ሙድ እንያዝ በእኛ
245K subscribers
2.08K photos
148 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
"ውሃ ራሱ አጋር አለው እኔ ግን እስካሁን ድረስ Single ነኝ"። እያለ ይማረራል😜🤣
ልጋብዝህ ብሎ ወስዶ ሂሳብ ያስከፈለህ ሰው ብቻህን ቢያገኝህ የመግደል ሙከራ ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም!

ድንግል ማርያም ለሊቱን ትባርክልን ሰላም እደሩ😘
ቆይ እቤት ቺክ ይዤ ስገባ የሰፈር ሰው ተሰብስበው የሚያዩኝ በView ይከፈላቸዋል እንዴ?
ምርትና አገልግሎቶን በቴሌግራምና በፌስቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተዋውቃለን
ዛሬውኑ ይዘዙን Via Tg
@Teke_Man
📞
+251921935862
☎️
+251911518012
▫️▪️▫️▫️#እውነተኛ_ታሪክ▫️▫️▪️▫️

ተሰብስበን ቁጭ ብለናል የአንዱ ስልክ📲 ይጠራል አያነሳውም... ቢያንስ አንስተህ የሆነ ነገር በል እለዋለው ተወው ባክህ ይለኛል አሁንም በተደጋጋሚ ግዜ ይጠራል ሳይለንት ያደርገዋል።ቆይተን ካለንበት ቤት ስንወጣ ደዋይዋ ላዳ ውስጥ ሆና ስሙን ጠርታ ስማ ሁለተኛ ስሜን እንዳትጠራ እንዳትደውል ስትለው ይሰማኛል... ወደ መኪናው ሄጄ ላረጋጋት ሞከርኩ አንተም ያው ነህ አለቺኝ ከዚህ በፊት አይቻት ማላቃት ልጅ። ላዳውም ይዟት ሄደ እኔ ወደ ልጁ ተመልሼ ተከተላትና አረጋጋት ስለው ተዋት ኢትዮጵያ ውስጥ የቫይታሚን እንጂ የሴት እጥረት የለም ብሎ አስቆኛል። ምን ለማለት ነው? እጥረት ገጠመው መሰለኝ ራሷን አግብቷት አንድ ልጅ ወልዷል። እንኳን ደስ አለህ!
#በልጅነቴ👨‍⚕

እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡
💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞

እናቱን የሚወድ👍 ሼር.....
═════❁✿❁ ═════
Share & Join Us⇒ @Mudenyaz
እናቱ አስቤዛ የምትገዛበትን ብር ሰርቆ ወጥቶ ፆሟን እያዋለ ካርድና ጫት ገዝቶ እየቃመ እኮ ነው... Facebook ላይ "እናቴ ክፉ አይንካሽ ሁሌም ደህና ሁኒልኝ" ብሎ Post ያደርጋል!
:
መልካምነታችን ከቃላት በላይ በተግባር እናሳይ ይህ የዛሬው የሙድ እንያዝ በኛ መልክት ነው።
ፈጣሪ ሰፊ ቤት የማይሰጥህ ትንሽ ሳሎንክን ስታፀዳ ስላላየህ ነው🙊🙉🙈
🐄ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን ወተት ትታለብ እና ምንም አትጮህም።
🐓ግን ዶሮ ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ ጩኸት ታናጋዋለች።😊

#ስለዚህ ወንድሜ የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ። በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚያደርጉ አሉ።
▫️▪️▫️
@Teke_Man ነኝ አስተዉለን እንጓዝ!!
አሁን አምሽቼ እቤት ስገባ ፋዘር ተናዶ በዚህ ሰአት ኬት ነው ሲለኝ ማዘር እኔ ልኬው ነው።

መልካም የእናቶች ቀን😘
😘
አለም ላይ ያለ እውነተኛ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው።💓 ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💖 መልካም የእናቶች ቀን😘
❤️ #እማዬ_ልጅሽ_ይወድሻል💕
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የወደፊቷ የልጆቼ እናት መልካም ምኞቴን ልግለፅልሽ ብዬ ነው😘😍
ከአይጦቹና ከበረሮዎቹ በላይ ዘራ መድሀኒትን የሚሸጡት ይበዛሉ😜😂
እስኪ ባያዩትም ኮመንት ላይ እየገባቹ #ለእናቶቻቹ መልክት አስቀምጡ...📩
እንደኔ ምነው ባላነሱት እያለ ብዙ ሰው ጋር ስልክ📱 የደወለ ብቻ
What if ቢምቢ's are trying to tell us something but we keep ignoring them🤷
ዛሬ ፒፕሉ የእናታቸውን ፎቶ ሲፖስቱ Comment lay እየገባሁ "አናታችን ሺ አመት ይኑሩልን" እያልኩ ሳሽቃብጥ ዋልኩ😂
"I Love You Mama" የሚል አዲስ Tattoo ተነቅሶ ቫዝሊን ለቅልቆት አልመጣም🙊

ማነህ ወንድሜ ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ለእናትህ ብትሰጣት ይጠቅማታል!
👤
••●◉Join us
@Mudenyaz
#አሞህ_Hospital_ሄደህ አንዱ ነርስ አምህ ነው ሲልህ...
°
°
#አይ_ተሽሎኝ_ልመሰክር_ነው😜🤣
እስኪ የእናታችሁን ስም ኮመንት ላይ ፃፉልን🖋
በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው አለችኝ ...
:
#ማነሽ_የኔ_እህት ለኔ የሚጠቅመኝ ከእናትሽ ሞያ ብትማሪ ነበር