ISLAMIC SCHOOL
12.6K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.07K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
✔️አለምን ያስደነቀ ሰብአዊነት።
ጡረተኛው አሊ በቱርክ መንደር ይኖራል፤ በድንገት በተነሳው የእሳት አደጋ ያፈራው ሁሉ ወደ አመድነት ተቀየረ።

✔️እንደ እድል ሆኔ በቤተሰቡ ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ነበር። በቤቱ ላይ እሳቱ በሚንቦገቦግበት ጊዜ አሊ የሚወዳት ብርቅዬ ጓደኛው በእሳቱ ውስጥ እንደሆነች አስታወሰ ሊፈልጋትም ወደ እሳቱ በድፍረት ገብቶ ይዟት ወጣ። አሊ ጓደኛውን ከእሳት በማዳኑ በስስት እና በፍቅር አቅፎ እያነባ ሲወጣ ያፈራው ንብረት ወደ አመድነት እየተቀየረ ቢሆንም ውድ ጓደኛውን ከእሳት በማትረፉ በደስታ እንባ እያነባ ከአስፈሪው እሳት ወጣ።
አሊ ከእሳት ያዳናት ጓደኛው የድመት ግልገል ናት። ድመቷን በስስት እቅፎ ከእሳቱ ሲወጣ የሚያሳየው ፎቶ የአለምን ቀልብ ሳበ። ይሄን የተመለከቱት የቱርክ ባለስልጣናትና መንግስት በአሊ ሰብአዊነት ምክንያት የአሊን ቤተሰብ ረዷቸው፣ የነ አሊ ቤት በመንግስት እርዳታ እንደገና ተሰራ። ዛሬ አሊ እንደገና በተዘጋጀለት አዲስ ቤት ከቤተሰቡ እና ከብርቅዬ ጓደኛው ከሆነችው ድመት ጋር በደስታ ይኖራል።
(ሰብአዊነት አውዱ ብዙ ነው። ሰው ለሰው መልካም መሆኑ ግዴታው ነው። የታደሉ እንደነ አሊ ከሰው አልፈው ለእንስሳቱ ይራራሉ። በሀገሬ ሰብአዊነት እንዲለመልም እመኛለው!!!።)

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሕልም ባሌን አገኘሁት ታሪክ ጨርሰናል ከታሪኩ ምን እንረዳለን ?
‼️የአህባሽ አስተምሮ ሰባት አመታት ምን ተፅእኖ አርጓል ስንል ተከታዩቹ ከጫት መቃም የዘለለ ለኢስላም ዲን ለሀገር ለዉጥ ምንም አላመጡም፡፡ ኮምቦልቻ ላይ ደግሞ ዋናዉ መጠራቀሚያቸዉ እንደሆነ እና በወሎ ህዝብ አብሶ በደሴ ከተማ ላይ ያለፉት በደሎች በጥቂቱ ተካቷል፡፡ አህባሾች ከያዙት ቡሀላ መድረሳ አልተነገባ አንድ መስጊድ እንኳ ከምናቃቸዉ ዉጭ ተጨምሮ አላየንም ብቻ ጫት ከመቃም በደነዘዘ ባለፈበት አስተሳሰብ ሰዉ ከስልጣኔ ወደ ድንቁርና የተጓዘበት ዘመን ይሄ 7 አመታት ነበር ወጣቶችን ከመስጊድ አስወጥተዉ ወጣቱ አሁን ድረስ ሊላቀቀዉ ያልቻለዉ ጫት እንዲቅም አልባሌ ቦታ እንዲዉል አርገዉታል፡፡ አላህ ዲኑን እጠብቀዋለሁ ብሏል እንጂ በእነሱ ቢሆን ኢስላምን በርዘዉ በቁርአን እና በሀዲስ ሳይሆን በአፈ ወሬ በታሪክ እና በጫት ምርቃና  ኢስላምን ለመምራት ዝግጁ ነበሩ፡፡ አሁንም እዚህ ቻናል ያላችሁ ዲን መመካከር ነዉ ሀዲሶችን ቅሩ ነገሮችን ሰፋ አድርጋችሁ ተመልከቱ፡፡ እከሌ እንደዚህ ስላለ እየተባለ ማንም ሰዉ እንደ ጋሪ አይመራ፡፡ ለወደፊትም ይሄ የአህባሽ አስተምሮ ሙስሊሙን ለመበታተን የመጣ የሊባኖስ አስምሮ ነዉ
‼️  ጓደኝነት ከድንጋይ የጠጠረና ከዳይመንድ የከበረ በመሆኑ ትልቅ ዋጋ እንድንሰጠው ያሳስበናል፡፡ እነ አንዋር ተገርፈው በንገላተው ለጓደኛቸው ኡስማን  እሱን በመደበቅ ነፃነትን ተመኙለት፡፡ ሀያትም በበኩሏ የራሷን ህመም ችላ የጓደኛዋ የኢማንን ደስታ አስቀደመች፡፡ እዚህ ላይ የሚያመላክተን ጓደኝነት ማለት ራስን ለሌላ አሳልፎ የመስጠት ችሎታ መሆኑን ይነግረናል፡፡ እኛም ከዚህ ታሪክ በመነሳት ለጓደኝነት ምን ያህል ቦታ እንደምንሰጥ ራሳችንን እንመርምር ልላችሁ ወደድኩ፡፡
‼️ጓደኝነት ወሳኝ ነገር ነዉ ግን አሁን የያሽዉ ጓደኛሽ ወንድ እያወራሁ ነዉ boy frind እንደዚህ አለኝ የምትልሽ እንጂ ቂርአት እንቅራ ሀላል እንስራ ሂጃብ እንልበስ የምትል ጓደኛ ከመቶ አንድ ካልሆነ ሴቶች ጓጀኛ አርገዉ የሚይዙት ዶርየ የሆኑ ሴቶችን ነዉ፡፡ ብዙ ጊዜ ሴቶች ሀራም የሚሰሩት ዚና የሚሰሩት በነጓደኞቻቸዉ ግፊት ነዉ ፡፡ ወንጅ ልጅ ቁጥርሽን የሚያገኘዉ አንቺን የሚያጠምድሽ በጓደኛሽ አማካኝነት ነዉ፡፡ ሴቶች የምትይዟቸዉ የሴት ጓደኞች መጠንቀቅ አለባችሁ፡፡
‼️ ወዷ እህቴ የፈካ አበባ እና ሴት ልጅ አንድ ናቸዉ
ሁሉም እስኪቆርጧት ይቸኩላልና
አበባዋን ከቆረጧት ቡኃላ የተወስነ መንገድ ከተጓዝን ትጠወልጋለች
ስትጠወልግ ትጣላለች
ሴት ልጅም በተመሳሳዩ ቦይ ፍሬድ ማለት ላያገባት ላያዋጣ በህይወትሽ ተጫዉተሽ ክብርሽን ተነፍገሽ ሞራልሽ ተነክቶ ምንም ባል ላይሆንሽ ከአላህም ሳትሆኚ እዳትቀሪ!!
ውዷ እህቴ ሆይ አደራሽን ተጠንቀቂ
‼️አሁን ላይ የሚስተዋለዉ ሙስሊም ሴቶች የሚይዙት ጓደኞች የሙስሊም ልጆች ሁነዉ ዲን የማያቁ ዱርየወችና እና የካፊር ጓደኞች ነዉ ልብስ ጫማ ሲገዙ እየተስተዋለ ያለዉ ከክርስቲያኖች ጋር ሁነዉ ነዉ የሚመርጡት አንቺ ዲን የፈቀደልሽን ሳይሆን በክርስቲያን ጓደኞችሽ ምርጫ ትገዣለሽ ይሄ አግባብ ነዉ ?? የምለብሽዉን ልብስ መግዛት ያለብሽ ከሙስሊም ጓደኞችሽ ጋር ሁነሸ መሆን አለበት፡፡ ሂጃብ ልግዛ ብትያት መቼም እሺ እንደማትልሽ እወቂ በዚህ የተነሳ አለባበስሽ ከዲንሽ እየራቅሽ ትሄጃለሽ፡፡ የክርስቲያን ጓደኛሽ የወንድ ጓደኛ ስትይዝ አንቺም የእሷን ጓደኛ የወንድ ጉደኛዉን ሙስሊሞች እየያዙ የምናስተዉልበት ነዉ፡፡ አንቺ ጓደኛ ማረግ ያለብሽ ሙስሊም እህትሽን ነው ከክርስቲያኖቹ መራቅ ሳይሆን የሆድሽን የልብሽን ሲከፋሽ ስትደሰች ማማከር ማጋራት ያለብሽ ለሙስሊሟ እህትሽ ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት፡፡ ክርስቲያን ጓደኛሽ እንደመራችሽ መመራት ሳይሆን አንቺ ኢስላም ሀይማኖትሽን ጠበቅ አርገሽ ጥሩ ስነ ምግባር የምታሳያት ከሆነ ወደ ዲነል ኢስላም የማመጣበት ምንም ምክንያት የለም፡፡

‼️አንድ ሴት ልጅ የትዳር መስፈርቷን መምረጥ ያለባት እንዴት ነዉ በቻት ያወራት ሁሉ ባል አይሆንም፡፡ እህቴ የወደፊት ባልሽን ስመርጪ ገና አንድ ሰዉ ወደድኩት ብለሽ ቀን በቀን እያለቀሽ ነዉ ወይ ወደ ትዳር የምገቢዉ "?? ስለሆነም ምርጫሽን በቻት ያንበረከከሽን መሆን የለበትም ነገሮችን ሁሉ አስተዉለሽ መሆን አለበት፡፡
‼️ ስልጣኔ ማለት ምን ማሙት ነዉ ? አንቺ በወንድ የምትወደጂዉ ምን ሲኖርሽ ነዉ ?? ወንድ ጋር ማዉራት ቻት ቢበዛብሽ ወንድ ይወደኛል ብለሽ ታስቢያለሽ ወይ ?? በቻት ብዙ ወንድ ብታወሪ እንደ እንግሊዝ ፕሪሜይርሊግ ኳስ ጨዋታ ዛሬ አንዱ ያሸነፋል ነጥብ ያገኛል ዛሬ ያሸነፈዉ ነገ በሌላ ትረቻለሽ ነጥብ ያገኘዉ አንድ ዝቅ ይላል አንቺ ምን ሁነሽ ቀረሽ ማለት ነዉ የመሀል ዳኛ ሁነሽ ቀረሽ ማለት ነዉ ፡፡ ቻት ማለት በወንዶች ዙሪያ የሚደረግ አንቺ ዳኝነቱን የምታካሂጅበት የጃሂል ጨዋታ ማለት ነዉ፡፡ ግን ጨዋታዉን ዳኛዉ ለምን ዳኛ ተጨዋቹን ላጠፋ እየመከረ ቅጣት እየሰጠ ያጫዉታል እንጂ ዋንጫዉን አይበላዉም በጣም ተጫዉቶ ያሸነፈዉ ዉጤት ያለዉ ሁሉንም ከረታ ዋንጫዉን በላ ማለት ነዉ ፡፡ ይህ ዋንጫ ማለት አንቺ ነሽ እንደ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ተበላሽ ማለት ነዉ፡፡ ከዛ የበላሽ ጋር እንደዋንጫዉ እንደሚቆየዉ አንቺም እሱ ጋር ሀራም ዚና ትሰሪያለሽ ማለት ነዉ፡፡ ከዛ በሌላ አመት ጨዋታዉ እንደ አዲስ ይጀመራል ዋንጫዉ የበላዉ ተፎካካሪ ይበዛበታል ገንጠል ይላል፡፡ የአንቺ ሂወት የኳስ ጨዋታ ሂወት ሁኖ ይቀራል ማለት ነዉ፡፡ስለሆነም በ Telegram ኳስ ሜዳ ላይ የምትጫወቱ ተጨዋቾች እህቶቻችን ጨዋታዉን ፊሽካ በመንፋት አሁኑኑ 90 ደቂቃ ደርሷል አበቃ ትርፍ ሰአት የለዉም ብላችሁ የመጨረሻ ፊሽካ አሰሙ፡፡ ኢንሻ አላህ ከአላህ ጋር ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ አቁሙ ያለፈዉ ሂወታችንን ቻት ማዉራት ከጀመርን ቡሀላ ጉዳቱን ወደ ሆላ የአለፉ አመታት ይህን ፁሁፍ ካነበብን ቡሀላ እናስተዉል ያጀምአ፡፡ ከዛሬ አምስት ወይ  አራት ወይ ሶስተ አመት በፊት ቻት የጀመርኩ ስንተ ወንድ አዉርቶ ተወኝ ? ስንት ሰዉ ለዚና ጠየቀኝ ? ስንት ሰዉ ቻት ሴክስ አረግን ብላችሁ አሁኑኑ አስባችሁ መልሱ ብዙ ነዉ ግን አንቺ ያሰብሽዉ ትዳሩ ስለሆነ ትዳር ስላልመጣ ከአሁን ቡሀላ በመሶበር በዱአ ሀላሌን አገኛለሁ እንጂ በTelegram እኔ የቁማር ካርታ አይደለሁም ብላችሁ አሁኑኑ እንወስን..አሁኑኑ ስል ከፋችሁ መሰል ይሄን ፁሁፍ በአእምሯችሁ ይዛችሁ አስተንትኑት እና እራሳችንን ተኝተን ያለፈዉን የቻት ፈተና አስተንትነን እንደር እና ጠዋት ወስኑ፡፡
‼️  እህቴ እወቂ ዉሻ እሸናበት ተመልሶ አይመጣም፡፡ ወንዶች አንዴ ከሸኑ ምንም ቢወድሽ ለወደፊት አገባሻለሁ ብሎ ቃል ቢገባም አንዴ አንቺ ጋር ከተኛ ሁለተኛ ዘወር ብለው አያይሽም ለምን ብትይ ትዳር ዋናዉ አላማዉ በሀላል ስሜትን ለማብረድ ነዉ፡፡ ኮንትሮባንድ አንቺን ካገኘ ምን ይፈልጋል ??? ስለሆነም አንቺ ከትዳር በፊት ያለሽ የሀራም ግንኙነት  አሁን ጀምረሽ ልታቆሚ ይገባል፡፡
‼️እህቴ ወንዶች  በራሱ በፍቅር እብድ ስክር ቢልልሽ እንኳ አንቺ ብሰሽ እዳትገኚ ሁሌም እራስሽ ለማስከበር ጣሪ አንቺ ብዙ ፈተና ቢያልፍብሽም አሁንም ወርቅነሽ ሴት በመሆንሽ ብቻ ትከበሪያለሽ ለዚህ ደሞ በዲንሽ ላይ ጥንክር በይ መጀመሪያ ውደታሽን ከነፍስሽ አስበልጠሽ አላህን ውደጂ ያንግዜ አንቺ ሁለዬም ወርቅ ነሽ ፡፡ ግን ገና የአሁን ወንድ አወራኝ አገባሻለሁ ብሎኛል ቀን በቀን በቴክስት በስልክ ማሬ ዉዴ እያለ ጆሮሽን አሰልችቶሽ አንቺም ልብሽን ብሰጪ ፡፡👇👇
👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💐 #እናትህ/ሽ ያልነገረችህ/ሽ ሚስጥር ፨
⭐️ ስታረግዝህ/ሽ መታመሟን

