Soccer Ethiopia
83.5K subscribers
68.3K photos
213 videos
6 files
21.9K links
The voice of Ethiopian football

For business enquiries ONLY

Tell: +251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net
Download Telegram
👉ቡድናችን ተሸንፎ ቢሆን ኖሮ ከባድ ታሪክ ይሆናል።”

👉 “ለወደፊቱ የተማርንባቸው ነገሮች ይኖራሉ።”

ከዲሲ ዩናይትድ አካዳሚ ቡድን ጋር ብሔራዊ ቡድኑ ክብር በማይመጥን መልኩ መጫወቱ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ አቶ ባሕሩ ምላሽ ሰጥተዋል።


https://www.soccerethiopia.net/football/102384/
5😁4
👉 “አንድ አንድ በሬ ወለድ የሆኑ ሀሳቦች ትክክል አይደሉም።
👉 “ሱራፌልን በተመለከተ ፍፁም ሐሰት ነው።”
👉 “በክፉኛ ልባዊ ቅናት የተነሳ የሚዘወሩ ሀሳቦች ናቸው።”

ሱራፌል ዳኛቸው ስላለበት ሁኔታ እና ፌዴሬሽኑ ከሚዲያ ጋር ስላለው ግንኙነት አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ግልፅ አቋሙን አሳውቋል።

https://www.soccerethiopia.net/football/102389/
10
Forwarded from GOFERE
🇺🇬 ብዙዎችን ያስገረመ ታሪክ ከወደዩጋንዳ 🇺🇬

አንድ የሶሻል ሚዲያ ልጥፍ (ፖስት) በዩጋንዳ ትልቅ ተፅዕኖ የፈጠረ እንቅስቃሴ አምጥቷል። በዩጋንዳ ተወዳጅ በሆነው የባስኬትቦል ስፖርት ዳኞችን የተመለከተው ልጥፍ በሀገሪቱ በበርካታ መገናኛ ብዙሃን እና በስፖርቱ ወዳጆች ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል።

ይሄ ጅማሬው ነው!
ታሪኩ ይቀጥላል....


--------------------------------------------------------------

Impact starts with action. These past weeks, our engagement with the National Basketball League referees made headlines across Uganda’s media.

This is just the beginning!

@goferesportswear
12🤔1
ቀመረኛው!!
ዛሬም የሚያሸንፉባቸው የእለቱ የውርርድ ጥቆማዎች እነሆ!
አሁን ነው ማሸነፍ እድሜ ለቀመረኛው!!
ቀመረኛው - በቤቲካ ብቻ!
2
ወላይታ ድቻ ከሊቢያ ክለብ ጋር ይፋለማል

የ2025/26 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ተወካዩ ወላይታ ድቻ ከሊቢያ ክለብ ጋር ተደልድሏል

ቡድኑ የመጀመሪያ የማጣሪያ መርሐግብሩን በሜዳው የሚያደርግም ይሆናል።

* ሊቢያን የሚወክለው ቡድን ባለመታወቁ በቀጣይ ሀገሪቷ ይፋ እንደምታደርግ ይጠበቃል።

የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ከ መስከረም 9-11/2018 እንዲሁም የመልስ ጨዋታው ከ መስከረም 16-18/2018  የሚካሄድ ሲሆን የጦና ንቦቹ በደርሶ መልስ የሚያሸንፉ ከሆነ ከግብጹ አል መስሪ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
41👍16👎10🔥6
ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚውን አውቋል !

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ መድን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የሚገጥመው ቡድን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።

በዚህም መድን ከዛንዚባሩ ክለብ ምላንዴግ ጋር ሲደለደል የመጀመሪያ ጨዋታውንም በሜዳው የሚያደርግ ይሆናል።

* ኢትዮጵያ መድን በደርሶ መልስ አሸንፎ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል የሚችል ከሆነ በሁለተኛው ዙር ከፒራሚድስ እና "APR" ክለብ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ከ መስከረም 9-11/2018 እንዲሁም የመልስ ጨዋታው ከ መስከረም 16-18/2018 ሊደረግ እንደታቀደ ይታወቃል።
16👍9🙏2
ዐውደ ንዋይን ያንብቡ!
***************


የባንካችንን ቅፅ 1 ቁጥር 3 ዲጂታል መፅሄት ሊንኩን በመጫን ያግኙ።

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/AWUDE_NIWAY_VOLUME_01_NO_03_Ff_2_fe1189c62e.pdf

መልካም ንባብ!
**********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
👍54