ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
155K subscribers
1.03K photos
4 videos
3 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
🗒️ |ቀጣይ_ጨዋታ | Next Match

🇬🇧 የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የ 36 ኛ
ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

🔵 ክርስትያን ፓላስ 🆚 ማንችስተር
ዩናይትድ

🗓 | ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 28

| ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ

🏟️ | ሰለ ሀለአስት ፓርክ ስታድየም

🔴 | ድል ለ ክለባችን ማንችስተር
ዩናይትድ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የተረጋገጠ መረጃ!!

ባየርሙኒክ ኤሪክ ቴን ሃግን እንደሚፈልግ በይፋ ታውቋል፣ ባለፉት ጥቂት ቀናት ስሙ ከ ባየርን ጋር ሲያያዝ የነበረው ቴን ሃግ አሁን በይፋ የ ቱኸል ተተኪ ይሆን ዘንድ በሙኒክ እየተፈለገ እንደሆነ ስካይ ስፖርትን ጨምሮ በርካታ ገጾች በሰበር ዜና አስነብበዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 ሰበር

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዛሬ ምሽት ከክሪስታል ፓላስ ጋር በሚደረገው ጨዋታ በጉዳት አይሰለፍም።

[INSIDERUTD1]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ Instagram ገፁ በኩል የቀድሞ ክለቡን ስፖርቲንግ የሊጉን ዋንጫ በማንሳታቸው ተከትሎ እንኳን ደስ አላችሁ መልክቱን አስተላልፎል።

@man_united_ethiopia
@man_united_ethiopia
ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የተጋጣሚ አሰላለፍ

@Man_United_Ethiopian
አሰላለፋችን በ ፎርሜሽን

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
⌚️10
ማን ዩናይትድ 0 = 1 ክርስታል ፓላስ
⌚️45+3

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ
ግብር

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ
HT😢

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ

የመጀመርያው አጋማሽ እንዴት ነበር🤐
የተሻረብን ጎል ??


ዳኛ ዛሬም ?
እንደ ካሳሜሮ ገና በ 12 ደቂቃ ቲቪያችንን ዘግተን ለጥጥጥ ብንል ይሄና ምሽታችን አይበላሽም ነበር ....

ወይ ማንችስተር 😭
የመጀመርያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዋች🤐
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክሪስታል ፓላስስስስስስስስ ሚሼል አስቆጠረረረረረ

ክሪስታል ፓላስ 3-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ጎልልልልልልልልልል ፖላስስስስስስስስስ ኦሊሴሴሴሴሴሴ😭

ክሪስታል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
            ተጠናቀቀ

🇬🇧 የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 35 ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

ክሪስቲል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
13' ኦሊሴ
40' ማቴታ
58' ሚሼል
67' ኦሊሴ
በጉዳት የታመሰው ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በክሪስታል ፓላስ 4ጎሎችን አስተናግዶ በአሳፋሪ ሁኔታ ተሸንፏል!🫣

የጎል ሙከራ

ፓላስ 18
ማን ዩናይትድ 7

FT | ክሪስቲያል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ኦሊሴ 13'
ማቴታ 40'
⚽️ ሚሼል 58'
⚽️ አሊሴ 66'

@Man_United_Ethiopian
🗣 | ኤሪክ ቴን ሃግ: ''[ለደጋፊዎች]
በጣም አመስጋኝ ነቀርኩ። እነሱ ደግፈውናል።
ችግሮችም እንዳሉብን ያያሉ አንድ ላይ መሆን
አለብን።ደጋፊዎች ትልቅ እና ትልቅ ድጋፍ ሰጡን"

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian