ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.31K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
ዘመቻ 100 ተራሮች” በማለት የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር፣ የአማራ ፋኖ በወሎ እና የአማራ ፋኖ ሽዋ ዕዝ በጋራ አዲስ ዘመቻ ጀምረዋል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
ሰበር ዜና📌

ደምበጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስተኛ ክፍለጦር ስር የሚገኘው ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ደምበጫን ተቆጣጥሯል!

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

መስከረም 24/01/2017 ዓ/ም
ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/01/2017ዓ/ም
ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/01/2017 ዓ/ም
ሰበር መረጃ 📌

ደብረ ማርቆስ ማረሚያ ቤትን ለመቆጣጠር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ በሶስት አቅጣጫ ከጠላት ጋር እየተፋለመ ነው።


#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/01/2017 ዓ/ም
የጠላትን አንገት አጨደዉ በክላሽ፣
የጎጃሞች ምድር እየዋጠዉ በላ'ሽ

የጎጃም አማራ አናብስቶች


#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/1/17 ዓ.ም

@Negedeamharas
#ጠልማ የአባኮስትር ብርጌድ ከጠላት ጋር እየተፋለመ ይገኛል። በመሆኑም በአቅራቢያ ያላችሁ የወገን ኃይል ሽፋን ስጡ!?

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

25/01/2017ዓ/ም

♦️የነገደ አምሓራ የመረጃ አማራጮች👇
Telegram➣
https://t.me/Negedeamharas
    👇👇
Facebook➣
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561782757080&mibextid=ZbWKwL
   👇👇
Twitter
https://x.com/Negedeamharas?t=mcMSDo2lHAuZPyTW5qDP0g&s=09
አሁናዊ መረጃዎች!

ሞጣ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ጅጋ፣ ቀራንዮ፣ ሰሜን አቸፈር፣ ቲሊሊ፣ ይፋት አካባቢዎች ዛሬም ውጊያ እየተደረገባቸው ያሉ አካባቢዎች ናቸው።

በጠዋት የአማራ ፋኖ በጎጃም መብረቁ ብርጌድ ወደ ሞጣ ከተማዋ በአራት አቅጣጫ ገብቶ ጥቃት መሰንዘሩ የታወቀ ሲሆን፣ በዚህም ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል። ከሞጣ ከተማ በተጨማሪ ቀራኒዮና ገንገርታ በሚባሉ አካባቢዎችም ዛሬ ተኩስ አለ።

በፍኖተ ሰላም ከተማ 3ተኛ ቀኑን የያዘ ዉጊያ እየተካሄደ ነዉ። መኪናው  ፍኖተሰላም መግቢያ ሆዳንሺ ላይ በቦንብ የጋዬ የአገዛዙ ኦራል ነው።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

♦️የነገደ አምሓራ የመረጃ አማራጮች👇
Telegram➣
https://t.me/Negedeamharas
    👇👇
Facebook➣
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561782757080&mibextid=ZbWKwL
   👇👇
Twitter
https://x.com/Negedeamharas?t=mcMSDo2lHAuZPyTW5qDP0g&s=09
አሲንዳቦ የጦር ከምፕ በፋኖ እጅ ገብቷል ።የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክ/ጦር በቲሊሊ የሚገኘውን ትልቁን የጦር ካምፕ አሲንዳቦን
ተቆጣጥረዉ።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

♦️የነገደ አምሓራ የመረጃ አማራጮች👇
Telegram➣
https://t.me/Negedeamharas
    👇👇
Facebook➣
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561782757080&mibextid=ZbWKwL
   👇👇
Twitter
https://x.com/Negedeamharas?t=mcMSDo2lHAuZPyTW5qDP0g&s=09
#አምበር

ከደብረ ማርቆስ በ30 ኪሎሜትር ወጣ ብላ የምትገኘዋ #አምበር ነፃ ወጥታለች።
ነአብይ ግሪሳ ጎመን ሰራዊት ወደ ደብረማርቆስ ፈርጥጧል!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
25/01/2017 ዓ/ም

የነገደ አምሓራ የመረጃ አማራጮች👇
Telegram➣
https://t.me/Negedeamharas
    👇👇
Facebook➣
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561782757080&mibextid=ZbWKwL
   👇👇
Twitter
https://x.com/Negedeamharas?t=mcMSDo2lHAuZPyTW5qDP0g&s=09