Prana Events
296 subscribers
213 photos
7 videos
43 links
Prana Events is the leading trade fair organizer and event managment company in Ethiopia.

+251 116 184365
+25192 930 8366
Lucky Building 5th floor
www.pranaevents.net

Follow us on
Facebook @pranaeventsplc
Twitter @eventsprana
Telegram @PranaEvents
Download Telegram
Day three of Fintex at the Millennium Hall in Addis Ababa has come to an end, but the excitement and energy from the event are still palpable. It was another successful day filled with engaging discussions, informative presentations, and valuable business connections.

If you haven't had a chance to attend Fintex yet, don't worry, there is still time to join us for the final day of the expo tomorrow. This is your last chance to take advantage of this fantastic opportunity to network with potential partners, learn about the latest trends in the sectors, and grow your business.

Registration is free and can be done at https://bit.ly/fintex2023. So don't miss out on this incredible event. Come down to the Millennium Hall tomorrow, and be a part of the excitement!

We're thrilled to have seen such a high level of engagement throughout the event, and we can't wait to see what the final day holds. So mark your calendars and make sure to attend the last day of Fintex tomorrow. We hope to see you there!
በጥቅምት እኩሌታ ለምግብ ዋስትና ወሳኝ የሆኑት የእንስሳት ተዋጸኦ ምርት ባለድርሻ አካላትን በአንድ ቦታ!!

በሚሊኒየም አዳራሽ ከጥቅምት 15-17 በአመታዊው የዶሮ እርባታ፡ የእንስሳት ሃብት አውደ ርዕይ እና ጉባኤ እንዲሁም በአሳ እና ማር ኤክስፖ ይደምቃል።

በእንስሳት መኖ፣ በእንስሳት ጤና፣ በዶሮ እርባታ፣ በወተት፡ በስጋ እንዲሁም በንብ እና በአሳ ሃብት ልማት ላይ ያተኮሩ ከ17 ሀገራት የተወጣጡ ከ100 በላይ ዓለምዓቀፍ የቴክኖሎጂ እና ግብዓት አቅራቢዎች እንዲሁም ገናና የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በአንድ ጣራ ስር ተሰብስብው ይጠብቁዎታል።

በዘርፉ ለተሰማራችሁ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎችም የምትሳተፉበት ሁኔታ ተመቻችቷል። በዚህ ልዩ መድረክ ከዘርፉ መሪዎች ጋር የንግድ ትስስር ለመፍጠር ፣በአዲስ የስራ ሃሳብ መስኩን ለመቀላቀል በልምድ ልውውጥ መድረኩ ለማትርፍ ከጥቅምት 15-17 በሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርም ።

ዕውቀትዎን የሚያሳድጉበት፡ ልምድዎትን የሚያዳብሩበት ስልጠናዎችና ጉባዔዎችም ተሰናድተዋል እና ምን ይጠብቃሉ?

ማስፋንጠሪያውን በመጫን https://bit.ly/alec2023 ቀድመው ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ - +251 913 35 67 09 / 0929308363/64 ይደውሉ ወይም

ድረ ገጻችን: www.ethiopoultryexpo.com/ www.africanlivestock.net/ ይጎብኙ

አዘጋጅ - ፕራና ኢቨንትስ
ፕራና ኢቨንትስ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጋር "ኢትዮጵያ ታምርት፣ እኛ እንሸምት" በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 3 – 7 /2016 የሚካሄደውን “የኛ ምርት” የተሰኘ የአምራች አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ለማዘጋጀት የኹነት አስተዳደር ውል ተፈራረመ።

“የኛ ምርት” ኤግዚቢሽንና ባዛር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በምርት ትውውቅና ሽያጭ፣ በገበያ ትስስርና ለዘርፉ ልማት ልዩ ልዩ ድጋፍን ከሚሠጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ የሚያስችላቸውን አውድ ከማመቻቸቱ ባሻገር በዘርፉ ልማት ባሉ እድሎችና መሠናክሎች ዙርያ ከተገቢ መንግስታዊ አካላት ጋር ለመወያየትና ችግር ለመፍታት የሚያስችላቸውን እድል የሚፈጥር ትልቅ ኹነት ነው።

ይህንን ለአምራቹ ማህበረሰብ ትልቅ ሚና ያለውን ባዛርና ኤክስፖ ለማዘጋጀት በመፈራረማችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
በከብት እርባታ እና በስጋ አቅርቦት ዘርፍ ላይ ተሰማርተዋል?
እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ይዘንልዎ መጥተናል!!

ከጥቅምት 15-17 በሚሊኒየም አዳራሽ ለ 8ተኛ ጊዜ በሚዘጋጀው በእንስሳት መኖ፣ በእንስሳት ጤና፣ በስጋ እና በወተት ተዋፅዎ ላይ ባተኮረው አውደ ርዕይ እና ጉባኤ ላይ ይሳተፉ ።

ከ17 በላይ ሀገራት ከተወጣጡ ፣ በሙያው መስክ በቂ ልምድ ካላቸው ከዘርፉ ተዋንያኖች ጋር ይገናኙ። ኹነቱ መስኩን አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርጉ ኮንፍረንሶች የሚካሄድበት በመሆኑ በመሳተፍ እውቀቶን ያስፉ፣ ግንኙነቶች ያጠናክሩ።

በዚህ ትልቅ አውደ ርዕይ እና ጉባኤ ላይ ንግድና ምርቶን ለማስትዋወቅ https://bit.ly/applystandalec በመጠቀም ይመዝገቡ።

ኹነቱን ለመጎብኘት https://bit.ly/alec2023 በመጠቀም ቀድመው ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ +251913356709 / +251 929 30 83 64/63 ይደውሉ

በድህረገፃችን www.ethiopoultryexpo.com/www.africanlivestock.net/
Don't miss the Ethio Poultry Expo #Ethiopex2023, the must-attend event for everyone involved in the poultry industry! 🐓

Join us for this exciting opportunity to stay up-to-date with the latest products, technologies, and trends in the poultry industry. Whether you're a poultry farmer, supplier, or industry professional, this event is designed to help you grow your business and expand your knowledge.

📅 When: 26-28 OCT 2023
📍 Where: Millennium Hall, Addis Ababa, Ethiopia
🌍 Who: Poultry industry professionals from East Africa and beyond



📧 For exhibiting inquiries:
Local companies: sales@pranaevents.net
International companies: isales@pranaevents.net
📧 For marketing inquiries: marketing@pranaevents.net

👉 Don't miss this valuable opportunity to learn, network, and grow your business in the poultry industry. Join us at Ethio Poultry Expo #Ethiopex2023 and take your poultry business to new heights!

🔗 Visitor Registration Link: https://bit.ly/alec2023

Call us: +251913356709 / +251 92 930 83 63/64
በሁለተኛው ቀን የኢትዮ ዶሮ ኤክስፖ ውሎ ከተለያዩ ሃገራት በመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች በዶሮ ጤና አጠባበቅ፣ በዶሮ ቤት ግንባታ፣ እና በዶሮ እርባታ ዙርያ ስልጠና ስለሚሰጥ በዚህ ልዩ መድረክ ተጠቃሚ ለመሆን ጥቅምት 16 በሚሊኒየም አዳራሽ መገኘት ያዋጣል!!

ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://bit.ly/alec2023
Limited Time Offer: Get an Incredible discount on a booth for as Low as 14,000 ETB!

We understand the importance of affordability for startups with limited budgets. That's why we offer cost-effective booth options to make participation accessible for your brand.

Engage with key stakeholders, including investors, healthcare professionals, policymakers, and fellow entrepreneurs. Build valuable connections, explore collaboration opportunities, and gain insights from experienced individuals who can provide guidance and support.

Register today to secure your spot and unlock a world of possibilities for your brand.

Join us for Ethio Health 2024 at Millennium hall from 07 - 09, 2024 and let your startup create waves of progress in Ethiopian healthcare industry.

Secure your stand here
https://lnkd.in/eh63UAee

Download the package
https://lnkd.in/dkirW-xc

Email us
sales@pranaevents.net

Call us
+251 954 98 61 89 | +251 929 30 83 64