Soccer Ethiopia
83.9K subscribers
68.1K photos
209 videos
6 files
21.8K links
The voice of Ethiopian football

For business enquiries ONLY

Tell: +251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net
Download Telegram
Forwarded from GOFERE
👌 ጎፈሬ ቃሉን ጠብቋል! 👌

በአንድ የሶሻል ሚዲያ ልጥፍ (ፖስት) መነሻነት ጎፈሬ ለሁሉም የዩጋንዳ የባስኬትቦል ዳኞች ጥራት ያላቸውን ምርቶችን በስጦታ መልክ አበርክቷል። ባለአደራዋ የሶሻል ሚዲያ የጎፈሬ ቤተሰብም ለዳኞቹ የተዘጋጁትን ማሊያዎች ያስረከበች ሲሆን ዳኞቹም በቅርቡ በሚደረጉት የኤንቢኤል የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትጥቆቹን መጠቀም ይጀምራሉ።

ጎፈሬ ቃሉን ይጠብቃል!
ታሪኩ ይቀጥላል....


------------------------------------------------------

👌 Gofere kept its promise! 👌


After working closely with Basketball Referees Association and the National Basketball Federation, Gofere delivered the kits on time for the upcoming NBL playoffs.

@goferesportswear
16👍2
🏆በቻን ሌላ ፍልሚያ! 🏆

በቻን ሌላ ፍልሚያ!
በቀጠለው የአፍሪካ ሃገራት ፍልሚያ ኬንያ ከሞሮኮ ይጫወታሉ!
አሁኑኑ https://betika.et/et/mobile/#/ ላይ ይወራረዱ
👍4👌1
ገንዘብዎን በካርድዎ ይያዙ
ክፍያዎን በሲቢኢ ፖስ ይፈፅሙ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን

👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

ልብ ይበሉ፡

በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
12👍1
Forwarded from GOFERE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍 የጎፈሬ ታላቅ ተግባር በታላላቅ የምስራቅ አፍሪካ ሚዲያዎች 🤩

በሁለት ዓረፍተ-ነገር የተጋራው የሶሻል ሚዲያ ልጥፍ (ፖስት) በዩጋንዳ ትልቁ የቴሌቪዥን የስፖርት ፕሮግራም እውቅና አግኝቷል። ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ ታላላቅ የአፍሪካ ሀይቆች ቀጠና የስራ እና የገበያ ማስፋት የ4ኛ ዓመት በዓሉን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እየተዘዋወረ በሚያከብርበት ወቅት በዩጋንዳ አነጋጋሪ የሆነው የሶሻል ሚዲያ ልጥፍ በበርካታ የብዙሃን መገናኛ አውታሮች ሲዘዋወር ሰንብቷል።

ጎፈሬ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው!
ታሪኩ ይቀጥላል....


--------------------------------------------------------------

Gofere's collaboration with NBRA and FUBA made headlines across Uganda's mainstream media perfectly timed with Gofere 4th operational system anniversary celebration in the Great Africa Lakes Region.

@goferesportswear
13
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ የፍትህ አካል (FIB) ክለቦች በካፍ ክለብ ላይሰንሲንግ ኦንላይን ፕላትፎርም (CLOP) ላይ ሲመዘገቡ ያያያዟቸውን ሰነዶች መሠረት በማድረግ በምስሉ ላይ የተጠቀሱ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።

ፌዴሬሽኑ ጨምሮ በውሳኔዎች ላይ ቅሬታ አቅራቢ ክለብ ይግባኝ የመጠየቅ መብቱ እንደሆነና ይህ የውሳኔ መግለጫ በየቀኑ የሚፈጠሩ ለውጦችን በመመርኮዝ ተሻሽሎ ይፋ እንደሚደረግ አመላክቷል።
10
በየትም ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት፣
****
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት
በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ገንዘብዎን በአግባቡ ያስተዳድሩ!

ግብርዎን ለመክፈል
የአየር ትኬት ለመቁረጥ
ገንዘብ ለመላክ
ደመወዝ ለመክፍል

ቀላል አማራጭ በሆነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #banking #ethiopia #internetbanking
7
የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ ታውቋል

ከትናንት በስትያ በወጣው የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ድልድል ከሊቢያ ክለብ ጋር ድልድል የደረሰው ወላይታ ድቻ ተጋጣሚው ማን እንደሆነ አሁን ታውቋል። በዚህም በሊቢያ ፕሪሚየር ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አል አሀሊ ቤንጋዚን የገጠመው አል ኢትሀድ ጨዋታውን 3ለ0 በማሸነፉ የኮንፌዴሬሽን ቦታን አግኝቷል።

ውጤቱን ተከትሎ አል ኢትሀድ በኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ወላይታ ድቻን የሚገጥም ይሆናል።
👍17👎43