#ExitExam
#Re_Exam
#UnityUniversity
ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ
(June 2016 Re-Exit Exam)
1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username" ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል።
2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም።
3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን።
4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው።
To get advanced course
www.learnethiopia.com

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡
በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡
የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል።
ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡
በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
Final Exit Exam Schedule.xls
196.5 KB
#ExitExam
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል።
በኦንላይን ለሦስተኛ ጊዜ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናው፤ በድጋሜ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞችም ይሰጣል፡፡
Via @tikvahuniversity

ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ 10፡45 ጀምሮ ለፈተና የምትጠቀሙበትን የይለፍ ቃል በ
👇👇👇👇👇👇 https://exam7.ethernet.edu.et/login/index.php ብቻ በመግባት እንድትቀይሩ እናሳስባለን፡፡
፨ሊንኩ አልከፍት ካላቹህ በግቢያቹህ ኔትዎርክ(ዋይፋይ) ሞክሩት።
©Wolkite University

#PrivateCollege #ExitExam
የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ከትምህርት ሚኒስቴር ለተቋማቱ በመላክ ላይ መሆኑን ሰምተናል።
የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሲደረግ እናሳውቃቹሃለን።።
የመውጫ ፈተና ውጤት ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ቀድሞ የተላከ ሲሆን ተማሪዎችም ውጤታቸውን በተቋማቸው በኩል በማየት ላይ ይገኛሉል።