✋አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የቻናል አባሎቻችን እንደምናችሁ እኛ አልሀምዱሊላህ ሰላም ነን ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ባደረግነዉ ቆይታ
☞በቻናል ሲፓሰት ያልተመቻችሁ ነገር ኑሮ ቂም የያዛችሁ
☞በአስተያየት መስጫ bot ላይ በሀሳብ አለመግባባት ክፉ የተነጋገርን ልጆች
☞አንዳንዴ በሚሰሩ የቻናል promo ያሰለቸሆችሁ
☞በአስተያየት መስጫ bot ሀሳባችሁን ስታካፍሉኝ በmessage መብዛት ምክንያት ያልመለስኩላችሁ፡፡
☞በአስተያየት መስጫ ላይ ባለመግባባት የተነጋገርን ...ያላችሁ የቻናል አባሎቻችን በተጨማሪም በቻናሉ ዙሪያ ስሰራ በሆዳችሁ በሚፓሰቱ ነገሮች ሳይመቻችሁ ቂም ይዛችሁ የቆያችሁ ከሆነ አዉፍ ትሉኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ😔😔😔፡፡
እናም በረመዷን እኔ ወንድማችሁ #አሚር_ሰይድ በቻናል ላይ ለማስተማር በሆነ ምክንያት የማልኖር ስለሆነ የተለያዩ ትምህርቶች ደግሞ በመህቡባ ቢንት አቡሀ እና በራህመት የተዘጋጁ ሲሆን ከኔ በተሻለ መልኩ እናንተን በረመዷን ለማስተማር ዝግጅታቸዉን ጨርሰዋል፡፡ በረመዷን ከእስከዛሬዉ ከእኔ በተለየ መልኩ ጥሩ ትምህርቶች የተዘጋጁ ስላሉ እኔ በጣም ወድጀዋለሁ እናንተም እንደምወዱት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡
💐💐💐 መልካም የረመዷን ፆም ይሁንልን....ፆመዉ ተራቡት ከሚባሉት ሳይሆን አላህ የፆመኛዉን ሽልማት እኔ ነኝ ያዘጋጀሁት ካለዉ ከእነዛ ሰዎች አላህ ያድርገን፡፡
💐💐💐 በረመዷን እኔም ሰዉ ነኝ እና ብዙ ሀጃ ስላሰብኩ☺️ አላህ ያሰብኩትን ሀጃ አላህ እንዲያሳካልኝ በዱአ እንዳረሱኝ፡፡
✍ መቼም እኔ በረመዷን ላይ ስለማልኖር እሰይ የጠፋልን ተገላገልን እንደምትሉኝ አቃለሁ☺️☺️ ግን እኔ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እንደምወዳችሁ አትርሱ፡፡
✔️ኢንሻ አላህ ከረመዷን ቡሀላ በተለያየ ትምህርቶች እና አስተማሪ ታሪኮች በአዲስ መልክ ይጠብቁን፡፡
✔️ረመዷን ላይ የጥያቄ መልስ እና የግጥም ዉድድር አይኖርም
✔️ እስከዛሬ በነበረን ቆይታ ሁላችሁንም ከልብ በማመስገን ለወደፊትም እኛ ጋር ያላችሁን አብሮታችሁን ደግሞ በadmin በተዘጋጁ ትምህርቶች በረመዷን ሼር በማድረግ እንዳትረሱ፡፡
✔️ ከዛሬ ጀምሮ እኔ ሁለቱን ቻናል ማለትም
➊Islam is university እና
➋Islamic school ቻናሎች ሁላችሁም እንደራሳችሁ አስባችሁ ሼር በማድረግ ሁላችሁም ከጎናችን ሁኑ፡፡
✍ መልካም የረመዷን ፆም ይሁንላችሁ፡፡ ኢንሻ አላህ ከረመዷን ቡሀላ እንገናኛለን፡፡ ከጥልቅ መዉደድ ጋር😍😍
✔️ የዚህ ቻናል መስራች እና እስከ አሁን ትምህርት ሳደርሳችሁ የነበርኩት ወንድማችሁ #አሚር_ሰይድ ነኝ፡፡
✋ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ጥቅት ስለ ጀሃነም! በislam is university program
<unknown>
🔥〰〰🔥🔥 #ጀሀነም〰〰🔥
#ጥቂት_ስለ_ጀሀነም_
አላህ ለጀነትም ለጀሀነምም🔥🔥🔥 ሁለቱም ጋር ቃል ገብቶሏቸዋል፡፡ ምን ያህል ስለ ጀሀነም ያቃሉ ⁉️⁉️ ሁላችንም እናዳምጠዉ
በመህቡባ ቢንት አቡሀ የተዘጋጀ ምርጥ program፡፡
⌚️🕥🕥 ➐ ደቂቃ ቆይታ ያለዉ፡፡
😭😭😭አስፈሪዉ ኑሮ የጀሀነም 🔥🔥🔥🔥ኑሮ ሁሉንም የጀሀነም በሮች ማን እንደሚገባ በዚህ Audio ያገኙታል፡፡
👏በስንት ድካም የሚሰሩ ፕሮግራሞች ሼር የማታደርጉ ቤተሰቦቻችን ሼር ጎጂ ባህል አይደለም ይልመድባችሁ አያስከፍልም👍
😔አላህ ወይ ጀነትን የሚገዛ ስራ የለንምና በራህመትህ ከጀሀነም🔥🔥 ቅጣት ጠብቀን😢 ◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

〰✔️〰✔️〰✔️〰✔️〰✔️〰✔️

Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐️⭐️⭐️ደማሪው መሪያችን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በትናንትናዉ እለት የተናገሩት ታሪካዊ ንግግር
✍የነብያችን ሀዲስ እየጠቀሰ ሲናገር.....
"ጀግና ሰው ማለት ሰውን ገድሎ በቁጥትር ስር ያዋለ ሳይሆን በተናደደ ጊዜ እርሱንም ንዴቱን የተቆጣጠረ ነው"
በማለት የሶብርን ታላቅነት አስተምረዋል።
( ሰለላህ አለይሂ ውስጥም) እንዲሁም ኢስላም ማለት ሰላም ነው ብለው መስክረዋል
አላሁ አክበር
አላህ ይዳያ ይስጥህ ባንተ ጊዜ ነው ይህን አንድነት ያገኘነው በአብይ ዘመን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
ሙስሊም ወንድሞቼ እህቶቼ ለዚህ ቀን እንኳን ያደረሰን፡፡ እንኳን ደሰ ያለን ፡፡ የስንት አመት ትግላችን ስኬቱ አንድ ብለን ጀምረናል፡፡ ኢንሻ አላህ አዲስ ከተመረጡት ጋር ብሩህ ተስፋ አለን፡፡ ሁላችንም ከጎናቸዉ እንሁን
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
✍የነብያችን ሀዲስ እየጠቀሰ ሲናገር.....
"ጀግና ሰው ማለት ሰውን ገድሎ በቁጥትር ስር ያዋለ ሳይሆን በተናደደ ጊዜ እርሱንም ንዴቱን የተቆጣጠረ ነው"
በማለት የሶብርን ታላቅነት አስተምረዋል።
( ሰለላህ አለይሂ ውስጥም) እንዲሁም ኢስላም ማለት ሰላም ነው ብለው መስክረዋል
አላሁ አክበር
አላህ ይዳያ ይስጥህ ባንተ ጊዜ ነው ይህን አንድነት ያገኘነው በአብይ ዘመን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
ሙስሊም ወንድሞቼ እህቶቼ ለዚህ ቀን እንኳን ያደረሰን፡፡ እንኳን ደሰ ያለን ፡፡ የስንት አመት ትግላችን ስኬቱ አንድ ብለን ጀምረናል፡፡ ኢንሻ አላህ አዲስ ከተመረጡት ጋር ብሩህ ተስፋ አለን፡፡ ሁላችንም ከጎናቸዉ እንሁን
4 another channal👇
@Islam_and_Science
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
✍ይሄ ፎቶ የተነሳው በቻይና ሀርቢን በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ነው፡፡ አንዲት የካንሰር በሽተኛ የሆነች ሴት ሻንጣ ሙሉ ብር ይዛ ወደሆስፒታሉ ትገባለች፡፡ ለዶክተሩም ህይወቷን እንዲያተርፍላት እየለመነችው ከዚ የበለጠ ብዙ ገንዘብ እንዳላትና ልትሰጠው እንደምትችል ትነግረዋለች፡፡ ዶክተሩ ግን ካንሰሩ በሰውነትዋ ውስጥ መሉ በሙሉ መሰራጨቱንና የመጨረሻ ደረጃ ላይ በመድረሱ ምንም ማድረግ እንደማይችል እያዘነ ይነግራታል፡፡ ሴቲቱም በብዙ ፍርሀት ጭንቀትና ንዴት ውስጥ ሆና 😔😔😔😢ገንዘቡን በሙሉ የሆስፒታሉ ኮሪደሮች ላይ እየበተነች መጮህ ጀመረች
"ገንዘብ የመያዝ ጥቅሙ ምንድነው ታዲያ?"
"ገንዘብ ጤና አይገዛም፤ ገንዘብ ጊዜ አይገዛም፤ ገንዘብ ህይወት አይገዛንም"
የመጨረሻ የሚባለው ደረጃ ላይ ከመድረሳችን በፊት ዛሬ ጤነኞች ሳለን መመለስ ያለብን ጥያቄዎች አሉ፡፡ ጊዚያዊ የስጋ ፈውስ ማግኘት ብንችል እንኳን የነፍሳችን ጥያቄ አይመለስም
ትላንትን መመለስ አንችልም ነገም በእጃችን ላይ አይደለም የተወደደው ቀን ዛሬ ነው የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ በዘላለም ውስጥ ኑሮን ላልጀመረ ሰው ህይወት በጣም አጭር ነው
ከዛሬ ጀምሮ አላህን ፈርተን ወደ አሏህ እንመለስ
አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ሼር
.........
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. t.me/Islam_and_Science
t.me/Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•

بسم الله الرحمن الرحيم
🕌ካሁኑ እንዘጋጅ🕌
አሰላሙ አለይኩም ብዬ ልጀምር
ሀያሉ ጌታችን ሊወፍቀን አጅር
ወንድም እህቶቼ ድምጡኝ ሁላችሁ
ምን አዘጋጃችሁ ለመጪው ወራችሁ
መጪው ረመዳን ነው የወራት ታላቅ
ይሄን ለመቀበል እንበል ብቅ ብቅ
እንንቃ ሁላችን ይቅር መዘንጋት
ይዞልናልና ያላህን እዝነት
አወሉ ራህማ ነው አውሰጡ መግፊራ
ተዘርዝሮ አያልቅም ቢወራ ቢወራ
አረ ምን ተብሎ የትኛውስ ሊቀር
አኪሩ ደሞ ነው ኢትቁ ሚነናር
በሉ እንነሳ የምን መተኛት
ካሁኑ እንዘጋጅ ለለይል ሶላት
በውስጡ ይገኛል ለይለተል ቀድር
የተባለለት ነው ከይሩን ሚን አልፊ ሸህር
የረመዳን ፈድል አያልቅም በዋዛ
እንጠቀምበት አንሁን ፈዛዛ
ወይ ብለን እንደሆን ለመጪው አመት
መፆም እንችላለሁ ቀጣዩን ወራት
እንደለሉ እንወቅ አምና የነበሩት
ፆሙንም የፆሙት ኢድን ያከበሩት
አላሁ ታአላ ያርገን ከሚማሩት
በተቅዋ ወራቱን ተጠቅመው ከሚያልፉት
✍ Bint Endris
ከ Bati
t.me/Islam_and_Science
t.me/Islam_and_Science
🕌ካሁኑ እንዘጋጅ🕌
አሰላሙ አለይኩም ብዬ ልጀምር
ሀያሉ ጌታችን ሊወፍቀን አጅር
ወንድም እህቶቼ ድምጡኝ ሁላችሁ
ምን አዘጋጃችሁ ለመጪው ወራችሁ
መጪው ረመዳን ነው የወራት ታላቅ
ይሄን ለመቀበል እንበል ብቅ ብቅ
እንንቃ ሁላችን ይቅር መዘንጋት
ይዞልናልና ያላህን እዝነት
አወሉ ራህማ ነው አውሰጡ መግፊራ
ተዘርዝሮ አያልቅም ቢወራ ቢወራ
አረ ምን ተብሎ የትኛውስ ሊቀር
አኪሩ ደሞ ነው ኢትቁ ሚነናር
በሉ እንነሳ የምን መተኛት
ካሁኑ እንዘጋጅ ለለይል ሶላት
በውስጡ ይገኛል ለይለተል ቀድር
የተባለለት ነው ከይሩን ሚን አልፊ ሸህር
የረመዳን ፈድል አያልቅም በዋዛ
እንጠቀምበት አንሁን ፈዛዛ
ወይ ብለን እንደሆን ለመጪው አመት
መፆም እንችላለሁ ቀጣዩን ወራት
እንደለሉ እንወቅ አምና የነበሩት
ፆሙንም የፆሙት ኢድን ያከበሩት
አላሁ ታአላ ያርገን ከሚማሩት
በተቅዋ ወራቱን ተጠቅመው ከሚያልፉት
✍ Bint Endris
ከ Bati
t.me/Islam_and_Science
t.me/Islam_and_Science
ISLAMIC SCHOOL:
ረመዷን እና ቁርኣን ወይስ ረመዷን እና ነሺዳ❓
(ተሻሽሎ በድጋሚ የቀረበ)
🔸በትዕግስትና በእርጋታ ያንብቡት
ከጥንት ጀምሮ ደጋግ ቀደምቶችና አሏህን ፈሪ ዑለማዎች:-ረመዳን ሲገባ ጥቅልል ብለው ወደ ቁርኣን ይዞሩ ነበር
ኡመቱንም በዚሁ ይመክሩ ነበር፣
አሁን አሁን ግን በኢስላማዊ ነሺዳና መንዙማ ስም ሰዎችን ከደጋግ ቀደምቶች ፈለግ፣ ከሰላሙ የጀነት ጎዳና የሚጠልፉ፣ የዓሊሞችንና የዲን ሰዎችን ልብስ ለብሰው ወደ ዲን ተጣሪ የሚመስሉ በረመዷን ስም እየነግዱ ሰዎችን ከቁርኣን የሚያርቁና የምእምናንን ቀልብ የሚያደርቁ ሰዎች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል!
💥ረመዷን የቁርኣን ወር መሆኑን ከማወቃቸውና በተደጋጋሚም
ከመስማታቸው ጋር አንዴ እንኳ የማያኸትሙ ነገር ግን አዳዲስ
የሚታተሙ ነሺዳ፣ መንዙማ፣
የሱዳን፣ የሶማሌና የዓረብኛ
ዘፈን እየገዙ የሚያደምጡ አላዋቂዎች እጅግ በጣም ብዙ ናቸው
🔹አሁን አሁን ጭራሽ ይባስ
ብለው ታዳጊ ወጣቶችን በጉሩፕና በቡድን እያደረጉ ኢስላማዊ ነሺዳ በሚል ሽፋን (ዘፈን) በየመድረኩ ልክ ዘፋኞች እንደሚሆኑት እየሆኑ ( ጺሙን ላጭቶ ሱሪውን ጎትቶ)የአሏህን እና የመልእክተኛውን ስም ወይም ቁርኣንና ሐዲስ እየጠቀሱ ሲዘፍኑ ማየትና መስማት ጀምረናል❗
👉🏻ሴቷም ኢስላም በሐያእና ድምጽን በመቀነስ ላይ እንዳላዘዛት ሁሉ ነሺዳና ግጥም እያለች ድምጿን እያስዋበችና እየተቅለሰለሰች
የቤተ-ክርስቲያን ዘማሪ/ት ትመስል ድምጿን ለዓለም እየለቀቀች ጌታዋን ታምጻለች❗
ይህም አንሷት ወንጀልን በተላመደ አንደበቷ የቁርኣንና ሐዲስ
ጥቅሶችን እየቀነጭበች ትዘፍንባቸዋለች ( ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን)
ይህ ተግባሯ አሏህን ከማስደሰት ይልቅ
ሸይጧንን የሚያኮራ መሆኑን ዘንግታለች ወይም የጥመት ጎዳና ላይ በርቺ የሚሏት ኢብሊስ የተጫወተባቸው ሀቅን እያወቁ በመደበቃቸውና የዚህችን ምድር ደስታና ተድላ ከጀነት በማስበለጣቸው ምክንያት ለባጢል ዘበኛ የሆኑ ዓሊም እና ዳዒ ተብዬዎችን ተመክታለች❗
እንዲህ ዓይነቱን ዘመን ወለድና የጅህልና ውጤት የሆነን ስራ ለህዝብ የሚያደርሱ ሚዲያዎችም ህዝቡን ከቁርኣን በማራቅና ጊዜና ገንዘቡን በማይረባ ነገር በማቃጠሉ ወንጀል ተጋሪዎችና ተጠያቂዎች ናቸው!
♦ከመቼ ጀምሮ ነው ዘፈን ዒባዳና
የዳዕዋ መንገድ የተደረገው?!
♦ለዚህስ ማነው እውቅና የሰጠው?!
♦ማንስ ነው ነሺዳን የዘፈን ምትክ ያደረገው?!
