ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
169K subscribers
2.99K photos
6 videos
1 file
20 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ።

☞︎| የዝውውር ዜናዋች
☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ
☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ

📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️
Download Telegram
"ሁሉንም ነገር ከነገው ጨዋታ በኋላ እነግራችኋለው !!".....

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ሩበን አሞሪም ሲቀጥል ይህን ብሏል !

"በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር አለ ምንም እንኳን የውል ማፍረሻ ቢኖርም ነገሮች ቀላል አይደሉም።

"እነሱ መነጋገር አለባቸው እና እኛ ግልጽ ነገር ከጨዋታው በኃላ እናገኛለን ይህ በጣም ግልጽ ነገር ነው።

"ነገ ከጨዋታው በኃላ ውሳኔ ይኖራል እኔ ቃል እገባለሁ ሁሉም ነገር ከጨዋታው በኃላ እናገራለሁ።

"አሁን ተጨዋቾቼ ትኩረት እንዲያደርጉ እፈልጋለሁ እነሱ ይገባኛል ተጨንቀዋል ነገ ከጨዋታው በኃላ ለእነሱም ያለውን ነገር አሳውቃለሁ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
Sporting CP and Manchester United !  💫 ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
OFFICAL

ሩበን አሙሪም የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኗል !

ስራውንም በይፋ NOV 11 ማለትም ከ 11 ቀናት ቡሃላ ይጀምራል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
የካሪንግተን ፍሬው አልቫሮ ፈርናርዴዝ ባለፈው ሲዝን በፖርቹጋል ሊግ በጨዋታ በአማካይ 0.6 ጎል የመፍጠር እንቅስቃሴዎችን መፍጠር ችሏል።

በዚህ ቁጥር ከ አውሮፓ ታላላቅ 6ቱ ሊጎች [ የፖርቹጋልን ሊግ ጨምሮ] ካሉት ፉልባኮች የሚበለጠው በ 1%ቱ ብቻ ነው።

* በአሞሪም የጨዋታ ሀሳብ በ wing-back ሚና ላይ መጫወት እንደሚችል ይታመናል። ማንችስተር ዩናይትድን እንዲለቅ የመጨረሻ ውሳኔውን የወሰነው ቴን ሀግ ነበር።

አልቫሮን በድጋሚ የመስፈረም እድልን ብንሞክር ምን ታስባላችሁ?

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
"እዚህ የተሾምኩበት በምክትል አሰልጣኝነት ነው እናም ክለቡን አዲስ አሰልጣኝ ሲቀጥር ወደ ቀድሞ ሚናየ እመለሳለሁ ..."

"በዚህ ክለብ የመቆየት ፍላጎት አለኝ ይህ ለእኔ የህይወቴ አንዱ አካል የሆነ ክለብ ነው !"

{ ሩድ ቫኒስትሮይ ከተናገረው የተወሰደ }

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ሩድ ቫኒስትሮይ ለቼልሲው ጨዋታ ቅድመ ጋዜጣዉ መግለጫ ሰጥቷል !

"ወሳኙ ነገር ካሉን ተጨዋቾች ምርጡ አቅማቸውን ማውጣት ነው በትናንቱ ጨዋታ ይህ በሚገባ ተፈፅሟል ተጨዋቾቹ ያላቸውን ሜዳ ላይ ሰጥተዋል።"

"ሁሉም ሰው ትኩረቱ እዚህ ክለብ ላይ ነው በተለይ በደጋፊዎቻችን ሁላችንም የክለቡ ሰዎች የተቻለንን ሁሉ ማድረግ ይኖርብናል"

"ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር በቀጣይ እወያያለሁ በምችለው ሁሉ የማግዘውም ይሆናል።"

" ክለቡ በችግር ውስጥ ይገኛል እኔም ይህን ችግር ለመጋፈጥ እዚህ ተገኝቻለሁ።"

"ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጋር ተነጋግሪያለሁ እሱ መልካም ምኞቱን ገልፆልኛል ሁሉም ሰው ጥሩ መልእክት አስተላልፎልኛል።"

"የእኔ ግብ በዚህ ክለብ መቆየት ነው !!"

#ይቀጥላል

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ኦልድትራፎርድ አምጣ የወለደችው...አስተምራ በዶክትሬት ያስመረቀችው...ለእግርኳሴ ይጠቅመኛል ብላ ካሪንግተን አስገብታ የተጠቀመችበት... እንደው ምን አለፋችሁ የማንችስተር ዩናይትድ ልጅ ብላችሁ ቀለል አድርጉት።

ለባላንዶር (ለግል ክብር) ሳይሆን ለክለቡ ታላቅነት ቅድሚያ ሚሰጥ። ክለባችን እንደ ክለብ ሲቸገር ወደ ሌላ የማያማትር።ፒኤስጂ በአንድ ወቅት 120 ሚልየን ፓውንድ ዋጋ እናውጣብህ ውድ ተከፋይ አድርገን ምባፔ ጋር ሁኑና እናንግሳችሁ ብሎ ጥያቄ አቅርቦ ጆሮ ዳባ ብሎ ያለፈ...ባርሴሎናዎችም ካታላን ላይ እናንግስህ ብለው ለሰሚ እንኳን የሚያጓጓ ዝውውር እናውጣብህ ውድ ተከፋይ እናድርግህ ብለውት ወይ ፍንክች ብሎ የተወው በሌሎች ክለቦች ተፈላጊነቱ በጨመረ ቁጥር ተወልዶ ላደገበት ክለብ ይበልጥ ፍቅሩ የሚጨምር...1000 አይነት ወቀሳ ቢያስተናግድ በፍፁም ክለቡን ስለመልቀቅ የማያስብ ድንቅ ልጅ።

እነዛ አርሰናል ላይ በኦልድትራፎርድ ያስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እሱን የተዋወቅንበት..ካራባው ካፕ.FAcup.እስከ አውሮፓ መድረግ ዩሮፓ ሊግ ዋንጫ ወደ ካዝናችን ያስገባ..በክለባችን መለያ መጥፎውንም ክፉዉንም ጊዜያት 4or5 አሰልጣኝ ሲቀያየር ይህን ሁላ ነገሮች ክለባችን ጋር አብሮ እያሳለፈ እነሆ ወደ 27ኛ አመት ተሸጋገረ።

እንኳን ተወለድክልን ልጃችን MR10 ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ማንችስተር ዩናይትድ ማኑኤል ኡጋርቴ እና ካርሎስ ካሴሚሮ አብረው በጀመሩባቸው ጨዋታዎች 12 ጎል ሲያስቆጥር 2 ጎል ብቻ ነው የተቆጠረበት።

Machines😮‍💨

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
He is becoming the crush of many united girls ! 😁

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
እ.ኤ.አ 2013 ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ፖርቹጋል ከ ሰሜን አየርላንድ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ላይ ሩበን አሞሪም በሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተቀይሮ ወደ ሜዳ ሲገባ !

ፖርቹጋል እና ዩናይትድ ያላቸው መስተጋብር ይለያል እኮ !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ሩድ ቫኔስትሮይ ይናገራል...

🗣 "ማንቸስተር ዩናይትድ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው እና ሁላችንም የምንፈልገው ቦታ አይደለም ነገር ግን ፈተናው እኛ ጋር ይገኛል።

🗣 “እዚህ የመጣሁትም ለዚህ ነው። ክለቡን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በሆላንድ ኦንዜላንድ መንደር ውስጥ ከአባቱ ጋር !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
የጋርናቾ ግብ እጩ ሆናለች !

አሌሃንድሮ ጋርናቾ ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል ለፕርሚየር ሊጉ ከወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች መካከል አንዷ መሆን ችላለች ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
አልቫሬ ወደ ዩናይትድ የመመለስ ሰፊ እድል አለው !

የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መምጣት የአልቫሮ ፈርናንዴዝን ወደ ኦልድትራፎርድ መመለስ ያሳየናል ተብሎ ይጠበቃል ።

አልቫሮ ፈርናንዴዝ በ 2022-23 የዝውውር መስኮት ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ቤኔፊካ በውሰት ውል ማምራቱ የሚታወስ ነው ።

ሆኖም አሰልጣኝ አሞሪም ተጨዋቹ ያለውን ብቃት በማንቸስተር ዩናይትድ ማሳየት እንዳለበት በማመን የቤኔፊካ ውሉ ሲጠናቀቅ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ይመልሱታል ተብሏል ።

የመረጃው ዋቢ ዲኒ ጆንስ ነው ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
አልቫሮ ፈርናንዴዝ ካሬራስ ከ 2022-24 ድረስ በክለባችን ቤት የነበረ ሲሆን በውሰት ውልም ለፕሬስተን ኖርዝ ፣ ግራናዳ እና ቤኔፊካ የተጫወተ ሲሆን ከጊዜያቶች በፊት በቋሚ ውል ለቤኔፊካ መፈረሙ የሚታወስ ነው ።

ሆኖም ክለባችን ተጨዋቹ በቤኔፊካ ያለው ውል ሳይጠናቀቅ በፊት መልሶ መግዛት የሚችልበትን አንቀጽ መዋዋሉ ይታወቃል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
በዘንድሮው የውድድር አመት :-

- 82% ኳስ የማዳን ንፃሬ (1ኛ)
- በአማካይ በአንድ ጨዋታ 4.1 ሴቭ የማስመዝገብ ንፃሬ
- 2/2 ፔናሊቲዎች አዳነ
- 3 ክሊንሺት
- 6 ተከታታይ ጨዋታዎች አልተሸነፈም

ሳንጠግብህ የሄድከው ዴቭ በደንብ ይመችህ ! ❤️👏

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ስፖርቲንግ ሁሉንም ዶክመንቶች አዘጋጅተው ጨርሰዋል ።

ሩበን አሞሪም በዩናይትድ እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ።

[Fabrizio romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian