Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
ለ13ኛ ዙር ሰልጣኞች ብቻ
ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ የመጨረሻ ቀን ቅዳሜ 21/01/2015 ዓ/ም ሰለሆነ ከጠዋቱ 04:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮጀክታችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ።
Channel photo updated
Group one
1. Abdu Fentaw
2. Seada Wuletaw
3. Mohammed Hussien

Group two
1. Neima Mesfin
2. Alebachew Tefera
3. Fethya Ali


Group three
1. Zehara Yassin
2. Amanuel Tegegne
3.

Group Four
1. Zufan Tilahun
2. Mikiyas H/Silassie
3. Tigist Hailu

Group Five
1. Foziya Mohammed
2. Nejib Mohammed
3. Etsegenet Adal

Group Six
1. Yerom Kebede
2. Biruk Seifu
3. Hayat Mohammed


Group Seven
1. Ekram Mohammed
2. Halid Abdu
3. Saron Solomon


Group Eight
1. Getachew Tesfaye
2. Sara Mohammed
Question and answer Q&A
1. Which of the following are the physical parts of a computer?
A) Software
B) Operating System
C) Software Applications
D) Hardware
E) None of the above
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Project title ideas
1. Sim card technology
2. memory technology
3. display device technology
4. fingerprint recognition technology
5. hacking
6. server computer
7. Operating System
8. 5G Network technology
9. Smart phone technology
10. solar paint technology
11. augmented reality technology
12. deep fake technology
13. computer vision
14. IPV6 (internet protocol version 6)
15. camera technology
16. cloud computing

ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦
https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦
@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦
https://www.facebook.com/Syntaxictc
#ለ15ኛ_ዙር_ሰልጣኞች
🔖 የመጨረሻ ወር ወርሃዊ ክፍያ የመጨረሻ ጊዜ ነገ ሰኞ መስከረም 30/2015 ዓ/ም ነው።
▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦
https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፦
@SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦
@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦
https://www.facebook.com/Syntaxictc
▪️DV 2024 (ዲቪ 2024) መሙላት ጀምረናል።
▪️የፓስፖርት ቀጠሮ እናሲዛለን።
🔹አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት
🔹 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
🔹ጊዜው ያለፈበትን ፓስፖርት ለማሳደስ
🔹 ስም፣ እድሜ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማስቀየር
🔹 የጠፋና የተሰረቀ ፓስፖርት ለማውጣት
🔹ገጹ የተበላሸ፣ የተጎዳ ና የተቀደደ ፓስፖርት ለመቀየር
🔹ገጹ ያለቀ ፓስፖርትን በአዲስ ለመቀየር
🔹የፓስፖርት ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ
🔹የህጻናት ፓስፖርት ለማውጣት

አድራሻ፡ ሲንታክስ አይሲቲ፣ መርሣ፣ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0920273166
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦
https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡
@SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦
@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦
https://www.facebook.com/Syntaxictc
#Microsoft_access
Query criteria Example
የማይክሮሶፍት አክሰስ ላይ ኪዮሪ (Query) ስንሰራ ክራይቴሪያ (Criteria) ላይ መጠቀም የምንችላቸው አማራጮች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ፓወር ፖይንት ፕረዘንቴሽን ስናዘጋጅ መከተል ያለብን ወሳኝ ነጥቦች:-
1) አጭርና ገላጭ ቃላቶችን መጠቀም (use Short list explanatory words)
2) ርዕስ፣ ንዑስ ርዕስ፣ እና ዝርዝር ሃሳቦችን ወጥ የሆነ ቀለማት፣ የፊደላት መጠን እና የብዕር አጣጣል መጠቀም (consistent formatting)
የሚመከሩ ፎንት ስታይሎች
🎯 Arial, Tahoma, veranda
የሚመከሩ የፊደላት መጠን
🎯ለዋና ርዕስ፡ >=40 point
🎯ለንዑስ ርዕስ፡ >=32 Point
🎯ለዝርዝር ሃሳቦች፡ >=24 Point
4) Capital letters አለመጠቀም
5) Italic ስታይል የምንጠቀመው ሌላ ሰው የተናገረውን ሃሳብ ስላይዳችን ላይ ያካተትን ከሆነ
6) የተለያየ የስላይድ ጀርባ አለመጠቀም (ወጥ የሆነ background መጠቀም)
7) ግራፍ እና ሰንጠረዥ ስንጠቀም ለተመልካቾች በደንብ እንድታይ ጎላ ማድረግ ወይም ጭራሹን አለመጠቀም
8) በአንድ ስላይድ ላይ ከ6 እስከ 8 መስመሮችን ብቻ መጠቀም (Maximum line number per slide = 6-8 lines)
9) ከ30 የማይበልጡ ቃላቶችን በአንድ ስላይድ ላይ መጠቀም
10) እያንዳንዱን ስላይድ ለአንድ ሃሳብ ማብራሪያ ብቻ ማድረግ (አንድ ስላይድ ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን አለማስቀመጥ)
11) አኒሜሽን እና ትራንዚሽኖችን እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም ወይም መቀነስ
12) ቡሌቶችን መጠቀም (ጠቋሚዎችን መጠቀም)
13) በእያንዳንዱ ጠቋሚ (Bullets) ረጅም አረፍተ ነገሮችን አለመጠቀም
14) የስላይድ ገጽ ቁጥሮችን መጠቀም (Page Numbering)
15) ራስጌ እና ግርጌ እንደ አስፈላጊነቱ መጠቀም
16) ፎቶ ፣ ሰንጠረዥ፣ ስማርት አርት፣ ሸፕ እና የመሳሰሉትን ስንጠቀም ካፕሽን ማድረግ
17) የሽፋን ገጽ (Slide cover page) ማዘጋጀት
18) ስላይዳችንን ሰርተን እንዳጠናቀቅን በትኩርት እንደገና መመልከት (Review our presentation
እነኝህን ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች በመጠቀም ፖወር ፖይንት ስላይዳችን በተመልካቾች ዘንግድ ከፍተኛ ተወዳጅና መሳጭ ማድረግ እንችላለን።

#How_to #Power_Point #Computer #ICT #Tips #ComputerBeginners #Word #MicrosoftWord #Tech
አድራሻ፡ ሲንታክስ አይሲቲ፣ መርሣ፣ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0920273166
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
project templet for computer beginners 2022.docx
201.9 KB
you can use this as templet