ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
1.38K subscribers
314 photos
3 videos
18 files
50 links
Download Telegram
Forwarded from ዝንቅ መዝናኛ (Mr. Nobody)
ሁልሽም ፕሮፋይልሽን ወደ ጥቁር ከመቀየርሽ በፊት እንጠንቀቅ!!

ብዙ እድል ተሰጥቶናል፤ በአግባቡ እንጠቀምበት። ይህ በሽታ በመንግስት አቅምና ጥንካሬ ሳይሆን በግለሰቦች ጥንቃቄ ስለሆነ የጉዳት መጠኑ የሚወሰነዉ እያንዳንዳችን የግላችንን ጥንቃቄ እናድርግ። በኃላ ማንም ተወቃሽ ማንም ወቃሽ መሆን አይችልም በዚህ ጉዳይ። ጣሊያን፣ ስፔን፣ አሜሪካና ኢራን ከኛ የተሻለ የጤና አጠባበቅ system አላቸዉ፤ ግን አልዳኑም። ጣሊያን ዛሬ ከቻይና የበለጠ ሞት በትንሽ ጊዜ አስመዝግባለች። ወገኖቼ የአየር መንገድ በራራ በማስቆም ቢሆን ጣሊያንን አሜሪካ እንኳን አልቀደመቻትም። ግን የሚሆነዉን እያየን ነዉ። ትላንት ጣሊያን የአለም ሪከርድ የሆነዉን የሞት መጠን አስመዝግባለች። ስለዚህ ለሁሉም ነገር ሰበብ መፈለጉንና ጣት መጠቋቀሙን ትተን በግል እንዲሁም በቤተሰብ ደረጃ ጥንቃቄ እናድርግ። ይህ በንዝህላልነት በኢትዮጵያ ላይ ብቻ የመጣ ጋሬጣ ሳይሆን በአለማችን ላይ ዘር፣ ቀለም ሳይል የመጣ የሁላችንም ፈተና ነዉ። አንድ ላይ ከተባበርን፣ እያንዳንዳችን የየራሳችንን ኃላፊነት ከተወጣን ይህን ወረረሽኝ ብዙ እልቂት ሳያስከትል መቆጣጠር እንችላለን። ካልሆነ ግን ነገ ፕሮፋይል አይደለም ቆዳችንን ብንገለብጥ ምንም ለዉጥ አናመጣም። ዛሬም ያለንን ትንሽ ሰዓት ቁም ነገር እንስራበት።

የወረረሽኙን መጠንና ክብደት ያልተረዱ ብዙ ወገኖች ስላሉ ይህንን መልዕክት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ላይ በማጋራት የበኩላችንን እንወጣ።

#Share
#Please
#BeSeriousCoronaIsSerious

@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ
ትናንት በግል ችግር ምክንያት ጥያቄዎችን አዘጋተን ማቅረብ አልቻልንም ለዚህም ከልብ ይቅርታ እናቀርባለን ፡፡ 🔥🔥🔥

ዛሬ እንደ ከዚ ቀደሙ ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን ይዘንላችሁ መተናል፡፡

1) የአለማችን ትልቋ ሀገር ማን ናት ?

ሀ) አሜሪካ
ለ) ራሽያ
ሐ) ቻይና

2) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ታሪክ የሚይዘው በእርስ በእርስ ጦርነት እና በተበታተነ መልኩ በተለያዩ ሀገር ገዢዎች ስር ኢትየጵያ የወደቀችበት ዘመን ምን በመባል ይታወቃል ?

ሀ) ዘመነ መሳፍንት
ለ) የድንጋይ ዘመን
ሐ) የመካከለኛው ዘመን

3) ሞቃታማዋ የአለማችን ክፍል የቱ ነው?

ሀ) እሲያ
ለ) አውሮፓ
ሐ) አፍሪካ

4) ከአለማችን ሀገራት ሁሉ covid-19 ሕዝቦችዋን በብዛት ያጠቃባት ሀገር እና በሟቾች ቁጥር ቀዳሚዋ ሀገር ማን ናት?
ሀ) ቻይና
ለ) ጣልያን
ሐ) አሜሪካ

5) ሺሊን በመባል የሚታወቅ መገበያያ ገንዘብ የሚጠቀሙ ሀገራት ስንት ናቸው ?
ሀ) 2
ለ) 4
ሐ) 6

Bonus question🔥🔥🔥🔥

# What are the five colours of the Olympic rings?

እንደተለመደው መልሱን በ @EthiopianFirst_bot ይላኩልን መልካም ዕድል ከውብ ምሽት ጋር

#please_share_to_ur_friends
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Edit name)