#BongaUniversity
4ኛው ትውልድ የሆነው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 87.47% ተማሪዎቹን በመውጫ ፈተና አሳለፈ!
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ 869 ወንድና 400 ሴት 1269 ተማሪዎችን አስፈትኖ 773 ወንድና 337 ሴት በድምሩ 1110 (87.47%) ተማሪዎችን ማሳለፍ ችሏል፡፡

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ዕጩ ተመራቂዎች መካከል 87.47 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ካስፈተናቸው 1,269 ተማሪዎች 1,110 (87.47 በመቶ) ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል፡፡