ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
168K subscribers
1.35K photos
6 videos
2 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ጀርሚ ፍሪምፖንግ ፣ጆዋ ኔቭስ እና ማይክል ኦሊሴ የመጀመሪያ 3 የማን ዩናይትድ የክረምት ፊርማዎች ከአንድ አጥቂ ጋር በ INEOS ዘመን ህልም ጅምር ይሆናሉ። 👀

[Muip]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ወደ ልምምድ ተመልሰዋል!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ምንጥር አድርገው ካሪንግተንን ከጎበኙ በኋላ ሁሉንም የዩናይትድ ሰራተኞች ሰብስበው ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን፣ በተለይም የ አይ ቲ ባለሙያወችን አሳፋሪ ናችሁ ብለዋቸዋል፣ ከዚህም በተጨማሪ ለንደን ተቀምጠው ማንችስተር የሚገኘውን ክለብ ይመሩ የነበሩትን አመራሮች ከቀጣዩ ቀን ጀምሮ ወይ ማንችስተር መጥተው እንዲሰሩ ካልሆነ ግን እርምጃ እንደሚወስዱ አሳውቀዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ይህንን አስተውለዋል ❗️

በ2008 ማንችስተር ዩናይትድ በፈርጊ ስር 2ተኛ የቻምፒየንስ ሊጉን ክብር ሞስኮ ላይ  ሲያሸንፍ በፍፃሜው ጨዋታ በቋሚነት ጨዋታውን ከጀመሩ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች ውስጥ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀር ሁሉም ከእግርኳስ ዓለም ራሱን አግልሏል !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ የ19 አመቱን የባርሴሎና አጥቂ ቪክቶር ሮኩን በውሰት ለማስፈረም ከተጨዋቹ ወኪል ጋር ተገናኝተዋል።

@Man_United_Ethiopian
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምንስ
ትፈልጉታላቹ ተነስቶአል በዝህ የለም``
የሉቃስ ወንጌል 24:5

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ።

📝 ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

@Man_United_Ethiopian
የክለባችን ተጭዋቾች በልምምድ ላይ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ቴን ሀግ በባየር ሙኒክ የአሰልጣኞች ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

[ Steve Bates ]

@Man_United_Ethiopian
የቀድሞ የክለባችን ሌጀንድ ሁዋን ማታ ስለ አሊሃንድሮ ገርናቾ ተከታዩን ብሏል።

" አሊሃንድሮ ገርናቾ ምርጥ ብቃት ያለው ወጣት ተጭዋች ነው እናም በእሱ ብቃት አስገርሞኛል በጣም ለየት ያለ የተረጋጋ ተጭዋች ነው።"

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ሀሪ ማጉየር በጡንቻ ጉዳት ምክንያት
3 ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።
ሌላ ትኩሳት 🥵

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኦሌ በዩናይትድ ቤት እያለ ቦርዱ እንዲያስፈርምላቸው የጠየቃቸው ተጨዋቾች

• ትሪፐር
• ሃላንድ
• ቤሊንግሃም
• ራይስ
• አልቫሬዝ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨ዩናይትዶች ለዣን ክሌር ቶዲቦ የውል ስምምነት ቅድመ ሁኔታዎችን ለመጠየቅ በቅርቡ ከNice ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። 🇫🇷

ቶዲቦ በአሁኑ ጊዜ ሁሉንም አማራጮች ከመውጣት በፊት ክፍት እያደረገ ነው። 👀

ዩናይትዶች ራፋኤል ቫራንን 🔁 ለመተካት ጥሩ እጩ አድርገው ይመለከቱታል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian