ሐላል የሆነ ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ?
የሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ(የኢንቨስትመንት ሒሳብ) ይህ የሒሳብ አይነት በግለሰቦች፣በዕድሮች፣በተለያዩ ማህበራቶች፣ ከሃገር ውጪ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሊከፈት ይችላል፡፡የሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳብ ደንበኞች ትርፍና ኪሳራን ለመካፈል በተወሰነ የጊዜ ገደብ የሚከፍቱት ሒሳብ ነው።
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #IFB #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #halalbusiness #finance

👍9
ወዲዐህ የታዳጊዎች የተቀማጭ ሒሳብ
ለታዳጊዎች የቁጠባን ባህል ለማስተማር በወላጆች ወይንም በአሳዳጊዎች የሚከፈትና የሚንቀሳቀስ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡
Instagram: https://www.instagram.com/dashenbankofficial
Telegram: https://t.me/DashenBankEthiopia
X (Twitter): https://x.com/bankdashen
YouTube: https://www.youtube.com/@dashenbank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page
TikTok: https://www.tiktok.com/@dashenbankofficial
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #0interest #IFB #youthsaving #sharik #children #saving #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #economics #economy #halalbusiness #finance

👍6
ሸሪክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት!!
ባሉበት ቦታ ከዳሸን ባንክ
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: https://dashenbanksc.com/
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #IFB #InterestFreeBanking #finance #banking #halal

👍8
ዳሸን ባንክ በተለይ ወጣት ሴቶችን ማዕከል ያደረገ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ይዞልዎት መምጣቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ለተሰማሩ የቀረበው ይህ አገልግሎት ቀላል መስፈርቶች ያሉት ሲሆን እንደየደረጃው 45 ሺህ፣ 185 ሺህ እና 300 ሺህ የብድር አቅርቦት አመቻችቷል።
ለበለጠ መረጃ የባንካችንን ድረ-ገጽ ይጎብኙ አልያም ወደነጻ የጥሪ ማዕከላችን (6333) ይደውሉ።
#DashenBank #Ethiopia #IFB #MESMER #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #halalbusiness

👍11
ከወለድ ነጻ የዱቤ አለ አገልግሎት መስፈርቶች ምንድን ናቸው?
• ደንበኛው የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ ሂሳብ ሊኖረው ይገባል፡፡
•ደንበኛው በዱቤ አገልግሎቱ የሚገዛው ንብረት ወይም አገልግሎት በሸሪዐህ ህግ የተፈቀደ ሊሆን ይገባል
•ደንበኛው በግል እና በመንግስት መስሪያ ቤቶች ተቀጥሮ የሚሰራ ከሆነ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት የገቢ መጠን እና የቅጥሩን ማረጋገጫ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
•አመልካቹ በግል ስራ የሚተዳደር ከሆነ የሚሰራውን የስራ አይነት እና ድርጅት የሚገልጽ ማስረጃ ፣የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰነድ፣ የድርጅቱን የሶስት አመት የባንክ ስቴትመንት እነዲሁም ባንኩ የሚጠይቀውን ተጨማሪ የግል ስራውን የተመለከቱ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
•ደንበኛው በባንኩ ተቀማጭ ጥሬ ገንዘብ በብር ወይም በውጭ ምንዛሬ ካለው እንደ ዋስትና እራሱ ግለሰቡ ሊያሲዝ ወይም ሌላ ሶስተኛ ወገን ሊያሲዝለት ይችላል፡፡
•በተጨማሪ ደንበኛው ቋሚ ንብረት ካለው እንደ ዋስትና ማስያዝ አልያም የሶስተኛ ወገን ዋስትና ማቅረብ ይችላል፡፡
#DashenBank #DubeAle #DigitalBanking #DigitalFinance #IFB #Sharik

👍20❤2
ቤትዎን ያለ ሃሳብ ያሟሉ!
በወለድ ነጻ የዱቤ አለ አገልግሎት ቤትዎን ያለ ሃሳብ ያሟሉ፡፡ ዛሬ ለገዙት በሸሪዓህ ህግ የተፈቀዱ ምርትና አገልግሎቶች ክፍያውን ዘና ብለዉ በ 3 ፣ 6፣12 ወር ይክፈሉ::
ከእርስዎ የሚጠበቀው አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ዳሸን ባንክ በመሄድ በመመዝገብ እና አስፈላጊዉን መረጃ ማሟላት !
የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ
Android : https://shorturl.at/vtrck
iOS: https://shorturl.at/Cezzy
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharikdubeale #dubeale #IFB #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #economy #halalbusiness #finance

👍5❤3
ለልጅዎት የሚያቆዩትን ሀብት አሁኑኑ ማስቀመጥ ይጀምሩ። ለዚህም ራዕይዎ የወዲዐህ የታዳጊ ቁጠባ ሂሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ-https://dashenbanksc.com/other-special-deposit-ifb/
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #child #IFB #card #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #halalbusiness #finance

👍6❤2
ለልጅዎት የሚያቆዩትን ሀብት አሁኑኑ ማስቀመጥ ይጀምሩ። ለዚህም ራዕይዎ የወዲዐህ የታዳጊ ቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ-https://dashenbanksc.com/other-special-deposit-ifb/
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharikchildren #child #IFB #card #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #halalbusiness #finance

👍11🔥1
እንዳሻዎት ይሸምቱ!
ፍላጎትዎን ሳይገድቡ በሸሪዐህ የተፈቀዱ አገልግሎቶችን በ 3፣ 6 እና 12 ወር ብድር መክፈያ ጊዜ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ከእርስዎ የሚጠበቀው አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ዳሸን ባንክ በመሄድ በመመዝገብ እና አስፈላጊዉን መረጃ ማሟላት !
የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ
Android : https://shorturl.at/vtrck
IOS: https://shorturl.at/Cezzy
#Facebook #shopping #Bank #finance #halal #zerointerest #dubeale #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #sharik #IFB

እድሜዎ ከ 18 አመት በላይ ሆኖ በግል ስራ አለያም በቅጥር ስራ ቋሚ ገቢ ካለዎት የ ዱቤአለ መተግበሪያን በማውረድ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሽን ባንክ ጎራ በማለት ዱቤአለን መጠቀም ይችላሉ።
ዱቤ የለም ድሮ ቀረ!!
መተግበሪያዉን ለማውረድ
👉 Android : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dubepay
👉iOS: https://apps.apple.com/ke/app/dubeale/id1617457867z
#ዱቤአለ #DubieAle #interestfreebanking #IFB #requirements #eligible #rentcar #DashenBank #BuyNowPayLater #EagleLionSystemTechnology #Ethiopia #MobileApplication #Credit #Android #IOS #BNPL #New #App #FinancialFreedom #Banking #ELST #Fintech #DubeAle #Download

👍3
ቅድሚያ እንስጥዎ!
የሸሪዐህ መርሆችን ተከትሎ በውጭ ምንዛሬ የሚከፈተው ወዲዐህ የቁጠባ ሂሳብን ሲጠቀሙ የተለያዩ ፋይናንስ አገልግሎቶችን በቅድሚያ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
የቁጠባ ሂሳቡን ለመክፈት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።
#facebook #Bank #finance #halal #zerointerest #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #sharik #IFB #halalbusiness

👍8❤2
እስከ 375 ሺ ብር ድረስ ፋይናሲንግ!
ከወለድ ነፃ የመስመር ፋይናንስ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
•የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
•የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት
•የቀበሌ መታወቂያ
•የጋብቻ የምስክር ወረቀት
•የንግድ ስራው ከሸሪዐህ ህግጋት ጋር የማይፃረር መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ
•የሰራተኞች ብዛት የሚያሳይ ማስረጃ
•የንግድ ቦታውን የሚያሳይ በፎቶ የታገዘ ማስረጃ
ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/
#facebookviral #Bank #finance #halal #interest #free #loan #sharik #mesmer #banking #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #IFB

👍2
በቀርድ ክፍያዎትን ያቀላጥፉ!
በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ እድሮች፣ የተለያዩ ማህበራት ገንዘባቸውን በአደራ የሚያስቀምጡበትና ደንበኛውም ያለገደብ በቼክ አማካኝነት የሚያንቀሳቅሰው የሒሳብ ዓይነት ነው፡፡
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharik #sharikqerd #ifb #sharikcheck #check #dashensharik #sharik #0interest #IFB #card
#sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #economics #economy #halalbusiness #finance

👍6❤1
እስከ 375 ሺ ብር ድረስ ፋይናሲንግ!
ከወለድ ነፃ የመስመር ፋይናንስ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
•የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
•የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት
•የቀበሌ መታወቂያ
•የጋብቻ የምስክር ወረቀት
•የንግድ ስራው ከሸሪዐህ ህግጋት ጋር የማይፃረር መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ
•የሰራተኞች ብዛት የሚያሳይ ማስረጃ
•የንግድ ቦታውን የሚያሳይ በፎቶ የታገዘ ማስረጃ
ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/
#telegram #Bank #finance #halal #interest #free #loan #sharik #mesmer #banking #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #IFB

ወደ ምቾት ዓለም ተቀላቅለናል!
የዳሸን ሱፐር አፕን ዛሬውኑ በማውረድ በአንድ ላይ ሁሉን ያግኙ።
App Store: https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870
Playstore : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dashen.dashensuperapp&hl=en
#facebook #Bank #dashensuperapp #allinone #digital #banking #sharik #IFB #halal #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

ለእቅድሽ ፋይናንሲንግ!
የንግድ ስራሽን በሐላል መንግድ ገንብተሽ እዚህ ደርሰሻል። ከዚህም የበለጠ ለመስራት የመስመር ፋይናንሲንግ አገልግሎት ተጠቅመሽ እቅድሽን አሳኪ።
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥር ይደውሉ:-0970303030
0976363636
6333
እንዲሁም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/
#Bank #dashensuperapp #dashensharik #mesmer
#sharikwomen #digital #banking #sharik #IFB #halal #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

👍14❤2🔥1🥱1