ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
162K subscribers
1.18K photos
4 videos
2 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት ማስፈረም የሚፈልጋቸው ተጨዋቾች ይህንን ይመስላሉ :-

ፔድሮ ኔቶ ፣ ማይክል ኦሊሴ ፣ አማዶ ኦናና እና ቶሲን አዴራባዮ ናቸው።

[ Men ]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
#Update

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት እነሆ 9 ቀናት የሚቀሩት ሲሆን በፈረንጆቹ ሰኔ 14 የሚከፈት ይሆናል።

*ክለባችን አሁን ላይ በውስጣዊ ነገሮች ምክንያት በዝውውሩ ሌሎች ክለቦች እያደረጉ ካሉት የነቃ ተሳትፎ አንፃር ደካማ ሆኖ ተገኝተዋል።

@man_united_ethiopian
@man_united_ethiopian
#Update

ሊኒ ዮሮ በአሁኑ ሰአት የህክምና ምርመራውን እያከናወነ ነው።

ተጫዋቹ ማድሪድን ትላንት ማታ ነበር እስከ ቀጣይ አመት ድረስ እንደማይጠብቅ እና ዩናይትድን እንደሚቀላቀል የወሰነው።

[The Athletic]🎖

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian