الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
21.8K subscribers
374 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❥::::::: ከሚስትህ ጋር መቀለድ:::::::❥

ባለቤትህን ማጫወትና ማቃለድ በትዳር ላይ ደስታና ፍቅር እንዲገኙ ያደርጋል

አብዛኛው ጊዜ ወንዶች ኮስታራ እና ቁጡ መሆን ይቀናቸዋል ብቻ ግን ደስ ባለው ጊዜ የፍላጎቶን መፈፀም ይወዳሉ

የሴት ልብ ጫወታ፣ሳቅና ደስታ ይገዘዋል
እሷን ማቃለድ ፈገግታዋ ባንተ ሰበብ
እንዲ ፍለቀለቅ ስታደርግ ላንተ ያላት ፍቅር እና ክብር ይጨምራል

ስትወጣ ትናፍቃታለክ ስትገባ እንዳትሄድባት ትሳሳልካለች
ፍቅርና ደስታ የሚሸመቱ ሸቀጦች አይደሉም በተግባርና በቃላትህ የሚታገኛቻው የጌታክ አላህ ውድ ስጦታዎች ናቸው

አንተ በተቻለክ አቅም ሚስትን ማቃለድና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ውዴታክን የምትገልፅበትን መንገድ አመቻች።

ትዳር በኢስላም

💍:::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
☞መልካም ባል ማለት ከውጭ የነበረውን ቆይታ

ወደ ቤቱ ሲገባ ረስቶ ከባለቤቱ ጋር አዲስ ህይወት የሚፈጥር ነው👌👌

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️:::::::::ሕይወት::::::::::⚡️

ህይወትን ስረግም በደሏን ስቆጥር፡
ማማረሬ በዝቶ ስቃዬን ሳበጥር፡
ሁሌ ጠዋት ማታ ስተኛም ስነሳ፡
ፊቴ እንደጠቆረ ውስጤም እንደሳሳ፡


ባለማስተዋሌ ቀኙ ቢሆን ግራ!
መውደቅ መነሳቴ በሰዎች ቢወራ፡
ራሴው ከራሴው ስሟገት ከርሜ፡
ጭንቄ ሲበረታ ሲጠና ህመሜ፡
ከትዝታ መረብ መውጫ መንገድ ሳጣ፡
አንዱን ተወጣሁ ስል ሌላኛው ሲመጣ.፡

ለጊዜውም ቢሆን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ሆና፡
ልጨብጣት ስጥር ብትመስልም ደመና፡
ሁሉን ስጋፈጠው በእምነት!ውስጥ ሆኜ፡
ሁሉን ቻዩን አምላክ ጌታዬን አምኜ፡
ምን ቢበረታ እንኳን የምድር ፈተና፡
ለማለፍ ችያለሁ በአንድዬ ስፅናና!

የኃላ ኃላ ግን ሲገባኝ ሚስጥሩ፡
መኖሬን ወደድኩት
ለካስ...
ሀዘን እና ጭንቀት ሀሴቴን የማግኛ ድልድዮች ነበሩ፡

ሀያት ቢንት ኸዲር
❥:::::::::::::ሀላል::::::::::❥

ሀላልን የመረጠ ሁሌም
አላህ ኸይሩን እንዳገራለት ይኖራል ።

ያረቢ ሀላልን ብቻ ወፍቀን።አሚን 🤲

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸

👉👉ክፍል አንድ👈👈

👉ውድ እህቴ ለአላህ ብለሽ አምብቢው ምን አልባት አንቺ ከዚህ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት እርቀሽ ሊሆን ይችላል ግን ብዙ እህቶችሽ ገብተውበታል
እናም ላንችም እውነታውን እውቂው እህቶችሽንም የማስታወስ ግዴታ አለብሽ።
👉መጥፎ ሲሰራ እያየን ዝም ካልን የአላህ ቁጣ ለኛም ይተርፋል።
ነገም በአላህ ፊት እንጠየቅበታለን።
በቀላሉ መልክቱን በቻልነው ሼር ለማድረግ እንሞክር የኛ ግዴታ ማስታወስ ነው የፈለገውን መምራት የፈለገውን ማጥመም የአላህ ስራ ነው።
☞ አንቺ ጠልተሽው እርቀሽው ላንቺ የጠላሽውን ለእህቶችሽም እስካልጠላሽ ድረስ ሙሉ አማኝ ልትባይ አትችይም እናም ፅፍሁፉን በውስጥ መስመርም ሼር በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ።
መልክቱ አንገብጋቢና ወቅታዊ ችግር ነው በትግስት አምብበሽ ቆም ብለሽ ማገናዘብ ይኖርብናል።
ፅሁፉ ስለረዘመብኝ በክፍል አምስት ለመጨረስ ሞክሪያለው

👇የሀራም ፍቅር👇

ክፍል አንድ ①

ውድ እህቴ የሀራም ፍቅር ግኑኝነትን በጣም በሩቁ ልትጠነቀቂው ይገባል ምክንያቱም በዚህ ሰዓት ብዙ እህቶችሽ እየተፈተኑበት የሚገኙው ከባድና አስቸጋሪ ፊትና ነው አሁን ባለንበት ዘመን የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ተበራክተዋል ለምሳሌ ዋሳፕ ፌስቡክ ኢሞ ቴሌግራም እና መሰል ሚዲያ አፖች በነዚህ ቴክኖሎጂዎች ከሚመጡ ፊትና እራስሽን ማራቅ ይኖርብሻል።
ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ብዙ እህቶች በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ከተለያዩ ወጣቶች ጋር የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ፈጥረዋል
ለምን እህቶች ተብለው ሲጠየቁ ምን ችግር አለው ለቀልድ ለመዝናናት እና ጊዜ ለማሳለፍ ብቻ ነው ብለው ይመልሳሉ
ይሄንንስ የሀራም የቀልድ ግኑኝነት እንድትቀርቢው ማን ነው የፈቀደልሽ
ውድ እህቴ ይሄ ሀራም ነው ሀራም ነው።
እድግመዋለው ሀራም ነው አላህን ፍሪ።
እንዲህ አይነቱ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት በጥብቅ የተከለከለ ነው እስከዛሬም ወደፊትም በሸሪዓው አልተፈቀደም።
እንደውም ከከባባድ ወንጀሎች ሊመደብ ይችላል ምክኛቱም እህቴ ያን ሚስኪን ወጣት በለስላሳው ድምፅሽና አንደበትሽ ተስፋን ሰጠሽ ፍተና ላይ ትጥይዋለሽ
በአላህ ይሁንብኝ ስንትና ስንት ወጣቶች ናቸው በሀራም ቆሻሻ ተግባራቶች ላይ የወደቁት ምክንያቱን ሲናገሩ እንደምንሰማው በእከሌ ምክንያት ተፈትኜ እከሌ ፊት ባትሰጠኝ እከሌ ባታማልለኝ ኖሮ እንዲህ አልሆንን ነበር ይላል
እና መሰል የፊትና ሰበቦች ከፊታቸው እያመጣሽባቸው ስለሆነ ነው።
ወድ እህቴ ከየትኛውም አይነት ወጣት ጋር የሶሻል ሚዲያ ሀራም ፍቅር ግኑኝነት ሚባለውን በጣም ልትጠነቀቂው ይገባል በጣም ተጠንቀቂ በቃ ፍቅር አይደለም ብለሽ ልታወሪም አይገባም መንገዱን ዝጊው።

#የመጀመሪያው እውነታ አድምጭኝ ውድ እህቴ አንችን ሊወድሽ ይችላል ግን ካንችም ውጭ አስር ሌሎች ሴቶችንም ይወዳል ይህ ማለት አንችም ላይ ይጫወታል ካንችም ውጭ ብዙ ሴቶች ጋር ግኑኝነትን ይፈጥራል።
ይህ የመጀመሪያው እውነታ ነው።

#ሁለተኛው ደግሞ ምንም ጋብቻ ሚባለውን ነገር አያስበውም አላማውም ግቡም የለውም ይህ ማለት ወደ ጋብቻ አይገፋፋሽም ሀሳቡም የለውም እንደውም ካንች ጀርባ ሁኖ ስላንች ብዙ ያወራል።
ከኔ ውጭ ሌላ ውንድ ጋር እያወራች ከሀዲ ናትኮ እያለ ስምሽን ያጠፈዋል ግን በተዘዋዋሪ እሱም አንችን ይከዳሻል።

#ይቀጥላል
ይቀጥላል

ለአላህ ብለን ሼር እናርገው ቢያንስ በውስጥ መስመር ለምናውቃቸው እንላክላቸው።

ሼር ሼር


💍::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
☞ነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል.

ከሁሉም በላጭ የሆነዉ የኒካህ /የጋብቻ አይነት መህሩ ቀለል ያለበት ኒካህ ነዉ.።

ምንጭ፦ሶሂሁል ጀሚዕ (3298)


https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫:::::::::::የሃራም ፍቅር:::::::::🚫

#ክፍል_ሁለት/2⃣

ሁሉም ሴት ልጅ ሊያነበው የሚገባ ተጨባጭ የሆነ ትልቅ ምክር

በደምብ አዳምጭኝ
#ሥስተውኛ እውነታ አንችን የሱ ባሪያ ወይም ምርኮኛ የሚያደርግብሽ በሁለት ከባባድ ምክንያቶች ነው።
☞አንድኛው ያንች ፎቶዎች ካሉት ይህ ወንድ ልጅ የሚያስፈራራብሽ የመጀመሪያው ከባድ ሰበብ ነው። ይሄኔ አንች አቋምሽን እያለወጥሽ ትመጫለሽ ምክኛቱም ሌላ ነገር ለማድረግ አትደፍሪም እሱ የያዘብሽ ሚስጥራዊ ፎቶ ስላለ ትፈሪያለሽ።
☞ሌላው እባካችሁ ተጠንቀቁ እህቶች ፎቶ መላላክ ይቅርባችሁ እባካችሁ ለማንም ፎቶ አትላኩ ሌላው ይቅር የምትቀርቢያትና የምታምኛት ጓደኛሽ እንኳ ብትሆን ፎቶሽችን እንዳትልኪላት እስካሁን ከነበረም አስጠፊ ምክንያቱም በገዛ ፎቶሽ አሳልፋ ልትሰጥሽ ትችላለች።
በያዘችብሽ በገዛ ፎቶሽ ልታስፈራራሽ ትችላለች ፎቶ መላላክ ጭራሽ አስፈላጊ አይደለም በፍፁም ለማንም ፎቷችሁን መላክ የለባችሁም አንችን ከናፈቀችሽ ቤትሽ መጣ ትይሽ ከዛ ውጭ ፎቶ መላላክ አስፈላጊ አይደለም።
አሁኑኑ ማስጠፋት ይኖርብሻል አምናታለው ብለሽ አትሸወጂ ታማኝ ልትሆን ትችላለች ግን ጥሩ ነገር መስሏት ወይም እሷ ሳታውቅ ከሷ ስልክ ሌላ ሰው ሊወስደው ይችላል ለዚህ ደግሞ አንች እርግጠኛ መሆን አትችይም እሷንም ለመውቀስ ይከብድሻል ስለዚህ ነገሩን በማስረዳት ማስጠፋት ይኖርብሻል።

☞ሁለተኛው ከባድ ምክንያት ደግሞ ምን ግዜም በሚያወራሽ ነገር ልብሽን ያደክመዋል አንችን የሱ ለማድረግ ቀላል በሆኑ ነገራቶች ያሳምንሻል
በፍቅር ስሜታዊ በሆኑ የውሽት የእዝነት ቃላቶችና ፅሁፎች ባጭሩ ያታልልሻል።
ወዳዘጋጀልሽ ወጥመድ ያስገባሻል ያኔ ወደሱ ወጥመድ በገባሽ ግዜም የፈለገውን ነገር ያዝሻል አንችም በፍቅር ስለከነፍሽ ያዘዘሽን ቆሻሻ ነገር ትፈፅሚያለሽ አላህ ይጠብቀን ይሄኔ የሰውም የጅንም ሸይጧን ይጫወትብሻል።
ውድ እህቴ አንችኮ በሰላምና በተረጋጋ ሁኔታ የተቀመጥሽ ንፁህ ነበርሽኮ ለምን እንዲህ ያለ መከራና ስቃይ ውስጥ ትገቢያለሽ ለምን!?
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው በዚህ ሰዓት በእንደዚህ አይነት መከራ ውስጥ የሚገኙ
ስንስትና ስንት ሴቶች ናቸው በዛቻ ማስፈራሪያ ውስጥ የሚገኙ
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው ሚስጥራቸው አደባባይ ላይ የወጣባቸው
ስንትና ስንት ሰቶች ናቸው ክብረ ንፅህናቸውንና ማንነታቸውን ያረከሱ
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው በፀፀትና በቁጭት የሚገኙ ታዲያ ከነዚህ ሁሉ እህቶቻችሁ ትምህርት መውሰድ አትችይም ከነዚህ ሁሉ እህቶች ታሪክ መማር ማገናዘብና ማስተንተን አለብሽ።

#ይቀጥላል
ይቀጥላል

Share share

💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
☞☞የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–

"ከሴቶች ሁሉ በላጭ👇👇

①☞ ስታያት የምታስደስትህ፣

② ☞ስታዛት የምትታዘዝህ፣

③ ☞ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"

[አስሶሒሐህ: 1838]

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫:::::::::የሀራም ፍቅር:::::::::::🚫

ክፍል 3⃣

ሁሉም ሴቶች ሊያነቡት ሚገባ ትልቅ ምክር

እህቶቸ በዚህ ሀራም ፍቅር ግኑኝነት የሚገኙ ወጣቶች ስለናንተ ምን እንደሚሉ ታውቃላችሁ ሴት ልጅኮ ከኛጋ ልክ እንደ ሲጋራ ናት ትርጉሙ ምን እንደሆነ ታቂያለሽ እንደ ሲጋራ ማለት መጦ መጦ ሲጨርስሽ መሬት ላይ ጥሎ ይረግጥሻል በዚህም አያቆምም
ሌሎች እህቶችሽ ጋ ሂዶ አስቀያሚ ነገሮችን ስላንች ይነግራቸዋል
ይሄ ሁሉ ነገር አንች ላይ እንዲደረግብሽ ካልፈለግሽ ከዚህ የሀራም ፍቅር እራቂ።
የታለ ዲንሽ የታለ ሀያእሽ የታለ ስነ ምግባርሽ የታለ የቤተሰብሽ መልካም አስተዳደግ ሁሉንም ነው የሚያጠፋብን ይሄ ትልቅ ወንጀል ነው
ትንሽም ብትሆን በሀራም ግኑኝነት መጀመር የለባችሁም።

አንዳንድ እህቶች አታካብድ ይሄኮ ቀላል ግኑኝነት ነው ጨዋታና መዝናኛ ብቻ ነው ይላሉ። በፍፁም ቀላል አይደለም በአላህ ይሁንብኝ ይህችን ቀላል ነው የምትለዋን መጨረሻ ብትሰሙ ታዝናላችሁ
አንዷ ግኑኝነት የጀመረችው በቀላል የፌስቡክና የቴሌግራም የፍቅር ቃላቶች ልውውጥ ነበር የጨረሰችው ግን ክብረ ንፅህናዋን ጭራሽ በማጠብቅበት ቦታና ሰዓት ለዚያ ለፌስቡክ ወጣት ነበር ያስረከበችው።
#ሱብሀናላህ
ምክንያቱም ይህ ግኑኝነት የጀመረችው በሀራም ነው።
#አላህ ሱብሀነ ወተዓላ የሸትጧንን ዱካ አትከታተሉ ነው ያለን ለምን ይመስልሻል ምክኛቱም ሸይጧን የሚያዝሽ የቆሻሻና የጥመትን መንገድ ነው ውድ እህቴ ነብያች ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም የተናገሩትን ላስታውስሽ ይህችኮ አይን ዝሙትን ትሰራለች ዝሙቷም ሀራምን ማየት ነው።
ይህችም ጀሮ ዝሙትን ትሰራለች ዝሙቷም መጥፎ ነገርን መስማት ነው።
ከዛም በመጨረሻው ሀዲስ ብልትም ወይ እውነት ነው ብሎ ይቀበላል አልያም ይዋሻል።
ውድ እህቶቸ በመጀመሪያ ደረጃ አላህን ልንፍራ ይገባል አላህን እንፍራ የሆነ ቀን ወደድንም ጠላንም ከአላህ ፊት እንቆማለን የሰራነውን እንደምንጠየቅ ማሰብ ይኖርብናል የሰው ልጅ ከሞተ ቂያማው በሱ ላይ እንደሚቆም ማውቅ አለብን ቀብር ደግሞ የመጀመሪያው ቤታችን ነው።
ወይ የጀነት ጮፌ ይነጠፍልናል አልያም የእሳት ስለዚህ ውድ እህቴ ዱንያ የፈለገ እረጅም ብትመስልሽ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደምትጠፋ ማወቅ ይኖርብሻል።
ውድ እህቴ አላህ ሱብሀነወተዓላ መጨረሻሽን አሁን ባለሽበት የሀራም ግኑኝነት እንዲያደርገው ትፈልጊያለሽ በፍፁም አትፈልጊም አይደል ስለዚህ ይሄን የውሽት ፍቅር በእውነተኛው የሀላል ፍቅር ቀይሪው
አንድ ማወቅ ያለብሽ ነገር በሀራም የመጣ ወንድ ልጅ የፈለገ ቢምል ይዋሻል ከመዋሸት ወደኋላ አይልም።
እውነተኛው ሀላልን ፍላጊ ወንድ ወደ ቤተሰቦችሽ ሂዶ ስላንች የሚመለከተው ሰው በሸሪአዊ መንገድ ያናግራል ይጠይቃል የጋብቻንም ጉዳይ በቶሎ ያስጀምራል ።
ነገር ግን በዚህ ሶሻል ሚዲያዎዎች በሜሴጅ በስልክ በፌስቡክ የሚመጣ ወንድ ከመዋሸት እና በራሱም ባንችም ላይ በመጫወት ወደኋላ አይልም
ስለዚህ ውድ እህቴ በደምብ ልታስቢበት ይገባል።
ይሄን ሁሉ የተናገርኩበት ምክንያት ሳታውቁ ትቀራላችሁ ብየ ሳይሆን ለማስታወስ ነው።

#ይቀጥላል
ይቀጥላል

የምትወጃት እህት ካለችሽ ሼር አድርጊላት

💍:::::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
☞ሰለፎቻችን ሴቶቻቸውን እንዲህ በማለት ነበር የሚመክሩት...

ሱፍያን አሰውሪ ረሂመሁሏህ
እንዲህ ይላል ለሴት ልጅ ቤቷ ውስጥ

እንደመሆን በላጭ ነገር የለም #አሮጊትም እንኳ ብትሆን

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫:::::::::::የሃራም ፍቅር::::::::::::::🚫

ክፍል አራት/4⃣

የሀራም ፍቅር እና በጋብቻ ስም የሚሰሩ ስህተቶች ወላሂ በጣም ትልቅ ምክር አለው።
አምብቢው ላንተም ነው ወንድሜ አምብብና ለእህቶቸህ ሼር አርገው

ክፍል አራት 👇

ይህ መልእክቴ አላህ መመለስን ይስጣቸውና በተለይ ውድ እህቶች በሀራም መንገድ በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች ከተለያዩ ወጣቶች ጋር የሀራም ግኑኝነትን በጋብቻ ምክንያት አሳበው ከወንዶች ጋር በዚህ ግኑኝነት ውስጥ ለሚገኙ።
እሷ ከልቧ እንደሚፈልገው ሁና ትስቅለታለች እውነተኛ ፊቷንም ታሳያዋለች
እሱም በተራው በጋብቻ ምክንያት አሳቦ ያታልላታል ይጫወትባታል።
ውድ እህቴ እኔ የምልሽ ነገር
👉በመጀመሪያ ደረጃ አላህን ልትፈሪው ይገባል ማወቅ ያለብሽ እውነታ ደግሞ ይህ የጀመርሽው ያለሽበት የሀራም የሶሻል ሚዲያ ፍቅር ግኑኝነት ክልክል ሀራም ነው በሸሪአው አልተፈቀደም በመቀጠል ይህ ለምታደርጊው ነገር ሁሉ ነገ በቀብርሽ ውስጥና በአኼራሽ የምትጠየቂበት መሆኑን አስተውይ።
ያኔ አላህ ሲጠይቅሽ ምን ብለሽ ልትመልሽ ነው እዚሁ በዱንያ ላይ እራስሽን ቀድመሽ ሂሳብ አድርጊ
👉በሁለተኛ ደረጃ ካንቺ ቀደም በዚህ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ውስጥ የነበሩና ሂወታቸው ምስቅልቅል የወጣባቸው እህቶችሽን ታሪክና ጠባሳ ማስታወስ አለብሽ ከነሱ ሂወት ትምህርትን ውሰጂ።
ስንትና ስንት እህቶች ናቸው ለውርደት ለኪሳራ ለማስፈራሪያ ለሞት ለእስር እራስን ለማጥፋትና መሰል ከባድ ችግሮች የተዳረጉት
የዚህ ሁሉ ነገር ምክንያት ይሄው አስፀያፊ የሶሻል ሚድያ ፍቅርና በጋብቻ ስም የሚጀመር በሸሪዓው የተከለከለ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ነው
ውድ እህቴ በዚህ አስፀያፊ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ እያለሽ ቀንሽ ደርሶ ብትሞቺ ለአላህ ምን ልትይው ነው? በዚህ አይነት ግኑኝነት ሂወታቸው አደጋ ላይ ከወደቀው እህቶችሽ ትምህርትን መውሰድ አለብሽ
ካለፍው ያልተማረ ሌላ በምን ሊማር ይችላል።
👉 በሦስተኛ ደረጃ ውድ እህቴ ይሄን የምንመክርሽን ምክር አልቀበልም አይ ባለሁበት ግኑኝነት ላይ እቀጥላለው እኔኮ በጣም እወደዋለው እሱም በጣም ይወደኛል የምትይ ከሆነ ደግሞ ይህ የጀመርሽውን ግኑኝነት ማስተካከል ይኖርብሻል ማስተካከል ማለት ግኑኝነቱን ባስቸኳይ ወደ ሀላል( ትዳር) ቀይሪው
ይወደኛል ብለሽ ካሰብሽ እንዲህ በይው በእውነት የምትወደኝ ከሆነና እኔን አግብተህ መኖር የምትፈልግ ከሆነ አሁኑኑ ባስቸኳይ እንዲሁም ባጭር ጊዜ ውስጥ ወደቤተሰቦቼ ያንተን ቤተሰቦች ልከህ ሀላል አድርገኝ በይው ከዛም በሀላል በሸሪዓው መንገድ ኒካህ አድርጎ ሊወስድሽ ይችላል።
ግን ይህን የጠየቅሽውን ነገር ላለመቀበል ባለበት ሀራም ነገር ለመቆየት ፈልጎ የማይሆን ምክንያቶችን የሚደረድርና ሊያታልልሽ የሚሞክር ከሆነ ባስቸኳይ ወዲያውኑ የዚህን ሀራም ፍቅር ግኑኝነት መስመር ማቅም አለብሽ።
ያኔ እውነተኛ አንችን የሚፈልግሽ ወንድ ከሆነ የነበራችሁበትን የሀራም ፍቅር ግኑኝነት አቁሞ እነዚያ ሲያቀርባቸው የነበሩትን የተሳሳቱ ምክንያቶችንና ሰበቦችን አስተካክሎ ወደ ቤተሰቦችጋ ሄዶ የጋብቻን ጉዳይ ያስጨርሳል።

የመጨረሻው ክፍል ይቀጥላል

👉ይቀጥላል

ሼር ሼር ሼር ሼር


💍:::::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
🚫:::::በጣም ይገርማሉ:::::::🚫

ፎቶ አይሰለቻቸው ሊነሱ ሲቆሙ
አንዴ መኮሳተር ወይ ሲሽኮረመሙ

መኳኳል መገለጥ ለህዝብ ሊወጡ
የዘመኑስ ሴቶች ምንኛ ቅጥ አጡ

ፖስታ ፖስታ ፊትናን ትዘራለች
ዋው ሲሏት በደስታ ስትስቅ ታመሻለች
እስቲግፋር ሳታደርግ ወይም ትሞታለች

ወይ ደግሞ ያይና አይኑን ያልሰበረ
ሲመኛት ያመሻል ልቡ እንደሰከረ

ተውበትን ሳያስብ ሞት ይወስደውና
አኸይራውን አጥቶ ይቀረዋል መና
እህቴ እባክሽን አቱኝ ፈተና

መልሽው ልብሽን ተውበት አድርጊና
የኸለቀሽ ጌታ መሀሪ ነውና
ንቂ ተመለሽ አቱኝ ፈተና::

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫:::::::::'የሃራም ፍቅር::::::::::::🚫

ክፍል አምስት /5⃣

ግን ውድ እህቴ ይሄን ሁሉ ማድረግ ሳትችይ ቀርተሽ በነበርሸረበት የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ ዘውታሪ ሆነሽ እሱም እየፃፈፈልሽ አንችም እየፃፍሽለት እየተሳሳቃችሁ ሌሎች ድንበር ያለፉ ነገሮችን እያረጋችሁ ከቀጠላችሁ
👉በመጀመሪያ በዲንሽ ላይ ከባዱን ወንጀል ትሰሪያለሽ
👉በመቀጠልም ክብረ ንፅህናሽን ማንነትሽን ታጭና ባደባባይና በሰዎች ዘንድም ትዋረጃለሽ
ውድ እህቴ ለወንድ ልጅ አንች የምትለኪያቸው ፎቶዎች ቪዲዩዎች ድምፆች ለሱ አንችን ማስፈራሪዎችና የሱ ባሪያ የሚያደርግብሽ ማስረጃዎች ናቸው በዚህ ቅጣት ከመቀጣትሽ በፊት በሌሎች በደረሰው ጠባሳ መማር ይኖርብሻል
👉በአራተኛ ደረጃ ይህ የግል ምክሬ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችም ምክር ነው። እሱም ከሀራም ፍቅር ግኑኝነት በኋላ መጋባት መጥፎ ነው።
ውድ እህት ወንድሞች ላስታውሳችሁ ምክኛቱም በዚህ ጊዜ የብዙዎች የፍች ምክንያት ስለሆነ በዛ የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ ቆይተው ተጋብተውም እርስበርሳቸው ጥርጣሬ ያድርባቸዋል እሷ ሌላጋስ ቢያወራ ስትል እሱም ሌላጋ ብታወራስ ብሎ ይጠራጠራል።
እርስ በርስ ቢጠራጠሩም ምንም የሚገርም ነገር የለውም ምክንያቱም እነሱ ከዚህ ቀደም በዚህ አስቀያሚ ሂወት ነበሩበትና።

ወንዶች ሲጠየቁ ለምን ነው የማታገቧን ሴት በፍቅርና በጋብቻ ስም የምትጫወቱባትና ጊዜዋን የምትገድሉባት ሲባሉ ይሄማ ግድ ነው የምንፈልገውን እስናገኝ ይላሉ በዚህም አያቆሙም አንች ላይ እንደፈለገ ተጫውቶ ሲጠግብ ይተውሽና ሌላዋን ንፁህ ምንም የማታውቀውን አግብቶ ይኖራል።
ስለዚህ ውድ እህቴ ይሄን ጉዳይ እንደ ቀልድ ሳትመለከቺ ዛሬውኑ ከዚህ ጉዳት መላቀቅ ይኖርብሻል ወደዚህ ነገር የሚያስገባሽን መንገዶች ዝጊያቸው በሶሻል ሚዲያ ላለማውራት እና የምታወሪያቸውንም ማቆም አለብሽ። በቃ ወደነዚህ ነገር የሚወስድሽን መንገዶች በቶሎ አቁሚያቸው።

the end

ለሌሎችም መልክቱን በማስተላለፍ እና ቀሪውንም እንዲያነቡ አስታውሻቸው።
ኢንሻ አላህ የአጅሩ ተካፋይ እንሆናለን።


በዱዓችሁ አትርሱኝ

ከዚህ የሃራም ፍቅር መውጣት ፈልጋችሁ እገዛ ካስፈለጋችሁ ከታች ባለው ጀዛከላህ በሚለው ሊንክ አማክሩን በቀላሉ ምትወጡበትን መንገድ እናሳያቹሃለን።

👇👇
@Jezakellah
@Jezakellah

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ምክሮች ይቀርባሉ እንመካከር በመመካከር ሂወት ቀለል ትላለች ይቀላቀሉን
👇 👇 👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
💍የሰርገ ቀን፣💍

የሰርገ ቀን ያኔ ስሞሽር ስታጀብ
በሚንዘ ሁሉም ደስቢሎት ስፈካ በፈገግታ

☞የጓደለኝሞላ ያሰብኩት ተሰካ
ላመስግንህ እንጂ የፈጠርከኝ ገታ ሚንእሳንሃል ሚንስ እከብድሃል

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w