ፓወር ፖይንት ፕረዘንቴሽን ስናዘጋጅ መከተል ያለብን ወሳኝ ነጥቦች:-
1) አጭርና ገላጭ ቃላቶችን መጠቀም (use Short list explanatory words)
2) ርዕስ፣ ንዑስ ርዕስ፣ እና ዝርዝር ሃሳቦችን ወጥ የሆነ ቀለማት፣ የፊደላት መጠን እና የብዕር አጣጣል መጠቀም (consistent formatting)
የሚመከሩ ፎንት ስታይሎች
🎯 Arial, Tahoma, veranda
የሚመከሩ የፊደላት መጠን
🎯ለዋና ርዕስ፡ >=40 point
🎯ለንዑስ ርዕስ፡ >=32 Point
🎯ለዝርዝር ሃሳቦች፡ >=24 Point
4) Capital letters አለመጠቀም
5) Italic ስታይል የምንጠቀመው ሌላ ሰው የተናገረውን ሃሳብ ስላይዳችን ላይ ያካተትን ከሆነ
6) የተለያየ የስላይድ ጀርባ አለመጠቀም (ወጥ የሆነ background መጠቀም)
7) ግራፍ እና ሰንጠረዥ ስንጠቀም ለተመልካቾች በደንብ እንድታይ ጎላ ማድረግ ወይም ጭራሹን አለመጠቀም
8) በአንድ ስላይድ ላይ ከ6 እስከ 8 መስመሮችን ብቻ መጠቀም (Maximum line number per slide = 6-8 lines)
9) ከ30 የማይበልጡ ቃላቶችን በአንድ ስላይድ ላይ መጠቀም
10) እያንዳንዱን ስላይድ ለአንድ ሃሳብ ማብራሪያ ብቻ ማድረግ (አንድ ስላይድ ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን አለማስቀመጥ)
11) አኒሜሽን እና ትራንዚሽኖችን እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም ወይም መቀነስ
12) ቡሌቶችን መጠቀም (ጠቋሚዎችን መጠቀም)
13) በእያንዳንዱ ጠቋሚ (Bullets) ረጅም አረፍተ ነገሮችን አለመጠቀም
14) የስላይድ ገጽ ቁጥሮችን መጠቀም (Page Numbering)
15) ራስጌ እና ግርጌ እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም
16) ፎቶ ፣ ሰንጠረዥ፣ ስማርት አርት፣ ሸፕ እና የመሳሰሉትን ስንጠቀም ካፕሽን ማድረግ
17) የሽፋን ገጽ (Slide cover page) ማዘጋጀት
18) ስላይዳችንን ሰርተን እንዳጠናቀቅን በትኩርት እንደገና መመልከት (Review our presentation
እነኝህን ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች በመጠቀም ፖወር ፖይንት ስላይዳችን በተመልካቾች ዘንግድ ከፍተኛ ተወዳጅና መሳጭ ማድረግ እንችላለን።
#How_to #Power_Point #Computer #ICT #Tips #ComputerBeginners #Word #MicrosoftWord #Tech
አድራሻ፡ ሲንታክስ አይሲቲ፣ መርሣ፣ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0920273166
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.