ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ትናንት የእናቶች ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ የእናቶች ሁሉ እናት ቀን ነው።

መልካም ቀን ይሁንልን😘😘
#በአንድ ቀን ተጀምሮ በአንድ የቀን የተጠናቀቀ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ
…………………….
#ቸከሷ መጀመሪያ በፌስቡክ ፍሬንድ ሪቂዌስት ላከችልኝ……እኔም ተቀበልኳት
-
#ወዲያው የሷ timeline ገብቼ 20 ፎቶዎቿ ላይክ አደረኩኝ
-
#እሷም የኔ ገጽ ገብታ ፎቶና የተወሰኑ ጽሁፎቼን ላይክ አደረገች
-
#እውነት ለመናገር ከኔ ተስፋ ይልቅ የሷ ፊት ብሩህ ነው፤ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው ባካችሁ….አረ ኡኡኡ
-
#ወዲያው hi ብዬ ኢንቦክስ አደረኩ፤ እሷም hey ብላ መለሰችልኝ
-
#አቦ ሰይጣንን እኮ ነው የምትመስይው አልኳት
-
#እሷም are you crazy omg አለችኝ
-
#አይ ተረጋጊ ሰይጣን እኮ እጅግ ሲባዛ ቆንጆ ነው እኮ አልኳት
-
#እሷም you are so funny haha ብላ መለሰችልኝ
-
#እኔም በቃ ስልክሽን ግጪኝና ---እኔ ሚስኮል አደርጋለሁ፤-አንቺ ትደውያለሽ ልብሳችንን አወላልቀን መንቦጫረቅ ነው አልኳት
-
#kikiki አንተ ባለጌ አለቺኝና ለቁምነገር ብቻ ብላ ስልክ ቁጥሯን ገጨችኝ
-
#ከስራ በኃላ እየቀመቀምኩ ትዝ አለችኝና ደወልኩላት
-
#እህ….በቃ 20 ደቂቃ መጣሁ እዛ አካባቢ ነኝ አለችኝ
-
#እግዚኦ…..እሷ አበባ፤ እኔ ደግሞ የአበባ ማስቀመጫ ነበር የምንመስለው ላየን ሰው
-
#vodka ቦትል አስወርዳ ቀመቀምን፤ ሞቅ ሲለን እዛው ክላስ ያዝን፤ እየተቻኮልን ወደ ክፍሉ አመራን
-
#ይሄኔ ነው ያልጠበቅነው ነገር የተከሰተው
.
.
ምነው ብትረጋጋ መጨረሻውን እንደሆነ ታገኘዋለህ
.
.
ከዚህ ጽሁፍ ይልቅ መፅሐፍ ብታነብ በህይወትህ ለውጥ ይመጣል😜😂🤣
ፈዘርን እስኪ ለካርድ ብር ስጠኝ ስለው...

ትናንት እናቴ ህይወቴ እያልክ ፎቶ ስታነሳት አልነበር እሷ ትስጥህ🤣😄
አብሮ መኖርን እና መቻቻልን ከፍቅር ጋር ይስጠን😂
ልክ ስትሆን ማንም አያስታውስህም ስትሳሳት ግን ማንም አይረሳህም!!
ሴት ልጅ በህይወትዋ ሁለት ወንዶችን ከልቧ ትስማቸዋለች ንግግራቸውን በጥንቃቄ ታደምጣለች እንዲሁም አድርጊ ያሏትን ምንም ሳታዛንፍ ታደርጋለች:: እነዚያ ሁለት ወንዶች

1 ኛ - ልብስ ሰፊ
2ኛ - ፎቶ አንሽ
አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብር ሊያወጣ ይሄዳል 🏦 ልክ ከበሩ እንደደረሰ...
#ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
#ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!... ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን... ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ... ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም... ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናደደ😬 ነገር ግን..
.
.
ንዴቱ እንዲበርድለት @Mudenyaz ቻናል Join አደረገ 😂😂
እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ዘና ፈታ በሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የህትመት ስራ ገጠመኝ part 1
በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል:: ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ :: የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ።ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ።
አንዱ እኮ ነው ጫት እየቃመ ተርዚናውን የሌለ ቆልሎት ሲጋራ ለኩሶ ሊያጨስ ሲል የሆነች የገጠር ሴትዮ ምን ብትለው ጥሩ ነው ። 😉
.
አይ ልጀ አትድከም እሱን ሁሉ ጎመን እቺን እሳት ታበስለዋለች ብለህ ነው።
ሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል...

አንዱ ሰካራም ተነስቶ... ወንድሜ ብነግርክም ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝
አንድ ኮልታፋ ነው ብሔርህ ምንድን ነው ሲባል #ወለኔ ነኝ ለማለት #ወያኔ ነኝ ብሎ ይኸው ለፓሊስ ጠቆሙበት😜😂
ስለራሴ ትንሽ ነገር ልበል። ተኬ ማን እባላለሁ ቁርስ ዳቦ በሙዝ ነው የበላሁት ምሳዬን ደግሞ ድንች። ዛሬ ለታክሲ 32 ብር አውጥቻለሁ። ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ
መንገድ ላይ አንድ ሰው የማይለክፋት ናት ኮ
Fb ላይ 1k ምናምን ላይክ ያላት
😏😏
ኖርማል እና ማጂክ ትራስ በሚወዱት ሰው ፎቶ
🎁 ኖርማል ትራስ 450 ብር
🎁 ማጂክ ትራስ 600 ብር
Order us via Telegram @Teke_Man
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
To get more gifts @Teke_Man_Promotion
ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች
#ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::"
#ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"
እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና
#ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::"
#ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል
#ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!
:
:
" ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም😂😜
#ቲቸር፦ አፍ ለምን ይጠቅማል
#ተማሪ፦ ለመሰዳብ!
#ቲቸር፦ ሂድ!.....ዱርዬ ክፍት አፍ!
#ተማሪ፦ ይኸው አላልኮትም 😛 😃 😛
የቢዝነስ ዜና ብለው የዋጋ ጭማሪዎችን ሲዘግቡ
"ኧረ ይሄ የድንቃ ድንቅ ዜና ላይ ነው የሚዘገበው"
ዛሬ ማለዳ ማንነቱን የማላውቀው ሰው መኪናዬን በቆመበት ሰብሮ የተወሰነ እቃወችን ሰርቆ ጠፍቷል አጋጣሚ ሆነና ስልኩን መኪናዬ ውስጥ ረስቶ ሄዷል ስልኩን ስከፍተው ፌስቡክ ተጠቃሚ ነው ይሄ የሱ ፕሮፋየል ነው ሊንኩን
በመጫን ማንነቱን ማወቅ ትችላላችሁ
http://www.fb.com/profile.php ....
አሁኑኑ መጥተህ መኪናዬን ካላሰራህ እና እቃዬን ካልመለስክ እርቃንከን ከአንዲት ሴት ጋር የተነሳሕዉን ፎቶ አግኝቻለሁ እንደምፖስተው አትጠራጠር።