Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
#Computer_Beginner_Project_Ideas
1) Electric Scoter Technology
2) Drone Technology
3) SIM Card Technology
4) MRI Technology
5) 3D Printing Technology
6) 5G Network Technology
7) Ardino Technology
9) Server Computer
10) ZOOM (Video Meeting )
Join the Student Group🏃🏃‍♀️ @Syntaxictc
👍Facebook:- https://facebook.com/syntaxictc
Forwarded from Million Haile️
ማስታወቂያ
3ኛው ዙር የCOC ምዘና እና 13ኛው መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!
🔖ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ደረሰኝ ከ2 ጉርድ ፎቶ ጋ ይዞ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይቻላል።
ማን መመዘን ይችላል?
🔖ምዘናው ምንም አይነት የእድሜና የት/ዝግጅት ገደብ የሌለው ሲሆን ማንኛውም ሰው ተመዝግቦ መመዘን እና እውቅናውን ማግኘት ይችላል።
ማሳሰቢያ፦ በ2013 ዓ/ም ተመዝናችሁ ብቁ የሆናችሁ ሰርትፍኬታችሁን ከላይ በተጠቀሱት ቀናቶች እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሆ።
================================
13ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል። ለህጻናት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
ዳታ ቤዝ፣ ዌብሳይት ማልማት፣ አውቶ ካድ፣ ቪዲዮና ፎቶ ኢዲቲንግ፣ GIS፣ የሞባይል እና የኮምፒውተር መተግበሪያዎች ማልማት ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT
Forwarded from Million Haile️
ሰላም COC ሰርትፍኬት መውሰጃ ቀን ዛሬ ያለቀ ሲሆን በተለያየ ችግር ምክኒያት አንዳንድ ያልወሰዱ ተመዛኞች መኖራቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እስከ 19/09/2014 ዓ/ም ብቻ የተራዘመ ሲሆን በምንም አይነት ምክኒያት ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT
ፓወር ፖይንት ፕረዘንቴሽን ስናዘጋጅ መከተል ያለብን ወሳኝ ነጥቦች:-
1) አጭርና ገላጭ ቃላቶችን መጠቀም (use Short list explanatory words)
2) ርዕስ፣ ንዑስ ርዕስ፣ እና ዝርዝር ሃሳቦችን ወጥ የሆነ ቀለማት፣ የፊደላት መጠን እና የብዕር አጣጣል መጠቀም (consistent formatting)
የሚመከሩ ፎንት ስታይሎች
🎯 Arial, Tahoma, veranda
የሚመከሩ የፊደላት መጠን
🎯ለዋና ርዕስ፡ >=40 point
🎯ለንዑስ ርዕስ፡ >=32 Point
🎯ለዝርዝር ሃሳቦች፡ >=24 Point
4) Capital letters አለመጠቀም
5) Italic ስታይል የምንጠቀመው ሌላ ሰው የተናገረውን ሃሳብ ስላይዳችን ላይ ያካተትን ከሆነ
6) የተለያየ የስላይድ ጀርባ አለመጠቀም (ወጥ የሆነ background መጠቀም)
7) ግራፍ እና ሰንጠረዥ ስንጠቀም ለተመልካቾች በደንብ እንድታይ ጎላ ማድረግ ወይም ጭራሹን አለመጠቀም
8) በአንድ ስላይድ ላይ ከ6 እስከ 8 መስመሮችን ብቻ መጠቀም (Maximum line number per slide = 6-8 lines)
9) ከ30 የማይበልጡ ቃላቶችን በአንድ ስላይድ ላይ መጠቀም
10) እያንዳንዱን ስላይድ ለአንድ ሃሳብ ማብራሪያ ብቻ ማድረግ (አንድ ስላይድ ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን አለማስቀመጥ)
11) አኒሜሽን እና ትራንዚሽኖችን እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም ወይም መቀነስ
12) ቡሌቶችን መጠቀም (ጠቋሚዎችን መጠቀም)
13) በእያንዳንዱ ጠቋሚ (Bullets) ረጅም አረፍተ ነገሮችን አለመጠቀም
14) የስላይድ ገጽ ቁጥሮችን መጠቀም (Page Numbering)
15) ራስጌ እና ግርጌ እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም
16) ፎቶ ፣ ሰንጠረዥ፣ ስማርት አርት፣ ሸፕ እና የመሳሰሉትን ስንጠቀም ካፕሽን ማድረግ
17) የሽፋን ገጽ (Slide cover page) ማዘጋጀት
18) ስላይዳችንን ሰርተን እንዳጠናቀቅን በትኩርት እንደገና መመልከት (Review our presentation
እነኝህን ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች በመጠቀም ፖወር ፖይንት ስላይዳችን በተመልካቾች ዘንግድ ከፍተኛ ተወዳጅና መሳጭ ማድረግ እንችላለን።

#How_to #Power_Point #Computer #ICT #Tips #ComputerBeginners #Word #MicrosoftWord #Tech
አድራሻ፡ ሲንታክስ አይሲቲ፣ መርሣ፣ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0920273166
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc