ISLAMIC SCHOOL
12.5K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
#የቅዠት #ህልም
#part 2⃣
ፀሀፊ ☞አሚር
#እዉነተኛ #ታሪክ
Islam is university የተፃፈ

#የዩኒቨርስቲ ዉጤት ሲመጣ ያመጣውት ዉጤት አሪፍ ነበር፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በlabratory technology ፊልድ ደረሰኝ፡፡
እናቴም የተለመደ ጣፋጭ ምክሯን #በሚያምሩ ቃላቶች እንዲህ ስትል ጀመረች አደራ ልጄ ዩኒቨርስቲ ስገቢ አላማሽን እንዳትስቺ እኔ አንቺን ለብዙ ነገር ነዉ የምመኝሽ፡፡ በፊት ከዩኒቨርስቲ የተባረሩትን የተበላሹትን የሰፈራችንን ልጆች ታሪክ እያነሳች ከነሱ ታሪክ እንድማር አስጠነቀቀችኝ፡፡

#ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አዲስ ገቢዎችን ጠራ፡፡ እኔም ተነስቼ በተባለበት ቀን ገባው፡፡ ገና እንደገባው የፍሬሽ ነገር ተደናገጥኩኝ፡፡ ነባር ተማሪዎች አስደነገጡኝ ፉገራዉ ፊሽካዉ...ሻንጣ ይዞ ሲገባ ስንት ኪሎ በሶ ነዉ ከአምስት በላይ ማስገባት ክልክል ነዉ፡፡ ምን የማይሉት አሉ፡፡ አሁንም ለምገቡ አዲስ ተማሪዎች በነባር ተማሪዎች እንዳትደናገሩ እና ነባሮችም ከዚህ ተግባራቸዉ ቢያቆሙ ጥሩ ነዉ እላለሁ፡፡

#ካምፓስ ገባሁ ...የዶርም ልጆች ጋር ተዋወቅን ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አሉ፡፡ ነባር ተማሪዎች መስጊዱን አሳዩኝ ፡፡ ጥሩ ልጆች አሉ፡፡
#ቁርአን ቀርተሻል ብላ ጠየቀችኝ
እኔም አዎ አልኳት
ኪታብስ ቀርተሻል
#እኔም አልቀራሁም ግን የመቅራት ሀሳብ አለኝ ስል በለስላሳ ድምጽ ነገርኳት ፡፡ ዩኒቨርስቲ ስገባ እቀራለሁ ብየ አስቢያለሁ፡፡ የሚያቀራ አለ እንዴ ስል ጠየኳት?

#ልጅቱም የሚያቀሩ ወንዶች ተማሪዎች አሉ የሚቀሩ ልጆች ፈልገን አንድ ላይ እንድቀሩ እናመቻቻለን አለችኝ በጣም ደስ አለኝ፡፡

#ከሳምንት ቡሀላ እንደ እኔ ኪታብ ያልቀሩ ሶስት ልጆች ጋር አብሬ ጀመርኩኝ፡፡ የምንቀራውም ሁሌም ከመግሪብ ሶላት ቡሀላ ነበር፡፡ የሚያቀራን ልጅ ግን ማን እንደሆነ አናውቅም ነበር .....በመጋረጃ የተጋረደ ስለሆነ ማን ይሁን ማን አናውቅም፡፡ እኛ እንቀራለን እሱም እየፈሰረ/እየተረጎመልን ነዉ፡፡ የሚያቀራን ልጅ ስሙ ጀማል እንደሆነ ብቻ ነዉ የማውቀዉ፡፡#ትምህርቴም ላይ ጎበዝ ከሚባሉት ተርታ ተመደብኩኝ ፡፡ አንደኛ ሲሚስተር ላይ በጣም ጥሩ ዉጤት አመጣው ኪታብ አብረዉኝ ከሚቀሩት ልጆች አንዷ ተጫረች ፡፡ አሁን እኔ ጋር ሶስት ቀረን ማለት ነዉ፡፡ እየቀራን አንዷ ጓደኛችን መጥፎ ጓደኞች ይዛ ኪታብ መቅራቱን አስተዋት ብንመክር ብንዘክር ቢመክሯት እምቢ አለች ኪታብ መቅራቷን አቆመች፡፡

#አሁን ሁለት ቀረን....... ሁለት መሆን ትንሽ ጫና ይፈጥራል፡፡ ዩኒቨርስቲ ላይ የገባንበትን አላማ መርሳት የለብንም፡፡

#እኔ ወይ ለአሳይመንት ወይም ለአስቸኳይ ፈተና ጥናት ካሎነ በስተቀረ አልቀርም ጓደኛየ ሂዳ ኪታብ ትቀራለች መጥታ እኔንም እስኪገባኝ ድረስ #ታቃራኝም ነበር ... #እሷ ስትቀር ደግሞ እኔ ኡስታዝ ጋር ሂጄ ቀርቼ ከጓደኛየ ጋር ተመልሼ በደስታ እየተጠያየቅን እንደዚሁ እንቃራለን፡፡

#አንድ #ቀን ሁለታችንም በአሳይመንት ምክንያት ቀረን ኡስታዝም መጥቶ ያጣናል ሲጠብቀንም ቆይቶ ስንቀርበት ተመልሶ ሄደ
#በቀጣይ ቀን የተለመደውን ውሎ ካሳለፍን ቡሀላ የቂርአት ሠአት ወደመስጊድ ገባን ምን ሁናችሁ ሳመጡ ብሎ ኡስታዛዊ ቁጣን ተቆጣ ኡስታዝ በጣም አፍወን አሳይመንት እንዳስቀረን ነገርነው ፡፡

#ጀማልም እሺ ብሎ የዕለቱን ቂርአት አቀራን
እኔ እና ጓደኛየ ይህን ሰሞን አሳይመንት ስለበዛ ካልመጣን መጥቶ እንዳያጣን ፡፡ ለመቅረት ስንፈልግ እንዳይደክም እንድንደዉልለት ቁጥሩን እንቀበለዉ ተባባልን ግን እኛ ከዚ ውጭ አንዳች ነገር አላሰብንም፡፡

#በመነገታዉ ሲመጣ የተመካከርነውን ነገርነው እና ስልክ ቁጥሩን ተቀበልን፡፡ አሳይመንት ሲበዛብን ,,,,,,,,,,,,
እየደወልን እንነግረዋለን አንመጣም እንዳመጣ ብለን ......ታዳ አንድ ቀን
ቂርአታችንን ቀርተን ኡስታዝ ጀማልም ለተወሠኑ ቀናት አፓረንት ሊወጣ እንደሆነ እና ለቂርአታችንም እንድ ኡስታዝ እንደመደበልን ነገረን እኛም እሽ ነበር መልሳችን፡፡
#ኡስታዝ #ጀማል የመጨረሻ አመት ተማሪ እና ዘንድሮም ተመርቆ ሚወጣበት የመጨረሻው አመት ነው፡፡

#Part3

ይ...........
...........ቀ
........................ጥ
..........ላ
ል.....
በislami is university የተፃፈ
ለቃላት ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለሁ
🤙🤙 like ማንን ገደለ ከተመቻችሁ ሼር እና ላይክ አይዘንጉ ምን ያህል እንደሚከታተለዉ ለማወቅ ነዉ



JOIN👇👇👇
@IslamisUniverstiy_public_group
@IslamisUniverstiy_public_group
እዉነተኛ ታሪክ
#የቅዠት_ህልም
#part 2⃣
ፀሀፊ ☞አሚር ሰይድ

Islamic univetsity channal የተፃፈ

    የዩኒቨርስቲ ዉጤት መጣ  ያመጣሁት ዉጤት በጣም አሪፍ ነበር፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በlabratory technology ፊልድ ደረሰኝ፡፡
እናቴም የተለመደ ጣፋጭ ምክሯን በሚያምሩ ቃላቶች እንዲህ ስትል ጀመረች አደራ ልጄ ዩኒቨርስቲ ስገቢ አላማሽን እንዳትስቺ እኔ አንቺን ለብዙ ነገር ነዉ የምመኝሽ፡፡ በፊት ከዩኒቨርስቲ የተባረሩትን የተበላሹትን የሰፈራችንን ልጆች ታሪክ እያነሳች ከነሱ ታሪክ እንድማር አስጠነቀቀችኝ፡፡

   ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አዲስ ገቢዎችን ጠራ፡፡ እኔም ቤተሰቦቼን ተላቅሼ ተለይቼ ...ጉዞየን ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አመራሁ ....በተባለበት ቀን ገባሁ፡፡ ገና ግቢዉ እንደገባሁ የፍሬሽ ነገር ተደናገጥኩኝ፡፡ ነባር ተማሪዎች አስደነገጡኝ ፉገራዉ ፊሽካዉ...ሻንጣ ይዞ ሲገባ ስንት ኪሎ በሶ ነዉ??? ከአምስት በላይ ማስገባት ክልክል ነዉ.....ፍሬሽ ተማሪን ለማሸማቀቅ የተቀመጡ ነዉ የሚመስሉት ...ነባሮቹ እኛን ሲያሸማቅቁ ዩኒቨርስቲ ዉስጥ ተወልደዉ ያደጉ ነዉ የሚመስሉት እንጂ  እነሱም ገና ሲገቡ ፍሬሽ መሆናቸዉን ዘንግተዋል ፡፡ አሁንም ለምገቡ አዲስ ተማሪዎች በነባር ተማሪዎች እንዳትደናገሩ እና ነባሮችም ከዚህ ተግባራቸዉ ቢያቆሙ ጥሩ ነዉ እላለሁ፡፡

   ካምፓስ ገባሁ ...የዶርም ልጆች ጋር ተዋወቅን ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አሉ፡፡ ነባር ተማሪዎች መስጊዱን አሳዩኝ ...እናም ጀመአ እንዳላቸዉ ነገረችኝ.....
ከነባር ተማሪዎች አንዷ
.....ቁርአን ቀርተሻል??? ብላ ጠየቀችኝ
.......እኔም  አዎ አልኳት
..........ኪታብስ ቀርተሻል??? አለችኝ
....እኔም አልቀራሁም ግን የመቅራት ሀሳብ አለኝ
ዩኒቨርስቲ ስገባ እቀራለሁ ብየ አስቢያለሁ የሚያቀራ አለ እንዴ??? ብየ ጠየኳት
......ልጅቱም የሚያቀሩ ወንዶች ተማሪዎች አሉ የሚቀሩ ልጆች ፈልገን አንድ ላይ እንድቀሩ እናመቻቻለን አለችኝ በጣም ደስ አለኝ፡፡

  ከሳምንት ቡሀላ እንደ እኔ ኪታብ ያልቀሩ ሶስት ልጆች ጋር አብሬ ጀመርኩኝ፡፡ የምንቀራውም ሁሌም ከመግሪብ ሶላት ቡሀላ ነበር፡፡ የሚያቀራን ልጅ ግን ማን እንደሆነ አናውቅም ነበር .....በመጋረጃ የተጋረደ ስለሆነ ማን ይሁን ማን አናውቅም፡፡ እኛ እንቀራለን እሱም እየፈሰረ/እየተረጎመልን  ነዉ፡፡ የሚያቀራን ልጅ ስሙ ጀማል እንደሆነ ብቻ ነዉ የማውቀዉ፡፡
     ትምህርቴም ላይ ጎበዝ ከሚባሉት ተርታ ተመደብኩኝ ፡፡ አንደኛ ሲሚስተር ላይ በጣም ጥሩ ዉጤት አመጣሁ ኪታብ አብረዉኝ ከሚቀሩት ልጆች አንዷ ተጫረች ፡፡ አሁን እኔ ጋር ሶስት ቀረን ማለት ነዉ፡፡ እየቀራን አንዷ ጓደኛችን መጥፎ ጓደኞች ይዛ ኪታብ መቅራቱን አስተዋት ብንመክር ብንዘክር እባክሽ አይጠቅምሽም መጃጃል ተይ ብንላት እምቢ አለች ኪታብ መቅራቷን አቆመች፡፡
ዩኒቨርስቲ ላይ ብዙዎቹ የገቡበትን አላማ ይረሳሉ
    አሁን ሁለት ቀረን....... ሁለት መሆናችን  ትንሽ ጫና ፈጠረብን፡፡
    እኔ ወይ ለአሳይመንት ወይም ለአስቸኳይ ፈተና ጥናት ካልሆነ  በስተቀረ አልቀርም  ጓደኛየ ሂዳ ኪታብ ትቀራለች መጥታ እኔንም እስኪገባኝ ድረስ  ታቃራኝም ነበር ... እሷ ስትቀር ደግሞ እኔ ኡስታዝ ጋር ሂጄ ቀርቼ ከጓደኛየ ጋር ተመልሼ በደስታ እየተጠያየቅን እንደዚሁ እንቃራለን፡፡

    አንድ ቀን ሁለታችንም በአሳይመንት ምክንያት ቀረን  ኡስታዝም(ጀማል) መጥቶ ያጣናል ሲጠብቀንም ቆይቶ ስንቀርበት ተመልሶ ሄደ
....በቀጣይ ቀን የተለመደውን ውሎ ካሳለፍን ቡሀላ የቂርአት ሰአት ወደመስጊድ ገባን ምን ሁናችሁ ሳመጡ ???ብሎ ኡስታዝ ጀማል  ተቆጣ
.....ጀማል በጣም አፍወን አሳይመንት እንዳስቀረን ነገርነው ፡፡
........ጀማልም እሺ ብሎ የዕለቱን ቂርአት አቀራን
እኔ እና ጓደኛየ ይህን ሰሞን አሳይመንት ስለሚበዛ ካልመጣን መጥቶ እንዳያጣን ፡፡ ለመቅረት ስንፈልግ እንዳይደክም እንድንደዉልለት ቁጥሩን እንቀበለዉ ተባባልን ...ግን እኛ ከዚ ውጭ አንዳች ነገር አላሰብንም፡፡

በመነገታዉ ሲመጣ የተመካከርነውን ነገርነው ይህን ሰሞን አሳይመንት ስለሚበዛ ካልመጣን እንድንነግርህ ስልክ ቁጥርህን ስጠን አልነዉ......ከማል ስልክ ቁጥሩን ተቀበልን፡፡

.....አሳይመንት ሲበዛብን ,,,,,,,,,,,,
እየደወልን እንነግረዋለን አንመጣም እንዳመጣ እያልን ቅድሚያ እንነግረዉ ነበር፡፡
  ......ታዳ አንድ ቀን ቂርአታችንን ቀርተን ኡስታዝ ጀማልም ለተወሠኑ ቀናት አፓረንት ሊወጣ እንደሆነ እና ለቂርአታችንም እንድ ኡስታዝ እንደመደበልን ነገረን እኛም እሽ ነበር መልሳችን፡፡
 ኡስታዝ ጀማል የመጨረሻ አመት ተማሪ እና ዘንድሮም ተመርቆ የሚወጣበት የመጨረሻው አመት ነው፡፡

#Part3

ይ...........
...........ቀ
........................ጥ
..........ላ
ል.....

JOIN👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFXIlKIXVySUTDcA