ISLAMIC SCHOOL
12.5K subscribers
371 photos
166 videos
7 files
1.08K links
ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group
Download Telegram
ሁለት ጓደኛሞች በጫካ ዉስጥ ሲጓዙ ድብ ያገኛሉ። አንደኛው በፍጥነት ዛፍ ላይ
ለመውጣት ሲችል ሌላኛው ግን እንደዚያ ለማድረግ ባለመቻሉ መሬት ላይ
የሞተ በመምሰል ይተኛል። ድቡ ጆሮዉ ስር ያሸተዉና ትቶት ይሄዳል በዚህ ጊዜ
ዛፍ ላይ የወጣው ሰው ወደመሬት ይወርድና <<ድቡ ምን አለህ?>> ብሎ
ሲጠይቀው እሱም <<በአደጋ ጊዜ ትቶህ የሚሄድ ጓደኛ እንዳታምን ብሎ ነገረኝ!
>> ይለዋል።

🎖"በመከራ ጊዜም ቢሆን ታማኝ ጓደኛ በመሆን መልካም ስብእናችንን እንገንባ!"
☞አንድ ቀን ይመጣል አንተ ራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው
የሚያወልቁልህ ቀን
☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን
☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች: ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን
☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን
☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ ወልቆ ሌላ ሰው የሚወርስበት ቀን
ይህ ቀን ሳይመጣ በፊት በመልካም ስራ ልይ እንትጋ

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
~~~ይሻለኛል~~~
ሠው ከሠው መዋሉካልሆነ ለጥሩ፣
ችግርን ካልፈታቀርበው እያወሩ፤
ከሆነ ለሃሜትለተራ አሉባልታ፣
ካልፍጠረ ስሜትለህሌና ደስታ፤
ትላት ዛሬም ነገምሁልጊዜም እንዳዲስ፣
ስለ ሠው ለማውራትሌላውን ለመውቀስ፤
ከሆነ ስብሠባው አንድ ላይ መሆኑ፣
ፍቅርን አቀዝቅዞ ጥልን መወጠኑ፤
ይህ ከሆነ አላማውየስብሠባው ጥጉ፣
እኔ እርቄ ሄድኩኝእራሳቸው ያውጉ፤
ብኖር ይሻለኛልብቻዬን ብቀመጥ፣
ከሠው አነካክቶሳይከተኝ እረመጥ
🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
😁ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ ይበሉ
👩‍❤️‍👩 አንድ ባለትዳር እረኛ ነበር ሚስቱ ጠዋት ሲወጣ ደረቅ ቂጣ
ሰጥታው ስራዋን ትሰራለች ምሳም የተገኘውን እራትም እንደዛው ደክሞት
ስለሚመጣ ያገኘውን በልቶ ይተኛል ትንሽ ከቆዩ በኃላ ይፋታሉ ትንሽ ከቆየ
በኃላ ሌላ ሚስት ያገባል
😍እቺ ሚስት ጠዋት ወዝ ያለው ምግብ ገንፎ
በቂቤ ምሳም እርሻው ቦታ ይዛለት ትሄድና አብራው በልታ አጫውታው
ቤቷ ትመለሳለች ማታ ውሀ አሙቃ እግሩን አጥባ እኔ ነኝ ያለ እራት
አቅርባ ታጎርሰዋለች በዚህ ሁኔታ ትንሽ ከቆዩ በኃላ ሰውየው አዲሷ
ሚስቱን ይደበድባታል እሷም በጩኸት ታቀልጠዋለች የሰፈር ሰው

ተሰብስቦ ምን አድርጋህ ነው ቢባል

ምን ቢል ጥሩ ነዉ
🙄



🙄

🙄


እስከዛሬ ስቃጠል የት ሄዳ ነበር 😬😀😀😂😂😂

@Islam_and_Science @Islam_and_Science
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የየመን ተፋላሚ ሀይሎች ለሰላማዊ
መፍትሄ ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በየመን እየተፋለሙ ላሉ ሁሉም
አካላት ባስተላለፉት መልእከት፥ ጦርነት ጥፋትን፣ ውድመትን እና መለያየትን
የሚያመጣ እንድመሆኑ ሁሉም ተሸናፊ ነው ብለዋል።
እንዲህ አይነት ነገር እንዴት በአንድ መሬት ላይ በሚኖር የአንድ ሀገር ህዝብ ላይ
ይከሰታል ሲሉም ጠይቀዋል።
“ጦርነት መሰረታችሁን፣ ግንኙነታችሁን፣ መልካምነታችሁን ያጠፋል” ያሉት
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ከጦርነት የሚገኘውም ከጥፋት ውጪ ምንም ነገር እንደሌለ
አስታውቀዋል።
“ሁሉንም የሀገሪቱን ክፍል በምታወድሙበት ጊዜ የመን ለምን እየተዋጋች ነው
የሚለውን ለምን አታሰቡም፤ ከጦርነት እና ግጭት ቋንቋ ይልቅ በንግግር
የማመን ቋንቋን ለምን አታስተምሩም” ብለውም ጠይቀዋል።
“ለምን በጠረጴዛ ዙሪያ ቁጭ ብላችሁ መልካሙ ነገር ምንድን ነው በሚለው
ላይ አትወያዩም?” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህ መልኩም እንደ አንድ ቤት
ህዝብ ያለምንም ደም መፋሰስ እና ጦርነት በነገሮች ላይ አለመግባባት እና
መግባባት ትችላላችሁ ብለዋል።


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💐በእዉነተኛ ታሪክ የተፃፈዉ ተስፋ ያጣች ሴት እንዴት አገኛችሁት??? በታች ባሉት ምልክቶች ይግለፁ...ተስፋ ያጣች ሴት እንዴት ነበር ???
እዉነተኛ ታሪክ

የታሪኩ ርዕስ
😔 #የሕይወት #መሰናክሎች💐

#ክፍል 1⃣2⃣

#ፀሀፊ#አሚር
በIslamic university channal
     
  ሳዳም ሊረጋጋ አልቻለም ...በጣም ስላለቀሰ እራሱን አመመዉ ...መነሀሪያ ኤሌክትሮኒስ የሚሰራበት ሱቅ መልሶ  ገባ ፡፡ ግን የሚያስበዉ እናቱን ሆነ .....የማይመለስ ነገር፡፡ አንድ ቀን እሱቅ እየሰራ ባለበት ሰአት ሀሳብ እና ለቅሶ ስላበዛ በጭንቀት ብዛት አዙሮት ወደቀ .....ወዳዉ ኢትዮ ሆስፒታል  ወሰዱት   .......ሊነቃ አልቻለም ነበር .....ከቀኑ አራት ሰአት የገባ ለሊት ዘጠኝ ሰአት ነቃ......እዛዉ አብሮት ያደረዉ አባቴ  ነበር፡፡

   ሲነቃ አባቴም  አልሀምዱሊላህ አለ ፡፡ ሀኪሞቹ አዩት ጠዋት ላይ ሲገቡ መረመሩት ...
ሰባት ቀን ተኝቶ መታከም አለበት የአእምሮ ጭንቀት ስለሚታይበት  መርፌ ይከታተል..ይህን መርፌ የማይወስድ ከሆነ ያዉ በየምንገዱ እንደምናያቸዉ ህመምተኞች የመሆን እድል ይገጥመዋል፡፡ አሁንም አእምሮዉ መጨናነቅ ያሳያል ፡፡ አሉ ዶክተሮች

አባቴም   እሺ አለ ..ከአሁን ቡሀላ ያለዉ እኛ ብቻ ነን  መድሀኒቱ ያለዉ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ስለሆነ እዛ ነዉ ብለዉ ወደ እዛ እንዲሄዱ ሪፈር ከኢትዮ ሆስፒታል ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ተፃፈላቸዉ፡፡

 አባቴ  እና የሳዳም ኤሌክትሮኒክስ ቤት አሰሪ ....እናሳክመዉ ብለዉ ምንዳቸዉን ከአላህ እናገኘዋለን በማለት ደሴ ሆስፒታል አብረዉ ከጎኑ ለመሆን ገቡ፡፡

ተኝቶ መታከም ጀመረ ቀን ቀን እኔ  እና እናቴ ስናወራዉ ስናጫዉተዉ እንዉላለን ፡፡ የሳዳም አሰሪ እና አባቴ ደግሞ ስራ ስለሆኑ አይመቻቸዉም፡፡
   እኔ ወደ ምሳ ሰአት አካባቢ  እቤት ሂጄ  ምሳ ሰርቼ አባቴን ምሳ አብልቼ  ለእናቴ እና ለሳዳም ሆስፒታል ይዤ እመጣለሁ፡፡

   ለማደር ደግሞ  አንድ ቀን የሳዳም ሱቅ አሰሪ አንድ ደግሞ አባቴ እየተቀያየሩ ሊያድሩ ተነጋግረዋል፡፡  ሳዳምን ወደ በፊቱ ጤናዉ እንዲመለስ የበኩላቸዉን እየተወጡ ነዉ፡፡ ሰባተኛዉ ቀን ደረሰ ሀኪሞቹ ሲያዩት ጥሩ ላይ ነዉ ግን ሶስት ቀን ይጨመር ከዛ ወደ በፊቱ አቋሙ ይመለሳል አሉ፡፡ አባቴ እና አሰሪዉ እሺ ከማለት ዉጭ ምንም አላሉም፡፡ ሶስት ቀን ተጨመረ ያዉ እኔ  እና እናቴ እሱ ጋር ሆስፒታል እንዉላለን አንድ ቀን አባቴ አንድ ቀን አሰሪዉ ሆስፒታል ያድራሉ፡፡

ጭማሬዉን ሶስቱን ቀን ጨረሰ በአጠቃላይ አስር ቀን ተኛ ማለት ነዉ፡፡ ዶክተሮቹ እንዲወጣ አዘዙ ግን እንዳይጨናነቅ እና እረፍት ያስፈልገዋል አሉ፡፡

 አባቴ እስኪሻለህ እዛ ባዶ ቤት አትሆንም እኛ ቤት ትኖራለህ ብለዉ እቤት ይዞት መጣ፡፡ ቤቱ ለእሱ አዲስ አይደለም እናቱ ከመሞታቸዉ በፊት ኑሮበታል፡፡

እዛዉ እስኪሻለዉ እኛ ጋስ መኖር ጀመረ እኔም  መንከባከብ ላይ ነኝ የሚገርመዉ እስማኢልን በዚህ ምክንያት ከእሱ እየቀነስኩ መጣሁ፡፡ ጠዋትም ማታም ይደዉልልኛል የወደፊት ሚስቴ እያለ ይምልልኛል እወድሻለሁ እማ ስልችት ነዉ ያለኝ፡፡ ግን ሳዳምንን ለመተዉ ምክንያት አጣሁ እወደዋለሁእና፡፡ ግን የባለጌ video ፍቅር እስማኢል አስለምዶኝ  ልረሳዉ አልቻልኩም ፡፡

   ሳዳም እኛ ቤት ሳምንት አረፈ ..ወደ በፊቱ አቋሙ ተመለሰ ተሻለዉ፡፡ መነሀሪያ ኤሌክትሮኒክስ ወደ ስራዉ ገባ ፡፡ እኔም ክረምቱን እቤቴ ቁጭ ብየ ከማሳልፍ  አባቴን ለምን አላግዘዉም ብየ  አባቴ ሱቅ ሸርፍ ተራ ሸቀጣ ሸቀጥ ማከፋፈያ መዋል ጀመርኩ የነጋዴ ልጅ ነጋዴ አይደል የሚባለዉ እኔም ሸርፍተራ አባቴ ጋር መስራት ጀመርኩ ፡፡
    ሳዳም ጋር እደዉልለታለሁ  ግን ልነግረዉ እፈልጋለሁ እስማኢል ጋር የማረገዉን ግን እንዴት ብየ ድፍረት አጣሁ የባለጌ video አያለሁ ብለዉ ምን ይለኝ ይሆን ??? ደግሞም  ትቼዉ ኑሬ መንገሩ አይጠቅምም እያልኩ ብቻየን አስባለሁ፡፡ 
    ቅዳሜ እና እሁድ እስማኢል ጋር Golden gate ሆቴል ነዉ   ጋብዥነት ግን በእስማኢል ነበር፡፡ የተጠቀለለ ስጦታ ሰጠኝ ስፈታዉ የሚያምር ሀብል እና የሚያምር የእጅ ሰአት እና ቀለበት ስጦታ ሰጠኝ ...እስማኢል ሀብሉንም አንገቴ ላይ አሰረልኝ ቀለበቱንም አረገልኝ እና ግንባሬን ሳመኝ፡፡ እኔም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ አልኩት፡፡
ከዛ እቤቴ ሁኜ የሰጠኝን ስጦታ እያየሁ ደስ አለኝ መቼም ስጦታ ሲሰጠን ሴቶች ደስታችን ወደር የለዉም......እኔም በጣም ደስ ብሎኝ አደርኩኝ

  ሳዳምም ቂርአቱንም እየቀራ ስራዉንም እየሰራ .....ነዉ ፡፡ ብቻ የሚያድረዉ እናቱ የተሰጣት የቀበሌ ቤት ነበር ብቻ ማታ ማታ ብቸኝነቱ ሲሰማዉ ያለቅሳል ....ከዛ ወደ እኔ  ይደዉልላል እና አዉርተን አይዞህ አፅናንቸዉ  ይተኛል ግን የምናወራዉ ወደድኩህ ወደድኩሽ አይደለም፡፡

 እንዲህ ብቸኝነት ናላዬን አዙሮ
ወስዶ ያስቀምጠኛል ከትዝታ ጓሮ

ላፍታ የሚያፅናናኝካጠገቤ ጠፍቶ
ልቤን አገኘሁት ብቻዉን ተከፍቶ
የውስጡን ቁስል የሩቅ ትዝታ
ለሰው መናገር ያቃተው ላፍታ
እንደኔ ያለውማነው ብቸኛ
ህመሙን ችሎአቅፎ ሚተኛ
ካለ አሳውቁኝ ለከፋው ደስታ
ሀሳብ ሚያስረሳ የመዳን ፌሽታ
ከዚህ ባዶነት መውጫ መንገድ
ካለ አሳውቁኝ እንዲሁ ከማብድ
በሉ አንድ ነገር እስኪ ስጡኝ መላ
በሀሳብ ተውጬ በአዞ ከምበላ
ያለፈን መመለስ ባይቻልም መድገም
ከህመም ባይዳንም ይቻላል ማገገም።

    የትምህርት ዉጤቱ የእኔ መጣ ግን ዉጠቴ  ወደ አስራ አንደኛ ክፍል ማለፍ አልቻልኩም 2.1 ነበር ያመጣሁት ፡፡ ለአባቴ ነገርኩት ምንም አላለኝም እንደዉም ነጋዴ ሁነሽ የለ እንዴ እኔ ጋር ትነግጃለሽ ተገላገልሽ ነበር የአባቴ መልስ
     እስማኢልም ስነግረዉ  በቃ እኔ እና አንቺ ሳንቆይ አላህ እንድንጋባ ፈቅዶ ይሆናል አለኝ
   ሳዳምም ስደዉልለት ተይዉ  አትጨነቂ አላህ የቀደረዉ ነዉ የመማሩ አላማ ካለሽ በአንዱ ሙያ ዘርፍ በግል ትማሪያለሽ አለኝ፡፡

የማንን ሀሳብ ብመርጥ ይሻላል አባቴ እኔ ጋር አብረሽ ሱቅ ሸቀጥ ማከፋፈል ስሪ ...እስማኢል እንጋባለን ብሎኛል...ሳዳም ደግሞ መማር ከፈለግሽ በግል ትምህርትሽን ትከታተይ ብሎኛል ፡፡

ኢልሀም የቱን ትመርጥ ይሆን ??? በቀጣዩ ክፍል እናየዋለን

#part 1⃣3⃣
ይ...........ቀ
........ጥ............
......................ላ.....................ል

4another channal👇
@Islam_and_Science

JOIN👇👇👇
@IslamisUniverstiy_public_group
@IslamisUniverstiy_public_group
ልሸሽግህ ውዴ ላስቀርህ የኔ አለም
ጥፋት ቢሆን'ኳ አታስብ ግድየለም
ውዴ የናቴ ልጅ የኔነቴ ምርጫ
ውበት ፈገግታዬ የኔ መገለጫ
እደብቅሃለሁ ባትኖርም ግድ የለም
አንተን የሚተካ ለኔ አልተፈጠረም
ድንጋዮችን ክቤ ሸሽጌ ልውሰድህ
ከሠው መሳይ አውሬ ሰውሬ ላኑርህ
ግድ የለም ወንድሜ'ደ መሸ አይቀርም
ድቅድቅ ሆኖ ሚቀር አንዳች ብርሃን የለም
በተስፋ ኑርልኝ አትሂድ ግድ የለም


🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💐 18ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች
ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው
የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥

1☞በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል

2☞ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል

3☞በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል

4☞ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል

5☞ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)

6☞ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል

7☞ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል

8☞ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል

9☞በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም

10☞ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል

11☞ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም

12☞ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል

13☞ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ
ያሳድጋል

14☞ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ
እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል

15☞ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ
የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል

16☞ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ
ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል

17☞በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል

18☞አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ
በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ
መፍትሄ ይፈልጋል::
አበቃ

💐💐አላህ ለርሰበርሳችን ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
እዉነተኛ ታሪክ

የታሪኩ ርዕስ
😔 #የሕይወት #መሰናክሎች💐

#ክፍል 1⃣3⃣

#ፀሀፊ#አሚር
በIslamic university channal

የትምህርት ዉጤቴ መጣ ግን ዉጤቴ ወደ አስራ አንደኛ ክፍል ማለፍ አልቻልኩም 2.1 ነበር ያመጣሁት፡፡
ለአባቴ ነገርኩት ምንም አላለኝም እንደዉም ነጋዴ ሁነሽ የለ እንዴ እኔ ጋር ትነግጃለሽ ተገላገልሽ ነበር የአባቴ መልስ
     እስማኢልም ስነግረዉ  በቃ እኔ እና አንቺ ሳንቆይ አላህ እንድንጋባ ፈቅዶ ይሆናል አለኝ
   ሳዳምም ስደዉልለት ተይዉ  አትጨነቂ አላህ የቀደረዉ ነዉ የመማሩ አላማ ካለሽ በአንዱ ሙያ ዘርፍ በግል ትማሪያለሽ አለኝ፡፡
  እኔ አሁን  ያሳሰበኝ የትምህርት መዉደቄ ሳይሆኔ የ ባለጌ Video ተከታታይ መሆኔ ነዉ፡፡
 አዳሬን እያየሁ በሱሱ ተጠመድኩ ግን አላህ እንዲያላቅቀኝ ዱአ ላይ ነኝ፡፡ሶላቴንም ተዳከምንኩ ሱብሂ ሶላት አይታሰብም በዛ ምክንያት ..... የገባችሁ መሰለኝ፡፡

   ግን ይህንን ለአንድ ሰዉ ማማከር ፈለኩ .........
ለማን ባማክረዉ ፡መፍትሄ ይኖረኛል መቼ ድረስ በዚህ ሂወቴ እቀጥላለሁ ብየ  አሰብኩኝ፡፡ እስማኢልን አላህ ይይለት እሱ ነዉ ጉድ የሰራኝ ለወደፊት ባያገባኝ ይሻላል እላለሁ ብቻየን.,,.,,,,.

ግን አንድ ዉሳኔ ወሰንኩኝ ይህን መፍትሄ ቢሰጠኝ ብየ  ለሳዳም ልነግረዉ ወሰንኩ፡፡

ከሳምንት ቡሀላ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ዉጤት መጣ እስማኢል 385 ሲያመጣ ሳዳም ደሞ 540  አመጣ::  ሳዳምም ምነዉ እናቴ አይታዉ በነበር ብሎ አዘነ እቤቱም ሂዶ አዘነ አለቀሰ.፡፡ ግን ምን ዋጋ አለዉ ዉጤት ብቻ ሆነ ሳዳም ዩኒቨርስቲ ገብቶ አልማርም ብሎ ወስኗል ...እዛ ከገባሁ ማን ያስተምረኛል አሁንም የኢልሀምን ቤተሰብ ማስቸገር ነዉ ብሎ አሰበ፡፡

ሳዳም አልማርም ብሎ ወሰነ፡፡
የሚሰራበት ኤሌክትሮኒክስ ሰዉየዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነበር ተማር እኔ አስተምርሀለሁ ቢለዉ እምቢ አለ ፡፡  አባቴ እቤት አስጠርቶት ተማር ብሎ ቢለምነዉ አላረገዉም አልማርም ብሎ በአቋሙ ፀና፡፡
  የዩኒቨርስቲዉ የምድብ ድልድሉ እስማኢል ጎንደር ዩኒቨርስቲ competional since  ሲደርሰዉ እስማኢል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኢንጅነሪንግ ደረሰዉ ምን ዋጋ አለዉ አልማርም ብሎ ወስኗል፡፡

እስማኢልን ቤተሰቦቹ ሂድ ብለዉ አስገደዱት እሱም የዩኒቨርስቲ ሂወቱን ለማየት እንጂ የመማር አላማ ያለዉ አይመስለኝም፡፡ ደዉሎ ቤተሰቦቼ መሄድ አለብህ አሉኝ ኢልሀም ግን አንቺን አልከዳም ተባቅቁን ቃል ገባልኝ ፡፡አንቺም  ቃል ግቢልኝ ላትለይኝ እኔም ላልለይሽ ብሎ ቸከቸከኝ፡፡  ስለሆነም የመጨረሻ ማስታወሻ ፎቶ ብቻ ለመነሳት በግድ አሳምኖኝ እሁድ ኮሞቦልቻ ሰኒ ሶይድ ሆቴል ቀጠሮ ያዝኩኝ ከእሱ ጋር፡፡ ግን ፎቶ ተነስተን ማስታወሻ ለመመለስ ነዉ አለኝ፡፡ ግን ፎቶ ሀራም ነዉ ፡፡ ግን አንድ ወደሀራም ነገር ከገባን ሌላ ሀራም ነገር ለመስራት ምንም የሚያግደን ነገር የለም መጠንቀቅ ገና ወደ ሀራሙ ነገር አለመጀመር ነዉ፡፡

    ግን ይህን የባለጌ የVideo  ነገር ለሳዳም ላማክረዉ ብየ ወስኛለሁ፡፡ ቀኑ እሮብ ነዉ ለሳዳም ደዉየ ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡሀላ ሳዳም ዛሬ ለአስቸኳይ ጉዳይ 11:00 ሰአት ሜልቦርን ሁቴል እንገናኝ አልኩት ፡፡ሜል ቦርን ደሴ ዶልፊን አካባቢ ያለ ሆቴል ነዉ፡፡

ሳዳምም እሺ አለኝ እሱም ግን ምን ሁና ይሆን እያለ እየተጨነቀ ሜል ቦርን ሆቴል መጣ፡፡ እኔ ቀድሜዉ ነበር ሆቴሉ ቁጭ ብየ  የጠበኩት

ከዛ የሚጠጣ ነገር አዘዝን
.......ሳዳም ምን ነበር ኢልሀም አለኝ
........እኔም ከምን እንደምጀምርልህ አላቅም
...........እሱም ችግር የለም ንገሪኝ ከእኔ አደብቂ ከአላህ ጋር ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ አለኝ፡፡
...............እኔም በጣም ከበደኝ  መናገሩ ዝም ብየ አይን አይኑን እያየሁ  እያለቀስኩ ሳዳም ወንጀል እየሰራሁ ነዉ፡፡ ከአላህ ጋር ከተጣላሁ ቆየሁ አስተካክየ ሶላት የሰገድኩበት ጊዜ አጥቻለሁ በወንጀል ተጨማልቂያለሁ ሳዳም..... ብየ ከአንጀቴ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩኝ፡፡
...........ሳዳም ደነገጠ ምን ሆንሽ ንገሪኝ አታስጨንቂኝ አለኝ፡፡
.......እኔም ለወደፊት ላትለየኝ በምነግሮህ ነገር ላታፍርብኝ ከጎኔ ሁነህ መፍትሄ እንደምሰጠኝ ቃል ግባልኝ አልኩት፡፡
........ሳዳምም እንደዚህ ሁኜ አይቶኝ  ስለማያቅ በጣም ደነገጠ  ወላሂ ቃል ገብቻለሁ አለኝ

.......እሷም ለማዉራት ግራ ገባኝ ምን ብየ ልንገረዉ ሳዳም  እኔ  #እንትን video  እከታተላለሁ አልኩት፡፡ ስሙን መጥራት ለራሱ ቀፈፈኝ፡፡ የት ነህ ስትባል መናገር የማችልበት ቦታ አትቁም አይደል የተባለዉ፡፡
.......እሱም  ምን ማለት ፈልገሽ ነዉ አልገባኝም አለኝ
.............እኔም ከምነግርህ አንተዉ አይተህ እወቀዉ ብየ telegram ከፍቼ የምትከታተለዉን የባለጌ video የሚለቀቅበች ቻናል ላይ አርጌ ስልኬን ሰጠችዉ እኔ አጎንብሼ ማልቀስ ጀመርኩኝ ወንጀል መስራት እንደዚህ ያሳፍራል አንገትም ያስደፋል፡፡

.......ሳዳም ደነገጠ አራት ቻናል አለኝ  የባለጌ video channal  የሚናገረዉ ጠፋዉ፡፡ በጣም ደነገጠ ስልኩን መለሰልኝ እና ዝም አለ፡፡ የሚያወራዉ ጠፋበት እኔም አንገቴን ደፍቸ እያለቀስኩ ነዉ፡፡ ሳዳም ምን ይለኝ ይሁን ብቻ የሚያወራዉ ጠፍቶት ደንግጦ ዝም ብሏል፡፡

#Part 1⃣4⃣
,,,,,
,,,,,,,,,,ይ
,,,,,,,,,,,,,,,,,ቀ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጥ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ላ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ል

☞የቃላት ስህተት ሊኖር ስለሚችል ይቅርታ እጠይቃለሁ

ቤተሰብ ሼር አይዘንጉ
JOIN👇👇👇

4 another channal👇
@Islam_and_Science

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group

T..➳ telegram.me/IslamisUniverstiy_public_group
⭐️ማስታወስ ያለብህ ይላሉ ፦
ማስታወስ ያለብህ ነገር ደስታህ ሌሎች ሰዎች መሰረት ያደረገ ከሆነ፤
መከፋትህም ሌሎችን መሰረት ያደረገ መሆኑ ግልፅ ነው። ከሰዎች ጋር በፍቅር
ለመኖር መጀመርያ መማር ያለብህ ነገር፥ እንዴት ለብቻህ መኖር እንዳለብህ
መገንዘብ ነው።
📌Remember that when your happiness depends on others,
your unhappiness will also depend on others.Hence, the first
lesson of love is to learn how to be alone.

ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

🎖SHARE🎖


@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🌺🍃•••════•
⭐️⭐️ በተስፋ ያጣች ሴት አስተያየት የሰጣችሁ messge ስለበዛ አልመለስኩላችሁም፡፡ ግን አንዳንድ የገረመኝ ያሳቀኝ አስተያየት ላይ የመልሱኩላችሁ አለ፡፡ ግን የብዙዉ 95% አስተያየት አሪፍ ነዉ የሚል ነዉ::

📌ዛሬ ማታ ላይ ኢስላምን ፍለጋ የሚል ታሪክ እንጀምራለን ፡፡ መልካም ዉሎ ተመኘሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌐 #ኢስላምን #ፍለጋ🎖

#part 1⃣
አንድ ቀን በጣም ከፍቶኝ ነበር ፡፡ ስራዬ ጥሩ ነበር ግን የፍቅር
ህይወቴ ደስተኛ አልነበርኩም የክርስትና እምነት የሚከተሉ
ሃይማኖተኛ ቤተሰብ ውስጥ ብቸኛ ወንድ ነኝ
የሚገባኝ ቢኖር ሳይንስ እንጂ ሃይማኖት እንዲኖረኝ አልፈልግም
ነበር ፡፡ ያም ሆኖ ገንዘብ ባገኝ ሰርቼ ምግብ ብበላም ስለሰራሁ
እንጂ ቢዬ የማስበው ፈጣሪን ማመስገን አልፈጠረብኝም፡፡
አርቴፊሻል ደስታ
እንዳለኝ በወቅቱ አውቃለሁ ፡፡
ከእምነት ምረጥ ብባል ኦርቶዶክስ ከምሆን ጲንጤ ምሆን
ይመስለኝ ነበር
ስለ ሃይማኖት ሲነሳ
ሃይማኖትኛ ሰው ካጋጠመኝ መከራከር ሆነ መወያየት
ከሚያስጠላኝ ነገር አንዱ ነው ፡፡
ሙስሊሙን ከመሬት የተነዛ ጥላቻ ነበረኝ ፡፡ እምነቱን እንኳን
ቢነገረኝ የማልሰማ የምቃወም ነበርኩ፡፡
በአንድ በወቅቱ isis
የ30 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን መታረድ ጭራሹኖ አባሰብኝ
ከቤተሰብ ወጥቼ ተከራይቼ እኖር ሰለነበር ምኖረው ብቻዬን ነው፡
የምኖረው በተለምዶ ቦታው ሳሪስ ኳዲስኮ ይባላል፡፡
ቦታው ለሙሉ ንግድ ሲፈለግ እንድንለቅ
ለሁሉም ተከራይ ይነገረንና
እኔና አንድ ኬኒያዊ ጉረቤቴ
ቤት እንፈልግ ጀመር
እዛ ሰፈር ውድ ስለነበር
እድሌ ሆኖ ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ከመስጂድ ፊት ቤት አገኘሁ

#part 2⃣

ይ ቀ ጥ ላ ል

@Islam_and_Science @Islam_and_Science
•════•••🍃🍃•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጀነቴ ሰበብ
(by reason of jenahh)
ወይ እሱን ወይ እኛን የቱ ተሻለሸ
ከባድ ጥያቄን ቤተሰብ ቢሰጥሸ
ሰምተው አሉባልታ ወሬ ከመንደሩ
አይናት ከእሱ ጋር አጠፋም ከሰሩ
ዱርዪ ነው ልጁ የሌለው አላማ
ቀርበው ሳይረዱኝ በክፉ ሰታማ
ሰለ እኔ ተጋፍጠሸ ከእቤትና ሰፈር
በልብሸ አንግሸሰ በእውነተኛ ፍቅር
ሙሉ አደረግሸኝ ቀዳዳዪንሸ ደፍነሸ
ቀና አልኩኝ አለሜ በፅኑ እምነትሸ
አንደበት የለኝ ዝናሸን ለማውራት
አምሳያ የሌለሸ ነሸ እኮ ልዩ ሴት
ቃል ገባሁ በልቤ ቃል ሰጠሁ ለራሴ
የምወዳትን ሴት አብልጬ ከነብሴ
ክብርሸን ላላጎል ጠርቼ በሰምሸ
በጀነቴ ሰበብ በእናቴ ሰየምኩሸ
አልኩሸ እናትዪ የምለው ቢጠፋኝ
ለአንቺ የሚመጥን መሰሎ ሰለታየኝ
ብድርሸን ብከፍል እረድቶኝ አንድዪ
ለመንኩት ሰለ አንቺ የትላንቱ ዱርዪ
ሰቆምም ሰነሳ ሲባል ለፈገግታሸ
3ቱን ቢያረገኝ አባት ባል ወንድምሸ
የጀነቴ ሰበብ የጌታዪ ምላሸ
በልቤ ነገሰሻል የለም ሚመጥንሸ

🌼🌸🌼🌸🌸🌸🌸

                      ⓙⓞⓘⓝ
        ⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
        ⇢🌸🌸                    🌸🌸
        ⇢     
@Islam_and_Science

@Islam_and_Science

        ⇢🌸🌸                    🌸🌸
        ⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡
1⃣0⃣ #በሂወት #እያሉ #የጀነት ስለመሆናቸው የተመሰከረላቸው ሶሀባወች

🎖 አቡ በክር ሲዲቅ

🎖 ኡመር ኢብኑል ኸጧብ

🎖 ኡስማን ብኑ አፋን

🎖 አልይ ብን አቡ ጧሊብ

🎖 ዙበይር ብኑል አዋም

🎖 ሰእድ ብኑ ዘይድ

🎖 አቡ ኡበይዳ ብኑ ጀርራህ

🎖 ጦልሀቱ ብኑ ኡበይድላህ

🎖 አብዱርረህማን ብኑ አውፍ

🎖 ሰእድ ብን አቢ ወቃስ

⭐️ሁላቸውንም አላህ ይውደድላቸው እኛንም በረህመቱ ከነ እርሱ ጋር ይመድበን

🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋
﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋ ﹋﹋ ﹋
JOIN
telegram.me/Islam_and_Science

telegram.me/Islam_and_Science
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸«::::::::::::» «:::::::::::» «::::::::::::::»🌸