📂("ዘፈን ትቼ ነሺዳ አደምጣለሁ የሚል ሰው ምሳሌው ነጃሳን በሽንት አጥባለሁ እንደሚል ሰው ነው "
(ሸይኽ ዶ/ ሳሊሕ አልፈውዛን )
📚ሸርሕ ኢጛሰቱልለህፋን
⛔እናንተ ሙስሊሞች ሆይ፥
አሏህን ፍሩ ጭቃ ቤት ለማሰራት
አናጺና ባለሙያ እንደምታማክሩት ሁሉ የጀነት ቤት ለማግኘት የሚያበቃችሁን እምነትና ዐቂዳችሁን በተመለከተ ሞኞችና ግዴለሾች አትሁኑ
💥ዓይን ፣ጆሮ ልብ ወዘተ አሏህ እናንተ ዘንድ አደራ ያስቀመጣቸው ጊዜያዊ መጠቃቀሚያዎች ናቸው
ነገ አሏህ ዘንድ የሚያስጠይቅን ነገር አትስሩባቸው
⛔ነሺዳና መንዙማ ከስሜት ጋር ስለሚሄዱና የካፊሮችን ሙዚቃና ዘፈን ስለሚተኩ ጥሩ ነው እያልክ/ሽ አታድምጥ/ጪ
👉🏻እንደቁርኣን ልብን
የሚያረጥብ ነገር በጭራሽ የለም❗
📂ኢብኑ ተይሚያና ኢብኑል ቀይም የሚከተለውን ብለዋል
("በግጥም/በአንጉርጉሮ ልቤን አረጥባለው ማለት ልብ ላይ የአላህ ውዴታ ያለመኖሩ ምልክት ነው ")
ልቡ ላይ የጌታው ትክክለኛ ውዴታ ያለ ሰው ቁርኣንን ትቶ በሰው ንግግር ልቡን ማከም አያስብም
👉🏻ቁርኣን ያላቃነው
ምንም አያቃናውም❗
👉🏻ከቁርኣንና ሐዲስ ውጪ ያሉ ነገሮች በሙሉ ጥመት ናቸው!
ጥመትን ማስዋብና የዲን አካል አድርጎ ማሳያት የሸይጣን ስራ ነው!
💥ሙነሺዶች ሆይ:- አላህን ፍሩት በሰጣችሁ ጊዜና ድምጽም ነገ የማያስወቅሳችሁን ነገር ስሩበት
በዲን አትነግዱ የወጣቱን ጉልበት በማይረባ ነገር አታቃጥሉት ከቁርኣንም አታርቁት
ለዲኑ በትክክለኛው መንገድ የሆነን ነገር ማበርከት ካልቻላችሁ ጥግ ይዛችሁ የግላችሁን ኑሮ ኑሩ ሐላል ከስብ ፈልጋችሁ ነግዱ፣
ዲኑን እየተጻረራችሁ ለዲን እንሰራለን አትበሉ
ከምንም በላይ ለናንተ የሚያሰጋኝ ነገር ቢኖር (ሱረቱ ሁድ ቁጥር 18 እና 19 )ላይ የተጠቀሰው ውግዘትና እርግማን እንዳይደርስባችሁ ነው
👉🏻ንቁ/ አዋጅ ❗የአላህ እርግማን በደለኞች ላይ ይሁን እነዚያ ሰዎችን ከአላህ መንገድ የሚያዞሩት ላይ }
ሰዎችን ከቁርኣን ማራቅ ከአላህ መንገድ ማረቅ መሆኑ መንም ጥርጥር የለውም
💥ቁርኣና ነሺዳም የአንድ ሙእሚን ልብ ላይ እንደማይሰበሰቡ አዋቂዎች ዘንድ ምንም ጥርጥር የለውም!
🔸የጥንት የጠዋቱን እጅግ ጠቃሚውን"ሺዕር/ የዓረብኛ ግጥም" ከዘመኑ ነሺዳ ጋር የምታመሳስሉና ሺዕር ስለሚቻል ነሺዳም ይቻላል የምትሉ አስተማሪዎች ሆይ፥ የሁለቱን ልዩነት አስተውሉ! የማይመሳሰለውን አታመሳስሉ ሐቅንም ከባጢል ጋር አታቀላቅሉ!
በዘመኑ ነሺዳ ዙሪያም ታላላቅ የዲን መሪዎች ምን እንዳሉ ዝቅ ብላችሁ አጥኑ!
🔸አላህ ሁላችንንም ቀናውን መንገድ ይምራን! የሐቅን ውዴታም ይለግሰን!
🔸አሏሁመ ሀል በልለግት አሏሁመ ፈሽሀድ!!
✍ኡስታዝ አሕመድ አደም
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━
4 another channal👇
t.me/Islam_and_Science
T..➳ t.me/IslamisUniverstiy_public_group

♻የጀነት በር ሊዘጋ ተቃረበ ማለትኮ ነው… የሚገሰጽ ካለ እነሆ አሳዛኝ ታሪክ♻
አንዲት እናት ሁልጊዜም ልጇን ትደበድበው ነበር ። የሚደንቀው ግን ልጁ በደበደበችው ቁጥር አንድም ቀን አልቅሶ አያውቅም ። ለማንም ተጎዳሁ ብሎም ስሞታ ተናግሮም አያውቅም ። ለምንም መታሽኝ ብሎም ጠይቋት አያውቅም ። ብቻ ድብደባው ሲበረታበት ሮጦ ያመልጣታል ።
ይህ አድጎ ትዳር ይይዛል ። ትዳርም ከያዘ በኋላ እናቱ እርሱን መደብደብ አላቆመችም … ከዓመት በኋላ ልጅ ይወልዳል ። ልጅም ወልዶ ከመድደብደብ አልታቀበችም ። ሰዎች ፊት ትደበድበዋለች ። እርሱ ግን ምንም ትንፍሽ አይልም ። ሰዎች ይደነቃሉ … በእጅጉም ይገረማሉ … እንዲህ እያለ ድብደባው ዘለቀ ። እንግዳ የሆነው ክስተት አሁን ከተፍ አለ ። በዚህ ጊዜ እናቱ ስትደበድበው አለቀሰ ። ተንሰቅስቆ አለቀሰ ። በለቅሶው ሰው ሁሉ ተደነቀበት ። ይህን ሁሉ ዘመን ሲደበደብ አንድ ቀን ያላለቀሰው ልጅ ዛሬ ምን ተገኘ ?! ለምን ግን እንዲህ ተንሰቅስቆ አለቀሰ ?! ሰዎች ተዐጀቡበት ። ሰዎች ተሰበሰቡ ጥያቄም ጠየቁት (( እስከዛሬ ስትደበደብ ያላለቀስክ ፤ ዛሬ ምን ተፈጠረ ?! ምን የሚያስለቅስ ነገር ተገኘ ?! )) ብለው ቢጠይቁት ፤
እርሱም (( እንዴት አላልቅስ … እንዴትስ አላንባ … የእናቴ ጉልበት ደከመ !!እኔን እንደድሮው መደብደብ ተሳናት !! አዎን ይሄ ማለት የጀነት በር ሊዘጋ ተቃረበ ማለትእኮ ነው … እማ ልትለየኝ ነው … እጇ ደከመብኝ … ጉልበቷም ሲከዳት በምቷ አወቅኩኝ … ታዲያ እንዴት ልቻል ?! ላጣት ነው እምዬን …
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
➳ telegram.me/Islam_and_Science
➳ telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

➣እውን “ረመዳን ከሪም” ማለት አይቻልምን?
ከቅርብ አመታት ወዲህ ረመዳን በመጣ ቁጥር “ረመዳን ከሪም” አይባልም የሚሉ ፖስቶች ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ጉዳዩ ከባድ ባይሆንም “ግን ምን ያክል ማስረጃ የሚደግፈው ነው?” ማለት አይከፋም፡፡ “አትንጠራራ! አይቻልም ያሉት ታላላቅ ዑለማዎች ናቸው” የሚል ሊኖር ይችላል፡፡ በመጀመሪያ ዑለማዎቼን አከብራለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ማንንም ያለ ማስረጃ በጭፍን እንድንከተል አልታዘዝንም፡፡ “በሆነም ጉዳይ ብትጨቃጨቁ ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት” ይላል ጌታችን፡፡ ስለዚህ ጉዳዩን ከማስረጃ አንፃር መፈተሹ ዑለማዎቹን ከመዳፈር ጋር እንዳይያያዝ ከወዲሁ ላስታወስ እወዳለሁ፡፡ ወደ ነጥቡ ስመለስ “ረመዳን ከሪም” ከማለት የሚከለክል ማስረጃ የለም፡፡ ባለኝ መረጃ ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን እና ሸይኽ ፈውዛን “ረመዳን ከሪም” ማለት እንደማይቻል ገልፀዋል፡፡ ግና፡-
➣. ክልክላው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከመለዋወጡ ከሆነ ይሄ የሚያስኬድ አይመስልም፡፡ “ረመዳን ከሪም” ማለት አይቻልም ያሉ ዑለሞችም የምስራች መልእክት መለዋወጡን አልከለከሉም፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ ይሄ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት መለዋወጡ ከጥንት ጀምሮ ከታላላቅ ዑለማዎች እንደሚፈቀድ ተገልፁዋል፡፡
➣. የክልከላው ምክንያት አንዳንዶች ዘንድ “ከሪም” የሚለው ከአላህ ስሞች ውስጥ ስለሆነ ነው የሚል ነው፡፡ እናም ረመዳን ፍጡር ስለሆነ ፍጡር ሊገለፅበት አይገባም ነው ጭብጡ፡፡ ግና “ከሪም” የሚለው ቃል መልእክቱ እንደየ አገባቡ ሊለያይ እንደሚችል የቋንቋ ሊቃውንት ከሚሰጡት ፍቺ መረዳት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ “የተከበረ”፣ “የከበረ”፣ “መልካም”፣ “የሚያስቀና”፣ “ውድ”፣ “ይቅር ባይ”፣ ... የሚሉ ፍቺዎችን ሊይዝ እንደሚችል በርካታ የቁርኣን ተንታኞች ገልፀዋል፡፡ የዐረብኛ መዛግብተ-ቃላትም ይህንኑ ያፀናሉ፡፡ ለምሳሌ ታዋቂው የቋንቋ ሊቅ ኢብኑ ፋሪስ፡- ይሄ ቃል በሆነ ነገር ላይ በራሱም ይሁን በባህሪው ያለን ልቅና ለመግለፅ ሊውል እንደሚችል ከገለፁ በኋላ እንደምሳሌም “ረጁሉን ከሪም”፣ “ፈረሱን ከሪም”፣ “ነባቱን ከሪም” እንደሚባል ይገልፃሉ፡፡ [መቃዪሱ አልሉጋህ፡ 5/171-172] ሌላኛው የቋንቋ ሊቅ ኢብኑ መንዙር ደግሞ እንዲህ ይላሉ፡- “አልከሪም” ከአላህ መገለጫዎችና ስሞቹ ውስጥ ነው፡፡ እሱም ማለት ኸይሩ የበዛ ማለት ነው፡፡ ቸርና ስጦታው የማያልቅ የሆነ ለጋስ፡፡ እሱ ገደብ የሌለው ቸር ነው፡፡ “ከሪም” የመልካምና የክብር አይነት ሁሉ ጠቅላይ የሆነ ነው፡፡ #ከሪም እንዲሁ #ምስጉን_ለሆነ_ነገር ሁሉ #ስም ነው፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ ከሪም እና ስራው የተመሰገነ ነው፡፡” [ሊሳኑል ዐረብ፡ 12/510]
➣. ይህንን ሀሳብ የሚያጠናክርልን “ከሪም” የሚለው ቃል የተለያዩ ፍጡሮችን ለመግለፅ ቁርኣን ላይ መዋሉ ነው፡፡ ለምሳሌ፡-
وَرِزْقٌ كَرِيمٌ
“የከበረ ወይም የበዛ ሲሳይም” [አልአንፋል፡ 4፣ 74]
زَوْجٍ كَرِيمٍ
“መልካም አይነት” [አሽሹዐራእ፡ 7]
وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
“ከመልካም መቀመጫዎችም” [አሽሹዐራእ፡ 58] [አድዱኻን፡ 26]
كِتَابٌ كَرِيمٌ
“ክብር ያለው ፅሑፍ (የሱለይማን ደብዳቤ)” [ነምል፡ 29]
الْعَرْش الْكَرِيمِ
“የሚያምረው ወይም የላቀው ዐርሽ” [አልሙእሚኑን፡ 116]
رَسُول كَرِيمٌ
“ክቡር መልእክተኛ” [አድዱኻን፡ 17][አትተክዊር፡ 19]
مَلَكٌ كَرِيمٌ
“ያማረ መልአክ” [ዩሱፍ፡ 31]
እነዚህ ምሳሌ ናቸው፡፡ ሌሎችም መዘረዘር ይቻላል፡፡ ከዚህ የምንረዳው “ከሪም” የሚለው ቃል ፍቺ ለፍጡርም የሚውልበት አግባብ እንዳለ ነው፡፡
4. በመጨረሻም “ረመዳን ከሪም” የሚለውን ቃል የተጠቀሙ ዑለማዎችን ዝርዝር እንመልከት፡-
I. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ [ፈታዋ፡ 2/193]
II. ሙፍቲ ሙሐመድ ኢብኑ ኢብራሂም [ፈታዋ፡ 4/9]
III. ሸይኽ አስሰዕዲ [አልፈዋኪሁ አሽሸሂያ፡ 291]
IV. ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [መጅሙዑ ፈታዋ፡ 11/334፣ 363፣ 15/10…]
V. የሰዑዲያህ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ [ፈታዋ አልለጅና አድዳኢማህ አልመጅሙዐቲል ኡላ፡ 5/393] [ፈታዋ አልለጅና አድዳኢማህ አልመጅሙዐቲሥሣኒያህ፡ 2/224]
VI. ኢብኑል ዑሠይሚን እራሳቸው ረመዳንን “ሸህሩን ከሪም” እያሉ የጠሩበት ቦታ አላቸው፡፡ ለምሳሌ፡- መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን፡ 5 ፣ 48 ሱኣለን ፊ ሲያም፡ 1 እና ሌሎችም፡፡ ጀልሳቱን ረመዳኒያህ ላይ ደግሞ “ረመዳን ሸህሩን ከሪም” ይላሉ፡፡ ገፅ 1፡፡
VII. ፈውዛንም እንዲሁ [አልሙንተቃ፡ 82/27]
➣ማስታወሻ:–
➣ረመዳን ከሪም” ሲባል የሚፈለገው እራሱ “ረመዳን ለጋሽ ነው” የሚል ግንዛቤ ታስቦበት ከሆነ አደገኛ የሆነ ብልሹ አረዳድ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር የሚለግስ የለምና፡፡ ግን “ረመዳን ከሪም” ከሚሉ ሰዎች ውስጥ ይህንን የሚያስብ ያለ አይመስለኝም፡፡ ወላሁ አዕለም፡፡
ከዚህም ከዚያም የተቃረመ
(ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 9/2008)
የተለየ ሀሳብ ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ፡፡ ባይሆን በመረጃ ለመወያየት እራሳችንን ዝግጁ እናድርግ፡፡
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር【ሀፊዘሁሏህ】
•⊰✿🌹✿⊱•

#ጉራ_ብቻ_
የቀትሯ ፀሐይ ከርር ብላለች ፤በጆሮ ግንዷ በኩል እድርጎ ቁልቁል በእንገቷ አልፎ ወደ ሰውነቷ የሚፈሰው ላብ ከሩቅ ያብረቀርቃል ።ጨቅላ ልጇ ትላልቅ ደም ሥር የወረረውን ጡቷን ይምጋል። ቢምግም ምንም ያገኘበት አይመስልም ።ልጇ ግን አሁንም አሁን ይታገላል ።እሷ የድካም ፤የምሬትና የእንግልት ምልክት እፊቷ ላይ ይነበባል ።ስንት ነው? እላት እንድ የቸኮለ የሚመስል ጎረምሳ ።የእሥር ብር ሦስት እለችው.. .ቀና ብላ እያየችው ግዛኝ የሚል በሚመስል የሚያባብል ዐይን ።እራት እድርግልኝ ብሎ ተከራከራት ፤ስልችት ሲላት ይሁን በል ዉስድ እለቸው በደከመ ድምፅ ።መልሳ ከራሷ ጋር እወራች.. ...እቤቱ ጌታዬ እሁን ሥራ ሆኖ! ፤ይሁና እስቲ ብላ እጉረመረመች ።
ልብሱን ገልቦ ወደ ላይ ሽመጠጠውና (የበቆሎውን) ...በድል አድራጊነት ስሜት ወደፊት ተራመደ ። በነጋታው ያንኑ ወጣት እንድ ካፌ ላይ እገኘሁት ።ያዘዘውን ሻይ ግማሽ ያህሉን ከተጎነጨለት በኋላ አጨበጨበ ።ሒሳብ ስንት ነው እላት ለእስተናጋጇ ።ስድስት ብር እለቸው ።እሥር ብር ሳጣት ።መልሱን ልታቀብለው ስትል ተይው እላት ተሽቀዳደሞ ።Thank you እለች እሷም እየተቅለስለስች ።በስጦታው ብዙም የገረማት አይመስልም ።በተለይ አስተናጋጁ ወጣት እና ቆንጆ ከሆነች ቲፕ ከፍ እድርጎ ካልሠጠሁ የሚል ወጣት ቡዙ ነው።እቤት ፉከከር! #ጉራ_ብቻ።
እኔ ምልው ለምንድነው ሁሉም ጥንካሬያችንን ፤ ጭካኔያችንን ፣ጉብዝናችንን በደሃና በደካሞች ላይ ለማሳየት የምንሞከረው? ከሀብታም ጋር እንፎካከራለን ፤ለድሃ እንከለክላለን ።የሚለምኑትን እንነፍጋለን ፤ለተብቃቁት እንሸለማለን ።የራበውን እንገፋለን ፤የጠገበውን መቼ ልጋብዝህ ብለን እንወተውታለን ።ላላቸው ካልከፈልኩ ብለን እንስቸግራለን ፤ለሌላቸው እንስስታለን ።የተረፈውን ደግስን እናበላለን ፥የቸገረውን ፈፅሞ እንዘነጋለን ።ለሀብታም እንሽቆጠቆጣለን ፤ለድሃ እንቆጣቆጣለን ፥ፈላጊዎችን እናባርራለን ፤የሚይፈልጉትን ለምነን እንጠራለን.. ....
እናም ወዳጄ ይህ ስታይላችን ይለወጥ እስቲ ለማለት ወደድኩ ።እላህ ከሚፈልገውና እርሱ ከሚወደው አንፃር እንኑር ።ምን ይሉኝን ፤ጉራን ፤ታይታን.. እንርሳ ንፁህ ህሊናችን የሚመክረንን ፤የሚያመላከተንን እንከተል ።
እናም ከሀብታም ይልቅ ድሃን እንጥቀም ።ካለው ይልቅ ለሌለው እናዳላ ።ይሆውልህማ.. ..በርካሽ ዋጋ ከሀብታም ከምትገዛ በውድ ዋጋ ከድሃ ግዛ ።ይህን ከደረግክ እንድም ገዛሀው ደስ እሠኘሀው ፤ሁሉትም መፀወትክ ከፈጣሪህ የሚበረከትልህንም ምንዳ ሸመትክ ፤ሦስትም ከድህነት እወጣሀው ።ወንድምህንም ረዳህው ።ሁሉም ወንድም ሴቱም የእደም እና የሀዋ ልጆች ናቸው ።በሃይማኖት ብንለያይ በሰውነት ከአባት እና እናት እንገናኛለን። እላህ ገንዘብህን ይባርከልህ! እላወቅንም እንጂ እነርሱ ሣንቲማችንን ከሚፈልጉት በላይ የድሆች ዱዓእ ለኛ ያስፈልገናል ።ተባረክ ፤ዉለህ ግባ ፤ጤናህ ይብዛ.. .እና የመሳሰሉትን ዱዓእ የማይፈልግ ማን እለ!.. እየተለገሣችሁ ያላችሁት እኮ በደካሞቻችሁ ነው ይሉናል ሀቢቢ (ስ.ዐ.ወ) ።
እናም በባዶ ኪስ መንጠባረር ይቅር ፤ ዘንጋዳ እየበሉ እደጅ ላይ ጤፍ ማስጣት ይቅር ።ቤተስብ እያማረሩ እውጭ ሲውጡ ካልጋበዝኩ ብሎ ማስቸገር ይቅር ።ቡዙዎች ለጉራ ብለው የማያደርጉት ነገር የለም ።እውጭ ያላቸውን ጨርስው እቤት ከሚስታቸው ይጣላሉ ፤ ስለልጆቻቸው ወጪ ሲነሳበቸው ይቆጣሉ ።ጉራና ማስመስል ይቅር ።ያልሆኑትን መምሰል ይቅር ።የሌለን ነገር እለኝ ማለት ይቅር ።የተንሳፈፊ እንጂ መሬት ላይ ቁጭ ያለ አይወድቅም ፤ልኩን ያወቀ በርግጥም ቡዙ ነገር እወቀ ።ያልሆንነውን ለመሆን እንሞክር ፤የሌለንን ያለን እንምስል.. .ያልተሠጠውን ነገር እንደተሠጠው እድርጎ የሚያስመስል ስው ሁለት የውሸት ልብሶችን እንደደረበ ነውነው ።ይሉናል መልዕክተኛው (ስ.ዐ.ወ)
ጀሊሉ.. .በሁሉም ነገር ውስጥ እላህ እይታችንን ያስተካከልልን.. .እሚን
✍ #መህቡባ_ቢንት_እቡሃ_ !

For any comment 👇
@Mehoba_bot

#"ሰላት ውስጥ ከመግባት በፊት
ልናስተውለው የሚገባን
ውድ የሆነ ምክር ከሸይኽ
ኢብኑ ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]
♻{[ ሰላትህ ላይ በቆምክ ግዜ ያ… የዓይኖችን ሚስጢራዊ እንቅስቃሴና ልቦች የሚሸሽጉትን እንዲሁም ነፍስህ የምትጎተጉትህን ሁሉ አዋቂ የሆነው ልዕለ ሃያሉ አምላክህ አላህ ፊት መቆምህን በልቦናህ በማሳደር አስተውል።
♻ አካልህ☞ ሰላት ላይ በመገኘት በሱ እንደተወጠረ (መሽጉል እንደሆነ) ሁሉ ልቦናህም በዚያው ወቅት በሰላትህ ላይ መወጠር እሱን ብቻ ማሰብ አለበት።
♻ አካልህ☞ አላህ ወዳዘዘህ አቅጣጫ ዞሮ ሳለ ልቦናህ ግን አቅጣጫውን ከሳተ ይህ ትልቅ የሆነ ጉድለት ነውና አላህ ወዳዘዘህ የሰላት አቅጣጫ ወደ ቂብላው አካልህ እንደዞረ ሁሉ ልቦናህም ወደ አላህ ሊዞር ይገባል።
♻ አንዳንድ ሊቃውንት☞ "በሰላቶች ባብዛኛዋ ላይ ወስዋስ ከበዛበት ሰላቷ ትበላሻለች" እስከማለት ደርሰዋል። እርግጥ ነገሩ ከዚህም የከፋ ነው።
♻ ስለሆነም☞ ወደ ሰላትህ ስታቀና ወደ ሃያሉ አምላክህ ወደ አላህ እያቀናህ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን።
♻የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም]
«إِنَّ أَحَدَكُمْ إِذَا قَامَ فِي صَلاَتِهِ فَإِنَّهُ يُنَاجِي رَبَّهُ» رواه البخاري.
