው?
ውስጡን(ልቡን) የት አየሽው?
እህቴ አትሸወጅ እንድሁም አትዘናጊ::
ምንም እየተበደለሽ ያለሽው አንቺ ብትሆኝም በአብዛሀኛው ግን ደራሿ አንች ሆነሻል
ቤተሰብ አለ, ጓደኛ አለ, ኡለሞች አሉ, ሚሻሂኮች አሉ አማክሪ ኒያውን(ሰበቡን) አድርሽ እህቴ ምንም የማታውቂው ተራ ወንድ በቂቤ ምላሱ ቀባብቶ አንቺን ካስለቀሰ በኋላ ደግሞ ወደ ሌላኛዋ ይሄዳል ያችም እንደዛው ውዷ እንቅልፍ ይብቃ እስከመቼ ተኝተሽ
ለምን በማታውቂው ወንድ ትሸወጃለሽ እህቴ ወላሂ ውድ ነሽ ያ ኡኽተል ከሪማ ክብርሽን በየሚዲያው አትጣይ
ውዷን ሴት ጀግና ወንድ እንጅ አያገኛትም::

አላህ አዘወጀል እንድህ ይላል👇

الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَـٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ

☞☞[ ሱረት አል-ኑር፣ - 26 ]

መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡

እና አንቺስ እንዴት በራስሽ ጊዜ ውድነትሽን ታረክሻለሽ? አላህኮ አልቆሻል ክብርሽን በየቦታው በየሚዲያው አትጣይ::
የሰውም መሳለቂያ አትሁኝ

እህቴ ወላሂ ንቂ ጊዜው አልረፈደም ገና ነው አካሄድሽን አሳምሪ ወደ አላህ ተመለሽ::
ባለሽበትም የአላህ ጥበቃው አይለይሽ እስኪህ #ሼር_አድርጉ_ሸር_የለበትም_እኮ👇👇👇

💍:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
🚫:::::::::ይድረስ  ለ ወንድሞቼ::::::::::🚫

በተደጋጋሚ የሴቶች እህቶቼ ጣት ወደ
ወንድሞች ይሰነዘራል እና በአላህ ፍቃድ ዛሬ #ከወንድሞቼ_ጋር_እናውራለን

ወደ ምክሬ ልሻገር 📌📌👇

ሁሌም ቢሆን ባለቤትህን ካንተ እንዳትሸሽ የእዝነት መንፈስህን ለግሳት ምክንያቱ ሴቶች ልክ እንደ ህፃን ልጅ ጥበቃን እና እንክብካቤን
ይፈልጋሉ በትዳር ውስጥ መዋደድና ፍቅር እንዲኖር ከተፈለገ ርህራሄን ማሳየት ወሳኝ ነው።

☞☞ከውጪ ወደ ቤት ስትገባ የድካም ስሜትህን ዋጥ አድርገህ እሷዋን ስታይ በፈገግታ በእዝነት ተመልከታት በምትወጣበት ወቅት የደወልክ ደህንነቷዋን ጠይቃት

☞☞ብዙ ወንድሞች ላይ ያለችግር ከቤት ሲወጡ ዘንጠው ሽቶ ተነስንሰውአምረው ይወጣሉ ወደ ምስቶቻቸው ሰመለሱ ወዛቸው ጠፍቶ ምንጭርጭር ብለው ወደ እሷ ይቀርባሉ

☞☞ወንድም ይህን ነገር ተው ወደ እሷ ስትቀርብ መጥፎን ጠረን ኣትያዝ ጣጣ ያጣ አለባበስንም አትጠቀም ለእሷ ተውበክ እና ጥሮን ጠረን ይዘህ ለመቅርብ መሞከርህ ለእሷ ያለክን ፍቅር እና አክብሮት ያሳያል።

☞☞ ባለቤትህ ደስ እንዲላት ቆንጆ ቆንጆ ልብሶችን ልበስ እሷ የምትወዳቸውን ከለር አይነቶችን ምረጥላት

☞☞ ባለቤትህ በችግርህም በደስታህም የህይወትህ ተካፍይ አድርጋት ለእሷ ያለክን ፍቅር ለመግለፅ ቦታዎችን አትምረጥ ይህን የምልክ አንድ ነገር በወንድሞች ላይ ስለሚታይ ነው ቤት ውስጥ እንደሚወዳት እና ስሟን ያቆላመጡ የሚጠሯት ወደ ውጪ ሲወጡ እና ከቤተሰቦቻቸሁ ጋር ሲደባለቁ የማፈር አይነት ስሜትን ያሳያሉ እሷ ደግሞ ያፈርክባት ሊመስላት ይችላል

☞☞ ሴቶች በተፈጥሮኣቸው በወንድልጅ የመሸነፍ ባህሪ አላቸው እና ባለቤትህን በፀባይና በፍቅር ቢትይዛት ፍቅር ሰቶ መቀበል ነውና እሷም በተራዋ መልካም ፍቅርን ትለግስህ አለች።

☞☞ባጠፋች ጊዜ እና መሳሳትዋን በተረዳች ወቅት እቅርታዋን ተቀበላት አንተ በተሳሳትክ ጊዜም የወንድነት ስሜትህን ወደ ጎን ጥለህ ተናነስላት

☞☞ የሙገሳ እና የምስጋና ቃላትን ልመድ
ለምትደርግልህ ነገር በጠቃላይ አመሰግናት ውሃ እንኳን ብታቀብለህ

☞☞ የስጦታ ዋጋ የሚታወቀው በማነሱ ወይም በምብዛቱ ሳይሆን በፍቅር መግለጫነቱ ነው ስጦታ የሰውን ቀልብ የመቆጣጠር አቅሙ ከፍተኛ ነው ቢያንስ በወር አንድ ስጦታል ለግሳት

☞☞ወንድሜ የትዳር አላማ ያሰብካትን ልጅ መግኘት ብቻ አትድረገው የትዳርን አላማ ኢባዳ እና ለገኘካትም ልጅ አንድ ቁም ነገር ማድረግ ይሆን

☞ባለቤትህ በሰራከውን ያህል ጥሩ ነገር ብስራና ባትወድልክ (ባያስደስታት) አትበሳጭ ይህ ችግር የባለቤት ብቻ ይሁን የሁሉም ሴቶች አታውቅም እና
በዚሁ ላብቃ ያዘውትር ዱዓችንን አንዘነጋትም ያረብ ለተጋቡት የኢማን፣ የሰላም የፍቅር እና የብልፅግና እስቲቃማውንም ለግሰህ እስከጀነት
አዝልቃቸው ትዳር ለሚናፍቆት ሷሊህ የሁነውን #ትዳር ወፍቃቸው
ባረከላሁፊኩም 💍 💍

አደራ እንዳነበባቹ #ሼር_አድርጉ

💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
☞  ጥሩ ሕይወትን ለመምራት☜

ጥሩ ሕይወትን ለመምራት የሚረዱ 10 መርህዎች
1 )ሰውን አትጥላ ልብህን ንፁሕ አድርግ።
2 አትጨነቅ በአላህ ተመካ
3)ቀለል ያለ ኑሮ ኑር

4) ባለህ ነገር ተደሰት በተሰጠህ ነገር አመስጋኝ ሁን።
5 )ብዙ በሰጠህ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ።

6) ፈገግታ አብዛ ፈገግታ ሰደቃ ነው።
7) በፍቅር ኑር ለአላህ ብለህ ውደድ።
8) ዱዓን አብዛ ብዙ ዱዓ ባደርክ ቁጥር፤በረካን ታገኛለህ።

9)  እውቀትህን ለሌሎች አካፍል አንድ የቁርአን አንቀጽም እንኳን ብትሆን።
10). አላህን በብዛአስታውስ፤ልብህ እርጋታን ታገኛለች አላህ ያግራልን!!!
#ሼር_አድርጉ
💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