⭐️ ስታረግዝህ/ሽ ምግብ መተዋን

⭐️ ስታረግዝህ/ሽ እንቅልፍ ማጣቷን

⭐️ ስትወልድህ/ሽ መድማቷን

⭐️ ስትወልድህ/ሽ ማማጧን

⭐️ ስታለቅስ/ሽ ማባበሏን

⭐️ ተኝተህ/ሽ አንተን/ቺን መጠበቋን

⭐️ አንዳች ነገር ሲነካህ/ሽ እኔን ልጄን ማለቷን

⭐️ የራሷን ኑሮ ትታ ላንተ/ቺ መኖሯን

⭐️ ዛሬን እንኳን አድገህ/ሽ ላንተ/ቺ መሳሳቷን

✔️እናቱን የሚወድ ሼር ያድርግ፡፡


🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸


👇Click & Join👇
══ •⊰✿✿⊱• ══
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science

ቤተሰብ ሼር አይዘንጉ
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
የመጀናጀኑ አያዋጣምና

ሳብ አረገህ ውሰደኝ በሀላል በሱና
ግማሹ ኢማኔ ሙሉ የሚሆነው
በሀላል ወስደኸኝ ከቤትህ ስሆን ነው

ተው ይቅርብህ ውዴ ተው አትጀንጅነኝ
ደካማዋ እህትህ ጀነትን ከጃይ ነኝ

እንጓዝ በኢማን በነብዩ ሱና
በረሱሉ መንገድ በጣፋጭ ጎዳና
ሀቢቢል ሙስጠፋ ሱናን ያሳዩን
መስፈርቱን አሟልተው ግራ እንዳይገባን
ሀራምን ከልክለው ሀላልን ሰጡን

እና ውድ ወንድሜ ስማኝ ልንገርህ
ሀላሉን ተከተል ነገ ላኼራህ
በኒካህ ውሰደኝ ልሁን ሀላልህ
💐💐💐💐

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር


🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
የቱርክ ፕሬዝዳንት ኦርዶጋን ተመልከቱ ተማሪዎች ጋር ቁጭ ብሎ የሚነማሩትን እያዳመጠ ነዉ፡፡ አርአያ የሆነ መንግስት ደስ ይላል፡፡


ለዜጎቹም ለተማሪዎቹ በአለም ላይ ያሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ የሚወደዉ ትሁት መሪ

አላህ እድሜህን ያርዝምልህ ፡፡


🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
#የምትናገረውን ነገር አስተውል...!!
👉አልችልም አትበል ⇄የሚያስችልህ ጌታ እያለ!!!
👉ከብዶኛል አትበል ⇄ በተሸነፈ አለም ላይ እየኖርክ!!!
👉ደክሞኛል አትበል ⇄እንደዛ ለሚሉ ህይወት ታደክማለችና!!!
👉ዛሬ ቀኑ ያስጠላል አትበል ⇄ ይልቅስ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው ብለህ ቀንህን አሳምረው!!
👉ተስፋ አትቁረጥ ⇄ተስፋን የሰጠህ የታመነ ነውና!!
👉ስለዚህ እንደዚህ በል
በእኔ ዘመን መልካሙን አያለው
ፈጣሪ አብሮኝ እያለ አንገቴን አልደፋም ፤ አልፈራም ፤ አልደነግጥም ፤
ሀይልን በሚሰጠኝ በአላህ አንዳንዱን አይደለም ሁሉን አዎ ሁሉን እችላለው በል!!!!!

﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
💐💐💐💐💐
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ
.
1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ
2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ
3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል
4. በድጋሜ ሀይ አለሽ
5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ..
7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ
9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ
11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ
14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል
18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ
19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ
20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ
21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም
22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ
23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ
24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ
25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ
26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ
27. ልብሰሽን ለባበስሽ
28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ
29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ
30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ
31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው
32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም
33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ
34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት
35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም
36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት
37. አሁንም መልስ የለም
38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል
39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ
40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ
41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ..
42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ
43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች
44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ
45. እንዴት???
46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ
47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ
48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ
49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ
50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ
51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል
52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏
• ይህችን ሴት አትሁኝ
• በስሜት አትመሪ
• በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ
• ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ
ሼር Share....

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸


👇Click & Join👇
══ •⊰✿✿⊱• ══
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science

ቤተሰብ ሼር አይዘንጉ
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
💐የሕይወትህ መርሆዎች በእነዚህ ላይ
የተመሰረቱ
ይሁኑ!"
❖አንብበዉ ሲጨርሱ # share ማድረጎን
እንዳይረሱ፡
.
🎖 የፈለከውን ነገር ሁልጊዜ ላታገኝ ትችላለህ፡፡ያገኘኸውን
ነገር መውደድን ግን ተለማመድ፡፡ መሻትህ ሁሉ ላይኖርህ
ይችላል ያለህን መንከባከብ ግን አትርሳ፡፡

🎖 ኑሮዬ ይበቃኛል ማለትን ተለማመድ፤ ኑሮዬ ይበቃኛል
ማለት ስለ ግብህ ማሰብ አቆምክ ማለት
አይደለም፡፡ በዚህ ውሳኔ ማረፍ ቅሬታን ያርቅልሃል እምነት ማጣትን
ያስወግድልሃል ተስፋ መቁረጥንና የተዛባ
አመለካከትህንም ያስተካክልልሃል፡፡
.
🎖 አሳብህም ልብህም ሰፊ ይሁን፤
አመለካከቶችህ ሁሉ ሁሉንም ነገር በቀናነት በመልካም ጎኑ በመመልከትና
በማሰብ ላይ የተመሰረቱ ይሁኑ፡፡
.
🎖 ሥራህንና ቃልህን ለማዛመድ ትጋ፡፡ ልብህና እጅህ እርስ በእርሳቸው እንዳይጣረሱ ጥረት አድርግ፡፡
.
🎖. ወሳኙ ነገር የምትኖርበት ቦታ ሳይሆን አኗኗርህ ነው፡፡
ከምታምንበት ነገርም በላይ ዋጋ ሊሰጠው የሚገባው
ባመንክበት ነገር እንዴት ትኖራለህ የሚለውነው፡፡
.
🎖. ሁላችንም በሕይወት ያለነው ደስተኞች እንድንሆን ነው፡፡ ለዚህም የፈጣሪን ድምጽ አድምጥ፤ ለኑሮህ
ብልጥግና ፍቃዱን ተከተል፤ ስኬታማ ለመሆንም በእውነትላይ ቁም፡፡
.
🎖. እኛ ቀብረን የምናዝነውን ሀዘን ቆመው፣ እኛ ርቦን የምንሰቃየውን ስቃይ ጠግበው፣ እኛ አጥተን የምናነባውን
እንባ አግኝተው የሚያነቡት ብዙ ናቸው፡፡ ልዩነቱ እኛ ሁሉን ለእርሱ ክብር ማድረጋችን ነውና ሁኔታዎችህን
ሁሉ ለእርሱ ክብር ማድረግን መልመድ ይገባሃል፡፡
.
🎖 ማንም ሰው ከጠባቡ ግለኝነት ሕይወት ወደ ሰፊው
ጠቅላላው የሰው ልጅ ምልከታ ከፍ እስኪል ድረስ መኖርን
ተማረ አይባልም፡፡ ማለዳ ማለዳ አዲስ ትርጉም ባለው መንገድ ለመኖር ራሳችንንን ብቻ መመልከታችን
ወደ ፊት ከመመልከት ጋር ሊዋሐድ ይገባዋል፡፡
.
🎖. ያለህን ስትሰጥ ጥቂት ሰጥተሃል፤ ራስህን ስትሰጥ ግን ያኔ በእውነት ሰጥተሃል እንደሚባለው የእኛን ብቻ
ሳይሆን እኛንም ለሌሎች ማካፈል አለብን፡፡ #ለምሳሌ
ማየት ለተሳነው ሰው መመልከት ቢችል ኖሮ ሊያከናውን
የሚችለውን እኛ ብናከናውንለት፣ መራመድ ለማይችል
ቢራመድ ኖሮ ሊሠራው የሚችለውን እኛ
በመራመድ ብንሠራለት፣ መናገር ለማይችለው መናገር ቢችል ኖሮ
የሚያስረዳውን አፍ ሆነን ብንናገርለት ይህ ራስን ማካፈል ነው፡፡
.
🎖. በፍቅር መግዛት በጥላቻ ከመግዛት፣
ብቸኝነትን ከመንከባከብ ሕይወትን ማጋራት አብዝቶ የተሻለ
ነው፡፡
በትህትና ልንሠራው የምንችለውን መልካም ነገር በሸካራ
ቃላቶች ልናውከው፣ በግለኝነት ልናፍነው
አይገባም፡፡

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
__ልሰናበትሽ ነው…………
(ኡመር ሁሴን)
.......................
በሄድሽበት ስሄድ ስዞር እየዋልኩኝ
ሂዎቴን በሙሉ ጨለማ አደረኩኝ
አውቃለሁ ሞኝ ነኝ የሩቅ ሰው ማፍቀሬ
ሲያቃጥለኝ ገባኝ ልክ እንደበርበሬ

ትናንትና ማታ አሁለታ በቀን
ስማፀንሽ ኖርኩኝ በፍቅር ሰቀቀን
ያወራሁት ሁሉ የፃፍኩት ደብዳቤ
ወንጀለኛ አድርጎኝ አልሄድ እንደልቤ

ሀብታም ድሀ ሳይል ፍቅር ሳያዳላ
አንቺን አስወድዶኝ አጥቻለሁ መላ
አውቃለሁ የኔ አለም ብዙ እንዳስቸገርኩሽ
እስኪ ዱአ አርጊልኝ ዛሬንኳ እንድርቅሽ
ሰው ያልሰራው ስራ አልሰራሁም ብዬ
አስታውስሻለሁ ፍቅርሽን አዝዬ

አላስገድድሽም ፍቅር የጋራ ነው
እኔም በተራዬ ዛሬ ልጠፋ ነው
መቼም ላልለይሽ ቃል ገብቼ ነበር
ቃሌን ልበላው ነው ልቤ ሲሰባበር
ምን ላርግ ብለሽ ነው እኔም ሰው ነኝና
መለማመጥ በቃኝ ዳግም እንደገና

አትፍሪ የኔ አለም ልሰናበትሽ ነው
እየጠሉኝ መውደድ ከምን የመጣ ነው
በደከመው አቅሜ በዛለው ጉልበቴ
ፍቅርና ጥላቻን አስተናግዷል ቤቴ

እኔ እያፈቀርኩሽ አንቺ እየጠላሽኝ
ብቻዬን አወራሁ በሽተኛ አረግሽኝ
ልሰናበትሽ ነው ሀሳቤን ልቀይር
ጠልተሽኝ ብወድሽ መች ይሆናል ፍቅር

ሳፈቅርሽ እየኖርኩ በብቸኛው ጎኔ
ተጠየፍሽኝና ጠናብኝ ኩነኔ
ልሰናበትሽ ነው ብዙ አትጨነቂ
ዳግም ላላስቸግር ልርቅሽ ልትርቂ
ብቻ ምን አለፋሽ ደስ ይበልሽ ውዴ
ስላንቺ ጥሩ እንጂ መጥፎ አይወድም ሆዴ

@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። * አንድ ሰው ወደ ነብዩ
ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ
የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።
# እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"
አሉት።

⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"
# እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት

⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።
# "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት

⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"
አሉት።

⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "በአላህ ተወከል"አሉት

⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን
እፈልጋለው" ሲላቸው?
#"ዚክር አብዛ" አሉት።

⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን
እፈልጋለው?" ሲል
# "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።

⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።

⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል
#"አንተም እነሱ የወደዱትን
ውደድ" አሉት::

⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል
# "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም
አለብህ" አሉት።

⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"
ሲላቸውም
#"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።

⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ
እፈልጋለው" ሲል
# "ፀባይህን አሳምር" አሉት።

⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል
# "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።

⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ሀራም አትብላ" አሉት::

⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።

⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።

⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው
# "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት

⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
#"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።

⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ
እፈልጋለው?" ሲል
# "ሰውን አትበድል" አሉት

⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"
# "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።

"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።

⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል
# "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።

⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን
እፈልጋለው?" ሲል
# "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
*** አላህ ሱብሃን ወተአላህ ባወቅነው. በስማነው የምንስራ ያድርገን አሚን!!!!

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science

💐💐💐💐
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
ምንም ጎዶሎ የሌለባት ሴት የሚፈልግ ወንድና°°°
ምንም ጎዶሎ የሌለበት ባል የምትፈልግ ሴት እድሜ ልካቸውን ላጤ ሆነው ነው የሚኖሩት°°°
ምክንያቱም አንዱ ያንዱን ጎዶሎ መሸፈን አለበት!!!!!!

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
⭐️ #ኢብኑ #ዓባስ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት፦ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከአንድ ሰው እጅ ላይ የወርቅ ቀለበት ተመለከቱ። አወለቁና ጣሏት። "ከናንተ አንዳችሁ እያወቀ ፍም እሳትን ከእጁ ያስገባል" ሲሊም ተናገሩ።

🍃 የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከሄዱ በኋላ ሰውየው፦ "ቀለበትህን ያዝና ተጠቀምባት" ተባለ። "በፍጹም፣ እስከ ወዲያኛው አላደርገውም፥ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወርውረውታል" አለ።
(ሙስሊም እንደዘገቡት)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
,,

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸


👇Click & Join👇
══ •⊰✿✿⊱• ══
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science

ቤተሰብ ሼር አይዘንጉ
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
😂ፈገግታ ሱና ነዉ፡፡😂

#ዛሬ የምነግራችሁ ስለ አንድ የዋህና ብልጥ ሸህ ታሪክ ነዉ፡፡ ሁለቱም የሚኖሩት በገጠሩ ክልል ሲሆን #ሸህየዉ አላገቡም ነበር፡፡ የዋሁ ሰዉየ ምንም ቁርአንም ኪታብም አልቀራም ጃሂል ነዉ፡፡

👵ሰዉየዉም በሰላም ሚስቱ ጋር እየኖረ ህልም ያያል ህልሙም ሚስቱን ሶስቴ ሲፈታት በህልሙ ያያል ....ሶስቴ መፍታት ከትዳር እንደተፋቱ ነዉ ሲሉ ሰምቶ እስኪ ለማንኛውም ልጠይቅ ይልና የሰፈሩን ሸህ ይጠይቃቸዋል፡፡

👵#ሰዉየዉ :- ሸሀችን በህልሜ ሚስቴን ሶስቴ ፈትቻት ነበር ፡፡ ምንድን ትሉኛለሁ ሲለቸዉ

👳‍♀ #ሸህየዉም:- ያማ በህልምህ ስለፈታህ ግድ መፍታት አለብህ ይሉታል፡፡ከዛ ሰዉየዉም እያዘነ እነሸህ ካሉማ ምን ይደረጋል ይልና ይፈታታል፡፡

☺️ከ ሁለት ወር ቡሀላ ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ..የተፈታችዉን ልጅ ሸህየዉ ለራሳቸዉ የትዳር አጋር እንድትሆናቸዉ አገቧት፡፡
👵ጃሂሉም ሰዉየ ሰምቶ ተሸወድኩ ብሎ ነገሩን ተወዉ፡፡

😌አንድ በጣም የሚቀርበዉ ጓደኛዉ አልሰማም ነበር ,..ምንድን ነዉ የአንተን ሚስት #እነሸህ ጋር አየሇት እሳ ሲለዉ ...እሱም እኔማ በህልሜ ሶስቴ ስፈታት አይቼ እነሸህን ፈትዋ ጠይቂያቸዉ ፍቹ ግድ ነዉ ሲሉኝ ፈትቼ ኢሄዉ እሳቸዉ አገቧት ይለዋል፡፡

😃ጓደኛዉ በሰማዉ ነገር ተናደደ ጓደኛዉ በጣም በሳልና ብልጥ ነበር..ና እኔን ጥልቆ ይዘህ ተከተለኝ ይለዋል ሁለቱም ጥልቆ ይዘዉ ሸህየዉ ቤት ይሄዳሉ ፡፡

🙂ከዛ የሰዉየዉን ቤት ግርግዳ በጥልቆዉ መምታት ጀምሩ ..ከዛ ሸህየዉ ምንድን ነዉ ተዉ እንጂ ሲሏቸዉ ..ጓደኛዉ እነ ሸህ ዝም በሉማ...የሆነ ነገር ታይቶናል ይላቸዋል..,ከዛም ቤቱን ዝም ብለዉ በጥልቆ መምታቸዉን ቀጠሉ ..ከዛ
👳‍♀#ሸህየዉም አረ እባካችሁ ተዉ ቤቴን በጥልቆ መምታታችሁን ሲሉ .. የሰዉየዉ ጓደኛ ሸሀችን ወድጄ አይደለም ቤትሁን በጥልቆ የምመታዉ በህልሜ የአንቱን ቤት በጥልቆ ስመታዉ አይቼ ነዉ ይላቸዋል፡፡
👳‍♀ሸህየዉም በፍጥነት ህልም እኮ ዉሸት ነዉ ይሏቸዋል፡፡ የሰዉየዉ ጓደኛም ምን ቢል ጥሩ ነዉ
ህልም ዉሸት ከሆነ የጓደኛየን ሚስት መልሱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂፡፡ ብሏቸዉ እርፍ

መመለሷን አለ መመለሷን አጣርተን እንነግራችሇለን፡፡😉😉

😊ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ፈትዋ የምንጠይቀዉ የምናማክረዉ የምናወያየዉ እና ሀሳብ የምናጋራዉን ሰዉ ለይተን ማወቅ አለብን


ጨረስኩ


🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
Forwarded from هایپرساز
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፡፡
ዉድ አንባብያን እንዴት ናችሁ፡፡
🎖ዱንያ ነዉ እና ጊዜያት ወራት በተቀያየሩ ጊዜ ደስታ ሀዘን ለቅሶ መከፋት የማይቀር ነዉ፡፡
‼️ዛሬ ደግሞ ስለ ተለያዩ የTelegram.. whatsap group
ጥሩ ጎን እና መጥፎ ጎን አለዉ፡፡
ዛሬ ግን መጥፎ ጎኑን #በእዉነተኛ ታሪክ ላይ እናያለን፡፡ ታሪኩም👇👇👇
😢 #አስተቃሽ #የቴሌግራም #ፕሮፋይል
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ከምጠብቁት ከምታስቡት በላይ አሳዛኝ አስለቃሽ እያነበባችሁ እናንተ የምትነቁበት ይሆናል ብላችሁ የማጠብቁት እዉነተኛ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ለሴቶች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ open file now
☜ ገብተዉ ያንብቡት
👍👍 ምን ያህል ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?? መልስዎ አዎ ከሆነ ታሪኩን አሁኑኑ ለማግኘት OPEN this folder

Part ➊ open now ❗️አስለቃሽ
Part ➋ open now ❗️የቴሌግራም
part ➌ open now ❗️ፕሮፋይል
part ➍ open now ❗️ማንበብ
part ➎ open now ❗️ይፈልጋሉ
part ➏ open now ❗️👍ይህን
Part ➐ open now ❗️ይጫኑ🤙

Part ➑ part ➊➎
open now

ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት ይሄን ተጭነዉ Open now ይለፉ
እያነበቡ ትምህርት ይዉሰዱ፡፡

👌👌 ማንበብ ያደልባል የተለያዩ እዉነተኛ ታሪኮችን ለማግኘትከፈለጉ
☞Open new History☜
እዚህ ያገኛሉና ገብተዉ እያነበቡ ለጓደኞች ሼር በማረግ ያድርሱ

😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም #ፕሮፋይል ለማንበብ ይሄን ተጭነዉ ይለፉ‼️ Open History

📚መልካም ንባብ ፡፡ ማንበብ ያደልባል፡፡
ውለታሽ አለብኝ - ያንቺ የማልጨርሰው
ያዘለኝ ደግፎ -ጀርባሽ ምስክር ነው
አካሌ እስኪ ፀና -ቆሜ እስክራመድ
ስስትሽ ጉጉትሽ -ደሞ ያንቺ መውደድ
እንዲ በቀላሉ -ተነግሮ አያልቅም
እናቴ ጉልበቴ-አንቺ የኔ አቅም
ዕድሜሽን ያርዝመው- ጤናሽ አይጓደል
ሳለሽ በሕይወትሽ-ሁለታሽን ልክፈል
ወዝሽን ጨርሰሽ- ውበት ለሰጠሽኝ
ተከፍሎ የማያልቅ-ያንቺ ዕዳ አለብኝ
ብቻ ኑሪ በምድር- ሳትጎዪ ከሰው
እናቴ ሕይወቴ-ምኖረው ላንቺ ነው!!!!!

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፡፡
በቅርብ ቀን የሚጀምር
#በመተት #የተሰናከለች #ነፍስ
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እዉነተኛ ታሪክ ፁሁፍ አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ ይህ ታሪክ የሚዳስሰዉ ስለድግምት ስለአረብ አገር ኑሮ እዛ ከሄዱ ቡሀላ የሚሰሩ ሀራም ስራዎች እና በዘመዶቻቸዉ በሚቀርቡት በወንድም በአጎት ልጅ በቅርብ ዘመድ ክብረ ንፅህናቸዉን የሚያጡ በብዙ ሴቶች ላይ እየተስተዋለ ነዉ፡፡
☞ ወንዶች ሚስቴ ነሽ ብለዉ ሁለት ሶስት አረብ ሀገር እየላኩ ብር እያስላኩ ቡሀላ እንደሚከዱ፡፡ ታሪኩም አብሮ ይዳስሳል ፡፡

👌 ከምጠብቁት በላይ አሪፍ ታሪክ ነዉ፡፡ እናንተም ቢያንስ ለሶስት ሰዉ ሼር በማረግ የቻናሉ አለኝታ ይሁኑ፡፡
😔 #በመተት #የተሰናከለች #ነፍስ
ምን ያህል ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ??? መስማማታችሁን በማያስከፍለዉ Like🤙🤙🤙 አሁኑኑ ይግለፁ፡፡
መልካም ንባብ

JOIN
@Islam_and_Science

@Islam_and_Science
#በትግስት_______ #ጠብቃት

የህልምህን ንግስት እንዲህ ስትናፍቃት
የተፃፈዉ ደርሶ እስከ ምታገኛት
አደብ በልና በሰብር ጠብቃት

ዉስጥህን አዘጋጅ ዉድዬ እስክትመጣ
መሸከም እንድትችል የትዳርን ጣጣ
እስከዛዉ ግን ታገስ
የትም አትልከስከስ
የሰዉ ልብ አታውልቅ
አላማህን እወቅ

የዲን እህትህን ጊዜም አትሻማ
ላትሆንህ ላትሆናት መንፈሷን አታድማ
ያችንም ያችንም ላይሆን ቃል አትግባ !
ላንተም ደግ አይደለም የእህቶችህ እንባ!
ሰላምክን ታጣለህ ትዳር ስትገነባ!

የተለያየ ሴት ፀባይ መልክ ማየቱ
ቤትህን ይንዳል ከነ መሰረቱ
ስለዚህ ወንድሜ የሰዉ ጊዜ አትግደል!
የተበዳይ ዱዐ እንዳይሰድህ ገደል!

አላህ ያለው ደርሶ እስከ ምታገኛት!
ኢማንህን ሰንቀህ በትግስት ጠብቃት!
አላህ ያለው ደርሰ እስከ ምታገኛት

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
☞ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡

☞አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡

☞መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም
☞ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም
☞ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም መልክ

☞የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ

﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