ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#እውነተኛ_ታሪክ_ከሙድ_እንያዝ_አድሚን
• • ● ◉ ● • •
ዛሬ ከሰዓት #ዮሐንስ ከሚባል ጓደኛዬ ጋር ለቀረጻ ወደ እንጦጦ ሔደን Vine ስንሰራ ቆይተን ምሳ ሳንበላ 11 ሰዓት🕚 ሆነ በጣም ደክሞን ነበር ውሃ ጥም እና ረሃብ ብርትቶብን ጭር ያለ ቦታ ስለነበር ምግብ ለመብላት ካፌም ሆነ ሻይ ቤት አል ነበረም....
••●••
ዝም ብለን በድካም ስንጓዝ የሆነ መስጂድ ከሩቅ አየን አጠገቡ እቤቶች ታዩን። እኔም ዮሃንስም ፊታችን በደስታ ፈካ...
••●••
ዮሃንስ እንዲህ አለን "ተኬ በቃ እኔ #አህመድ ነኝ አንተ ደግሞ #መሀመድ በቃ ሙስሊም ስለሆኑ ያስተናግዱናል" አለኝ #እኔ_በሃሳቡ_አልተስማማሁም አንተ እንደ ሙድህ እኔ ስሜን አልቀይረም አልኩትና ወደ ቤቱ አመራን🚶🏃
••●••
እቤቱ አጠገብ ስንደርስ አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ አባት ወደኛ ተጠግተው #ሼህ_አሊ እባላለሁ የመስጊዱ ኢማም ነኝ። ጆ ፈጠን ብሎ አህመድ እባላለሁ አለ አኔም ተኬ እባላለሁ ለስራ መተን ነው አልኩኝ።

ሼህ አሊም ግቡ ብለው አስገብተውን ወደ ጓዳ "ዘይነባ.. ዘይነባ.." ብለው ተጣርተው ስትመጣ... እነኚ ልጆች ከአዲስ አበባ መተው ነው ለተኬ የሚበላና የሚጠጣ ነገር አምጪለት አህመድ ጾም ስለሆ አብሮን ያፈጥራል 😜😳 ተበላህ
🕋🕋🕋
ጆ ፌንት😜 #መልካም_ረመዳን ለማለት ነው
•• @Teke_Man ነኝ Join, @Mudenyaz ••
▫️▪️▫️▫️#እውነተኛ_ታሪክ▫️▫️▪️▫️

ተሰብስበን ቁጭ ብለናል የአንዱ ስልክ📲 ይጠራል አያነሳውም... ቢያንስ አንስተህ የሆነ ነገር በል እለዋለው ተወው ባክህ ይለኛል አሁንም በተደጋጋሚ ግዜ ይጠራል ሳይለንት ያደርገዋል።ቆይተን ካለንበት ቤት ስንወጣ ደዋይዋ ላዳ ውስጥ ሆና ስሙን ጠርታ ስማ ሁለተኛ ስሜን እንዳትጠራ እንዳትደውል ስትለው ይሰማኛል... ወደ መኪናው ሄጄ ላረጋጋት ሞከርኩ አንተም ያው ነህ አለቺኝ ከዚህ በፊት አይቻት ማላቃት ልጅ። ላዳውም ይዟት ሄደ እኔ ወደ ልጁ ተመልሼ ተከተላትና አረጋጋት ስለው ተዋት ኢትዮጵያ ውስጥ የቫይታሚን እንጂ የሴት እጥረት የለም ብሎ አስቆኛል። ምን ለማለት ነው? እጥረት ገጠመው መሰለኝ ራሷን አግብቷት አንድ ልጅ ወልዷል። እንኳን ደስ አለህ!