«አንዳችሁ ሰላቱ ላይ ሲቆም ጌታውን እያናገረው ነው የሚገኘው።» እንዳሉት ሰላትህ ላይ ስትቆም ክብሩ የላቀው አላህን እያናገርክ መሆኑን በልብህ አሳድር።
♻ ሰላትህ ላይ ስትቆም☞ ሃያሉ አላህ ከፊትለፊትህ እንዳለም ኣስብ።
ነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም]
«إِذَا كَانَ أَحَدُكُمْ يُصَلِّي، فَلاَ يَبْصُقُ قِبَلَ وَجْهِهِ، فَإِنَّ اللَّهَ قِبَلَ وَجْهِهِ إِذَا صَلَّى» رواه البخاري
«አንዳችሁ ሲሰግድ አላህ ከፊትለፊቱ አቅጣጫ ነውና በሚሰግድበት ግዜ (የሚተፋ ነገር አፉ ውስጥ ከገጠመው እንኳ) ወደፊትለፊቱ አይትፋ።» ብለዋልና።
(ከፊትህ እንዳለ አስበህ አክብረው)
🔅ይህ ሲባል ግን ከፊትለፊትህ አንተ ባለህበት ምድር ላይ ነው ለማለት ሳይሆን ለሱ ተገቢ በሆነ መልኩ (ከሰማያቱም ከሁሉም ነገር በላይ) ከአርሹ በላይ ነው ያለው።
♻ ይህ ደግሞ ለአላህ አስቸጋሪ የሆነ ነገር አይደለም። አላህ በየትኛውም ባህሪው አምሳያ የለውምና ከአርሹ በላይ ነው። ሰጋጁ በሚሰግድበት ግዜም ከፊትለፊቱ ነው።
♻ በዚህን ግዜ (ይህን በምታምንበትና በምታስብብበት ግዜ) የአላህን ክቡርነትና ውዴታ በልብህ ይሞላልሃል። ወደሱም ይበልጥ ያቃርበሃል። اللهُ أكـــبـــر "አላህ ከሁሉም በላይ ታላቅ ነው" ትላለህና። ታላቅነቱንም ትመሰክራለህ።]}
ምንጭ⇘
📝[መጅሙዕ አልፈታዋ ወረሳኢሉ
ኢብኑ ዑሰይሚን: 13/367]
ـ [( مجموع فتاوى و رسائل
ابن عثيمين (13/367 )]

. ለፆመኞች ብቻ የተዘጋጀች
ረያን①
የተባለች የጀነት በር አለች ፆሚዎችን በዚያ በር ይጠራሉ እነርሱም (ፇሚዎች) ከገቡ ቡሀላ ይህ በር ይዘጋል ሌሎቸ በዚያ በር አይገቡም"
[ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ]
① ረያን ማለት ጥምን የምትቆርጥ (የምታረካ) ማለት ሲሆን አንድ ባሪያ (ፇሚ) ለአላህ ብሎ በዱንያ ተጠምቶ ተርቦ ሲያበቃ አላህ ደግሞ በአኼራ ረያን በተባለችን በር ለፆመኞች ብቻ የተለየችን ይሰጠዋል።
#ሼር
JOIN°•°• @

📚ጥሩ ህይወት#
#የፍጡራን ሁሉ ጌታ በሆነው በአሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ እምነት ይኑርህ ። በአሏህ እስካላመንክ ድረስ ነገሮች ሁሉ እርባና ቢስ ናቸው ። አሏህን ጌታህ ፣ ሙሀመድን መልዕክተኛው ፣ ኢስላምን ኃይማኖትህ አድርገህ ማመን መስፈርቶችህ ሊሆኑ ይገባል
ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِّﻦ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧﺜَﻰٰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً ۖ ﻭَﻟَﻨَﺠْﺰِﻳَﻨَّﻬُﻢْ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﺄَﺣْﺴَﻦِ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮا ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
{አን_ነሕል 97}
ጥሩ ህይወት ለማግኘት የሚያስችሉ ሁለት መስፈርቶች አሉ ። በአሏህ ማመንና ጥሩ ስራ መስራት ።
ﺇِﻥَّ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮا ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮا اﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﺳَﻴَﺠْﻌَﻞُ ﻟَﻬُﻢُ اﻟﺮَّﺣْﻤَٰﻦُ ﻭُﺩًّا
እነዚያ ያመኑና በጎ ሥራዎችን የሠሩ አልረሕማን ለእነሱ ውዴታን ይሰጣቸዋል፡፡
{መርየም 96}
በአሏህ ያመነና ጥሩ ስራ የሰራ ሁለት ጥቅሞችን ያገኛል ።
1_በዚህና በመጭው አለም የፀጋ ህይወት ይጎናፀፋል ።
2_ከአሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ በርካታ ምንዳዎችን ያገኛል ።
ﻟَﻬُﻢُ اﻟْﺒُﺸْﺮَﻯٰ ﻓِﻲ اﻟْﺤَﻴَﺎﺓِ اﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻭَﻓِﻲ اﻵْﺧِﺮَﺓِ ۚ ﻻَ ﺗَﺒْﺪِﻳﻞَ ﻟِﻜَﻠِﻤَﺎﺕِ اﻟﻠَّﻪِ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﻫُﻮَ اﻟْﻔَﻮْﺯُ اﻟْﻌَﻈِﻴﻢُ
ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
{ዩኑስ 64}

ሐሰነል በስሪይ ረሂመሁላህ:-
« እንስቃለን ግን ማን ያውቃል ? አላህ ወደ ከፊል ስራዎቻችን ተመልክቶ.. " ምንም አይነት ስራቹን አልቀበላቹም " ሊለን ይችል ይሆናል !
የአደም ልጅ ሆይ ወዮልህ ! አላህን መጣላት ትችላለክን ? አላህን ያልታዘዘ ሁሉ እየተጣላው ነው ፤ በአላህ ይሁንብኝ ሰባ የሚሆኑ የበድር (ጦርነት) ተሳታፊዎችን (በህይወት) አግኝቻለው ፤ አብዛኛው ልብሳቸው ሪዝ (የበግ ፀጉር የሚሰራ ልብስ) ነው ፤ ብታዩዋቸው 'እብዶች' ትሏቸው ነበር ፤ እነርሱም ደሞ ከናንተ መካከል ጥሩ የሚባለውን ሰው ቢያዩ.. " ይህ ሰው የምፅዓት (ቂያም) ቀን ምንም ድርሻ የለውም " ይሉ ነበር ፤ ከናንተ መካከል ደሞ የከፋውን ቢያዩ.. " ይህ ሰው በምፅዓት (ቂያም) ቀን አያምንም " ይሉ ነበር ።
ከሰዎች አይቻለው ይቺ ዓለም እግሩ ስር ካለ ቆሻሻ በላይ ርካሽ የሆነችው ፤ ከሰዎች አይቻለው ማታ ላይ ወደ ቤቱ ሲመለስ ለርሱ ከተቀመጠለት ጥቂት ምግብ ውጪ ቤቱ ውስጥ የማያገኝ ሆኖም እንዲህ የሚል.. " ይሄን ሁሉ ምግብ ሆዴ ውስጥ ብቻዬን አላስገባም (አልበላም) ፤ ለአላህ ብዬ መስጠት አለብኝ " ይልና ፤ የእህሉን የተወሰነ በምፅዋት የሚሰጥ ፤ ምንም እንኳን ለራሱ በጣም ፈልጎት (ርቦት) ቢሆን እንኳን..»
ሒልየቱልአውሊያእ ሊ’አቡ ኑዓይም