✍ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ
አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦
💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት
ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ
ይረዳሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ፤
💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💝የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል)
እንዳይከለክልክ ፤
ሶሂሁል ጃሚዕ
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿💚✿⊱• ══
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
@Islam_and_Science

ISLAMIC SCHOOL via @like
~ ለትዳር ጓደኛህ ታማኝ ሁን
የቂያማ ቀን መጥፎ ደረጃ ካላቸው ሰወች መካከል አንዱ ከሚስቱ ጋር
ሚስጥር አውርቶ ሚስጥሯን የሚዘራ ነው ብለዋል
💜 ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም }
እህቴ ይህን ሲባል የግድ ለወንዶች ብቻ አይደለም እናተም እንድሁ
ታማኝና ሚስጥር ጠባቂ ልንሆን ይገባል ። ባረከላሁ ፊኩም

☞ ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡
☞ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡:
☞ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡:
☞ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡:
☞ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡:
☞ መልክ የላይ ማንነትን እንጂየውስጥ ሰብእናን አይገልጥም፡፡:
☞ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።
ከተመቸዎት ሼር
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿💚✿⊱• ══
JOIN👇👇👇
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
☞ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡:
☞ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡:
☞ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡:
☞ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡:
☞ መልክ የላይ ማንነትን እንጂየውስጥ ሰብእናን አይገልጥም፡፡:
☞ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።
ከተመቸዎት ሼር
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿💚✿⊱• ══
JOIN👇👇👇
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
የማይሰለቸኝ እውነተኛና ልብ የሚነካ አጭር ታሪክ አንብባችሁ ስትጨርሱ share
፣
💁🏿♂💁🏿♂🍃 አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ። ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲመለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ። ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ።
፣
💁🏿♂💁🏿♂🍃 የተረፈውን የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ። ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገር አላገኘውም ይልቁንስ ከፊቱ ለፊቱ ልጁን ለመብላት የመጣ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ ። ተመልከቱ ስሜቱ ሸፍኖት የእድሜ ልክ የፀፀት የሆነበት ስራ ፈፀመ ። ስንቶቻችን ነገሮችን ሳናረጋግጥ ከብዙዎች ተቆራርጠናል ።
፣
ልል የፈለኩ አንተ የሰው ልጅ ሆይ ፊት ለፊት የምታይበትን አይንህን ብቻ አይተህ አትፍረድ አዕምሮህንም ለፍርድ ሹመት ስጥ በችኮላ ስህተት ሰርተህ ህይወትህን በሙሉ የሚፀፅትህን ነገር እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ።
፣
⭐️ ይህንንም የሚያስብ ማስተዋልን እና ጥበብን አሏህ ያድለን ። አሜን
፣
ሼርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልብድርቀት በሽታዎች መንስኤ➊ከአላህ የማያቃርቡ ሰዎች ጋር መሆን➋ምኞት➌ከአላህ ዉጭ ያለነገር ልብን ማንጠልጠል(ፍቅር)➍ምግብ➎እንቅልፍ
ሙሉዉን ያዳምጡት አስተማሪ ነዉ..25 ሳንቲም ስልካችሁ ካለዉ video ይመልከቱት🤙🤙
@IslamisUniverstiy_public_group
ሙሉዉን ያዳምጡት አስተማሪ ነዉ..25 ሳንቲም ስልካችሁ ካለዉ video ይመልከቱት🤙🤙
@IslamisUniverstiy_public_group
ISLAMIC SCHOOL via @like
🤦🏻♀️ #ስደቴ😔
ማጣቴ ነው እጅ ያወጣኝ ካአገሬ
ሞኞቴስ ነበረ መመረቅ ተምሬ
ለማን ይወቀሳል የማጣትን ነገር
ለሰው አታዋየው ከፈጣሪ በቀር
ይርዳሽ በሉኝ እስኪ ኢትዮ እድመጣ
መቸም ሰው አይቀርም ሀገሩ እደወጣ
መሳቅ መደሰቱ የለ መጫወት
ስደት ለቀመሰው ነው እረመጫት
ምግብ አያስበላ ውሀም አያስጠጣ
ቶሎ ያጠግበናል ናፍቆት እየመጣ
አንዱ ሲሞላልኝ ሌሎች ይጎላሉ
ነገ ነገ እያልኩኝ ቀኖች ይሂዳሉ
እድሜየ በፍንነት ለካስ ይዘላሉ
የኢትዮ ሰወች ብር ብር ይላሉ
ስደት እደእድል ነው ያሳብዳል ያማል
ስቃዩ ናፍቆቱ ሂወት ያጨልማል
አስተዋይ ግን ካለ ብዙ ያስተምራል
ስደት ውስብስብ ነው ግን ብዙ አታማሩ
ስንት ሰው አለና ወትስ የቀሩ
ስደት ይፈትናል ቀድማቹ ተማሩ
አልሜ ነበረ ልኖር እንዳሻየ
አረብ ሀገር ሆኖል የስራ ድርሻየ
ለምን አወጣሽኝ ከአገሬ ከቤቴ
ለምን ለያየሽኝ ከእናቴ ካአባቴ
ይብቃሽ በለኝና መልሰኝ ስደቴ🙏
Zd✍️
እዚህ ቻናል ላላችሁ በሰዉ ሀገር ላላችሁ
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
ማጣቴ ነው እጅ ያወጣኝ ካአገሬ
ሞኞቴስ ነበረ መመረቅ ተምሬ
ለማን ይወቀሳል የማጣትን ነገር
ለሰው አታዋየው ከፈጣሪ በቀር
ይርዳሽ በሉኝ እስኪ ኢትዮ እድመጣ
መቸም ሰው አይቀርም ሀገሩ እደወጣ
መሳቅ መደሰቱ የለ መጫወት
ስደት ለቀመሰው ነው እረመጫት
ምግብ አያስበላ ውሀም አያስጠጣ
ቶሎ ያጠግበናል ናፍቆት እየመጣ
አንዱ ሲሞላልኝ ሌሎች ይጎላሉ
ነገ ነገ እያልኩኝ ቀኖች ይሂዳሉ
እድሜየ በፍንነት ለካስ ይዘላሉ
የኢትዮ ሰወች ብር ብር ይላሉ
ስደት እደእድል ነው ያሳብዳል ያማል
ስቃዩ ናፍቆቱ ሂወት ያጨልማል
አስተዋይ ግን ካለ ብዙ ያስተምራል
ስደት ውስብስብ ነው ግን ብዙ አታማሩ
ስንት ሰው አለና ወትስ የቀሩ
ስደት ይፈትናል ቀድማቹ ተማሩ
አልሜ ነበረ ልኖር እንዳሻየ
አረብ ሀገር ሆኖል የስራ ድርሻየ
ለምን አወጣሽኝ ከአገሬ ከቤቴ
ለምን ለያየሽኝ ከእናቴ ካአባቴ
ይብቃሽ በለኝና መልሰኝ ስደቴ🙏
Zd✍️
እዚህ ቻናል ላላችሁ በሰዉ ሀገር ላላችሁ
☟ 🎖SHARE🎖 ☟
JOIN👇👇👇
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
✍አላህ አደምና ሐዋን ከጀነት ሲወጡ ምደር ላይ አሳረፋቸው። አደም አላህ የሰጠውን ልጆችና ሚስቱን ሐዋእ ለመቀለብ እንዲሆነው መዝራትና ማረስን ከአላህ ተጠቆመ። ልጆቹንም የተለያዩ የስራ መስኮች ላይ ያሰማራቸው ነበር። አደም ከባለቤቱ በርካታ ወንድና ሴት ልጆችን አግኝቷል። ስትወልድለት የነበረውም ሴትና ወንድ መንታ መንታ በማድረግ ነበር። በዚህ መልኩ ቃቢልና መንትያ እህቱ፣ እንዲሁም ሃቢልና መንትያ እህቱ ተወለዱ።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #እነዚህ ሁለቱ ወንድ ልጆች ያድጉና ቃቢል አርሶ አደር ሲኾን፣ ሃቢል ደግሞ ፍየል ጠባቂ ሆኖ ወደ ስራ ይሠማራሉ። ሁለቱም ተጣማጃቸው ተወስኖላቸው ትዳር የሚይዙበት እድሜ ላይ ደርሰዋል። በወቅቱ በነበራቸው ህግ መሰረት አንደኛው የሚያገባው የሌላኛውን መንትያ ነው እንጂ የራሱን መንትያ አይደለም። በህጉ መሰረትም ቃቢል የሃቢልን መንትያ፣ ሃቢል ደግሞ የቃቢልን መንትያ እንዲያገቡ ይወሰናል። ይሁን እንጂ ቃቢል የራሱን መንትያ እህት አገባለሁ በሚል የአባቱን ትዕዛዝ አሻፈረኝ አለ።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #ጥ የቃቢል በወንድሙ ላይ መመቅኘት አንዳች ችግር እንዳይፈጥር ስጋት የገባቸው አባት መፍትሄ መፈለግ ነበረባቸው። በአላህ እርዳታም አንድ መፍትሄ አገኙ። ሁለቱም ለአላህ መስዋዕት እንዲያቀርቡ ጠየቋቸው። ሃቢል ለአላህ እጅግ በጣም የሚወዳቸውንና ጥሩ የሆኑ በጎቹን ለመሥዋዕትነት መረጠ። ቃቢል ግን ጥቂት የስንዴ እቃዎችን ብቻ ሰብስቦ አቀረበ።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #መስዋዕቶቻቸውን ከፍ ባለ ተራራ ላይ አስቀምጠው ሁሉም ሰው ውጤቱን ይጠባበቅ ነበር። እሳት መጣና የቃቢልን ጥቂት ገብስ ትቶ የሃቢልን መስዋዕት ላፍ አድርጎ ወሰደ። በዚህ መልኩ አላህ የሃቢልን መስዋዕትነት ተቀብሎ የቃቢልን መለሰበት። ቃቢል ንዴቱን መቆጣጠር ተስኖት በከፍተኛ ቁጣ ለወንድሙ ሃቢል እገድልሀለሁ ብሎ ይዝትበታል። ትሁቱ ሃቢልም "አንተ ልትገድለኝ እጅህን ብትዘረጋ እኔ ግን አንተን ለመግደል እጄን አላነሳም፤ እኔ የዓለማቱን ጌታ አላህን እፈራለሁ" በማለት መለሰ።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #የቃቢል ዛቻ ባዶ ፉከራ ሆኖ አልቀረም። ሸይጧን ይህን ክፉ ተግባር የተሻለና ምርጥ ሀሳብ አድርጎ አቀረበለት። እዚህ ምድር ላይ የመጀመሪያው ግድያ ተፈፀመ። ከገደለው በኋላም በድኑን ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ ገባው። ብዙም ሳይቆይ ሁለት ቁራዎች ሲጋደሉ አጠገቡ ደረሱ። አንደኛው ይረታና ይሞታል። ከዚያም ገዳዩ ቁራ የጓደኛውን አካል ሲቀብር የተመለከተው ቃቢል ከቁራው በተማረው መሰረት ወንድሙን ቀበረው።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #ይህን አጸያፊ ድርጊት ከፈፀመ በኋላ በጣም ተፀፀተ። እንዲህ ያለ ከባድ ጥፋት ፈፅሞ የአባቱን ፊት ማየት ከበደው። ኣደም(ዐ ሰ) ነገሩን ባወቁ ጊዜ ልባቸው አዘነ። ቃቢል ሸይጧንን መታዘዙና ሃቢልን ዳግም በምድር ላይ ላያገኙት መሰናበቱ ሀዘናቸውን አበረታው። ይሁን እንጂ ያ ክስተት አልፎ ህይወት ቀጥላለች። ኣደምና ቤተሰቦቻቸው በርሳቸው መሪነት ምድርን እያለሙ መኖርን ተያያዙት። ከጊዜያት በኋላ የማይቀረው ሞት በአባታችን ላይ ብቅ አለ። ጣዕረ ሞት ላይ ባሉበት ወቅት ልጆቻቸውን ሰብስበው አላህን እንዲታዘዙና የሸይጧንን መንገድ እንዲርቁ አደራ አሏቸው።
➖➖➖➖➖➖
▶️ #በስተመጨረሻም አላህ መልአክቶቹን በመላክ ጀናዛቸውን እንዲያጥቡ፣ እንዲከፍኑና እንዲቀብሯቸው አደረገ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጆች በዚህ ሁኔታ ይኖሩ ጀመር። የኣደም ልጆችም የአባታቸውን አደራ ተቀብለው በሠላም፣ በደስታና አላህ ላይ ምንም ሳያጋሩ መኖር ጀመሩ።
ISLAM AND SCIENCE
══ •⊰✿🍃✿⊱• ══

ማግባቱንስ አግቢ ፡ ትዳር ጥሩ ነው
አግብቻለሁ አግባ ፡ ብትዪኝ ግን ምነው
.
.
ዛሬ በጥበቃ የተጎዳዉ ወጣት ... ብቻውን ሲተክዝ ተቀምጦ ሲያነብ ከነበረ ዜማ የተወሰዱ ስንኞች ናቸው 😂
😔

#አስታውስ
....
⭐️ሁሌም ሰዎች ከላይ እንደምታያቸው አይደሉም፡፡ አንድ ሰው አንተን ሲቀርብ በእውነተኛ ማንነቱ ሳይሆን አንተን ሲቀርብ በሚያዋጣው መንገድ ነው፡፡
💫ለመጀመሪያ ጊዜ ሰትቀርባቸው የዋሆች ምንም የማያውቁ፣ ሀይማኖተኛ፣ የተማረ፣ ታማኝ …ወዘተ በኚህ ገጸ ባህሪ ይቀርቡክ እና ያንተን ትኩረት እና ፍላጎት ካገኙ በሌላ አገላለጽ አንተን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ፍጹም ማንነታቸው ተቀይሮ አዲስ ሰው እስኪመስሉክ ይቀየሩብካል፡፡
✍ስለዚህ በምታደርጋቸው ቀረቤታዎች ሁሉ ጠንቃቃና አስቀድመ የነቃክ መሆን ይጠበቅብሀል
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
....
⭐️ሁሌም ሰዎች ከላይ እንደምታያቸው አይደሉም፡፡ አንድ ሰው አንተን ሲቀርብ በእውነተኛ ማንነቱ ሳይሆን አንተን ሲቀርብ በሚያዋጣው መንገድ ነው፡፡
💫ለመጀመሪያ ጊዜ ሰትቀርባቸው የዋሆች ምንም የማያውቁ፣ ሀይማኖተኛ፣ የተማረ፣ ታማኝ …ወዘተ በኚህ ገጸ ባህሪ ይቀርቡክ እና ያንተን ትኩረት እና ፍላጎት ካገኙ በሌላ አገላለጽ አንተን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ፍጹም ማንነታቸው ተቀይሮ አዲስ ሰው እስኪመስሉክ ይቀየሩብካል፡፡
✍ስለዚህ በምታደርጋቸው ቀረቤታዎች ሁሉ ጠንቃቃና አስቀድመ የነቃክ መሆን ይጠበቅብሀል
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
ISLAMIC SCHOOL via @like
😁ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ
*
አንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ
ይቀርባል
፡
ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"?
፡
አስተናጋጅ፦"come" እለዋለሁ"
፡
ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ?
፡
አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና
፡
፡
፡
😳፡
፡
፡
፡
፡
፡
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
፡
"ውጪ ወጥቼ "come" እለዋለሁ ብሎት አረፈው::😂😂😂😂
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
*
አንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ
ይቀርባል
፡
ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"?
፡
አስተናጋጅ፦"come" እለዋለሁ"
፡
ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ?
፡
አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና
፡
፡
፡
😳፡
፡
፡
፡
፡
፡
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
፡
"ውጪ ወጥቼ "come" እለዋለሁ ብሎት አረፈው::😂😂😂😂
@Islam_and_Science
@Islam_and_Science
ልቡ በዲን ላይ የተንጠለጠለ ወንድ ቢሆን እንጂ ሌላ ወንድ ዲን ያላትን ሴት አይመርጥም!
ሼይኽ ዐብደላህ ቡኻሪ (ሐፊዘሁላህ)
ውዷ እህቴ የተለያዩ እውቀቶችን መቅሰም ትፈልጊያለሽ??👇👇👇
👈read more..... ለውዷ ሙስሊሟ እህቴ
ሼይኽ ዐብደላህ ቡኻሪ (ሐፊዘሁላህ)
ውዷ እህቴ የተለያዩ እውቀቶችን መቅሰም ትፈልጊያለሽ??👇👇👇
👈read more..... ለውዷ ሙስሊሟ እህቴ
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
#ከሸኽ #ኻሊድ #አልራሺድ የህይወት ገፅ…
#ክፍል አንድ1⃣
#አረቦች "#ሸይኹል #ባኪ" ይሉታል… አልቃሻው ሼህ እንደ ማለት ነው ። በእርግጥም አልቃሻ ነው። ማለቀስ ሲሉህም አልቅሶ ዝም አይደለም ስቅስቅ ነው… ከ30 በላይ በሚሆኑ ካሴቶቹ ላይ ሳያለቅስ የጨረሰበትን አንድም ሙሃደራ ብትፈልግ አታገኝም።
#ውድ #አንባቢያን:– የሸኹን ታሪክ ‹አንተ› እያልኩ ስለተፃፈ ግራ እንዳትጋቡ #እንደ አስፈላጊነቱ ‹አንተም፣ አንቱም› እያልኩ እዘልቀዋለው እና መልካም ንባብ
#ሸኽ #ኻሊድ በግምት እድሚያቸው ስልሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ይሆናሉ ከዛ ውስጥ 13 አመታትን በሳውዲ እስር ቤት ውስጥ አስቆጥረዋል። #ለምን #ታሰሩ መችስ ያልቃል የእስር ጊዜያቸው የሚለውን በሂደት እንመጣበታለን።
እንደመጀመሪያ ግን…
#አባታቸውን በልጅነት እድሜ ያጡት ሸኽ ኻሊድ በናታቸው እጅ ማደጋቸው ለተጓዙበት የህይወት ጉዞ ብሎም #ሸኽ ለመሆናቸውም ጭምር ትልቅ ጥቅም ጠቅሟቸዋል። ኢማም አህመድ በማን እጅ አደጉና? ኢብኑ ተይሚያስ ቢሆን? በርካታ መሻኢኾች የእናት እጅ ነው ለዚህ ያበቃቸው ማለት እንችላለን ።ሸኽ #ኻሊድም «የህይወቴን ጉዞ አቅጣጫ ያስቀየረው የናቴ አንድ ንግግር ነው ይላሉ።» እሱንም እንመጣበታለን።
#ሸኽ #ኻሊድ ታሪክ ከኳስ ተጫዋችነት ይጀምራል… ስለህይወታቸው ሲናገሩ ጎበዝ ኳስ ተጫዋች እንደነበሩ ይነግሩናል ። #መጀመሪያ ለትምህርት ቤት ከዛም ትልቅ ክለብ ከዛም አልፎ የሚኖርበትን ከተማ ወክሎ ይጫወት ነበር። «ከአሱር ቡሃላ ጨዋታ ያለብኝ ቀን ትጥቄን ደብቄ ከቤት እወጣና ኡስታዜ እንዳያየኝ ሰፈሬ ውስጥ አልሰግድም ሌላ ሰፈር መስጂድ ሂጄ ነበር #የምሰግደው»ይላል። #በኳስ #ምክንያት ከትምህርት ቤት በሳምን አራት ግዜ እቀር ነበር ይላሉ ። #አንድ #ቀን ሪያድ አንድ ቀን ደማም አንድ ቀን ጅዳ አንድ ቀን ጧኢፍ እያሉ በኳስ ጨዋታ ያላካለሉት የሳውዲ ከተማ አልነበረም። ትምህርት ቤቱ ሰልችት ብሎት እስኪያባራቸው ድረስ…
" #ኩረቱል #ቀደም" የሚል አንድ አረብኛ ግጥም አላቸው እግር ኳስ… የወጣትነት ህይወታችንን በላኸው ሲሉ… በስንኛቸው በወቅቱ በእግር ኳስ ያሳለፏቸውን ግዜያቶች በቁጭት ያስታውሳሉ ። #በርግጥ ስፖርት በረካ ነው ይላሉ … ሙሃደራ ማድረግም ጀምረው ከስፖርት አራቁም ነበር ። ነገር ግን በኳስ ጨዋታ ስሜት ተውጠው መቆየትን የኮንናሉ።
#ሸኹ #ሲጋራም #ያጨሱ #ነበር ።
መኪናቸውንም ሽጠው ወደ ጀርመን ተጉዘዋል ።
አሜሪካም ሄደወል ።
#ለምን?
#እንዴት?
በቀጣይ ክፍል 2⃣
ይ.....ቀ.....ጥ ....ላ.....ል
🤙🤙🤙 ከተመቻችሁ አይዘንጉ
#share #share #share
👇👇👇

✅✅✅ምክር ለወዳጅ እንጂ ለማን ይሰጣል!!?
✍በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ፣ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል።ሰምቶ ማመን፣ተጎድቶ መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ።
✍የሰማኒያ አመት እውቀት ለመገበየት የግድ ሰማንያ አመት መኖር አይጠበቅብህም።ሰማንያ አመት ከኖሩት በትህትና መጠየቅ ይገባሃል።
✍ምክርን ብትሰማ በነፃ ትማራለህ።
ምክርን አልሰማም ብትል ግን በዋጋ እንደምትማረው እወቅ።በዋጋ መማር አድካሚም ደግሞም የሚያስመርር ነው።ብልህ ከሆንክ በሰው በደረሰው ትማርበታለህ።ሞኝ ከሆንክ ደሞ በራስህ ሲደርስ ትማራለህ።
✍የታየህን አሳይ፣ያልታየህን አጥራው።በደንብ ያልተረዳሀውን አታስተምረው።ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ።
👉የሰማህውን ሁሉም አትመን።
👉ያየህውን ሁሉ ስጡኝ፣
👉የተናገርከውን ሁሉም ፈፅሙ አትበል።
👉የሰጠህውን እርሳ እንጂ አታውራ።
👉ፍፃሜውን ሳታይ
ምስጋና አታብዛ።
👉ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል።
ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የሗላውን ያስብ።
👍ነገ ላይ እንድትደርስ
የትላንቱ አትርሳ።የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ።
✅የአባቶችህን መልካም ስራ አብነት አድርግ።
✅ካሳለፉት ሕይወት ተማር እንጂ አወዳሽና ወቃሽ አትሁን።
✅ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ።
✅ደግሞም አንተም በታሪክ ፊት መሆንህን እወቀው።
ክፋት አይሙቅህ፣መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ።
✅ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት።
ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኛል ብለህ አታስብ።
✅ላለው አትሩጥ፣ምፅዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ።ድሃ ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ።በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር።ያንተን ድርሻ ከጨረስክ ያልተጨረሰን የሌሎችን ድርሻ ፈፅምላቸው።
✅✅ለሀብታም አትሳቅ፣
👉የድሀ ጉልበት አይለፍብህ፣
👉ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰውን አትጥላ፣
👉የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር፣ለመውረድም ያስፈልገሀልና፣
👉ያየሀትን ሴት ሁሉ የመውደድ ፀባይ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ፣ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን፣
✅ባልጠሩህ ስፍራ አቤት አትበል፣ካልሾሙህ መሪ አትሁን፣ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን፣
✅የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲሱቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን፣ነገርህን በልክ፣ቃልህን በጠዕም፣ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው።
✅እውር እንዳይሉህ ያልታየህን አያለሁ አትበል።ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል።ንፉግ እንዳይሉህ ያለአቅምህ እረዳለሁ አትበል።
✅ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ።አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደኖርክበት አትቁጠረው፣
✅መፀሀፍትን አንብብ፣አዋቂዎችን ጠይቅ፣ሁሉንም ሳትንቅ ስማ!!!።
#share #share #share
Join👇👇👇

#እውነተኛ #ፍቅር
#ክፍል 1⃣
በአሁኑ ዘመን እዉነተኛ ፍቅር ከፊልም ከቃናtv..እና ከአማረኛ ፊልም እያዩ የሚመኙ አሉ ፡፡ ግን እዉነተኛ ፍቅር ገና ማህበሪዊ ሚዲያ ሳይመጣና እንደ አሁኑ ሞደርን ስልጣኔ ሳይመጣ በፊት የተጀመረ ነዉ ..በፊት እዉነተኛ ፍቅር ምን ይመስል ነበር፡፡ እንደ ዘመኑ ፊልም ተጣልቶ መታረቅ ይሆን ?? እስከ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል እስከምንጨርስ አብረዉ ይከተሉን
#በቅድመ ኢስላም በጃህሊያ ዘመን ወደ ኢስላም ጥሪ ከመጀመሩ በፊት አስራአምስት አመት ገደማ አንድ ውብና ተክለ ሰውነቱ ያማረ ወጣት ካዕባ አጠገብ ከሚገኘው በኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ (ረዐ) ቤት አጠገብ አለፈ፡፡
#ወጣቱ ሲያዩት ፊቱ እንደ በድር ጨረቃ የፈካ ፤ መልከመልካም ፣ የዐይኖቹ ጥቁረት የበረታ ፣ የሽፋሽፍቶቹ ፀጉር ረዥም ፣ ፀጉሩ በጣም የጠቆረ ፣ አንገቱ መለሎ፣ አይኖቹ በተፈጥሮ የተኳሉ ፣ ቅንድቡ ቀጭን እና ረዥም ከሩቅ ሲያዩት እጅግ ሲበዛ ቆንጆ ሲቀርቡት ተወዳጅ #ጥርሱ #ነጭ አፍንጫው ቀጥ ያለ ነበር፡፡
#በወቅቱ የከድጃ ቤትና የዳረል አሰድ ቢን አብድልዑዛ ፣ ቤት ከካዕባው ጥቂት እርምጃ ነበር የሚርቀው፡፡ አንድ የአይሁድ መነኩሴ በከድጃ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ ሳለ መልከመልካሙን ወጣት አየው ፣ ከድጃንም ወጣቱ ተጠርቶ እንዲመጣ አዘዛት ፣ ወጣቱም በከድጃ አገልጋይ ተጠርቶ መጣ፡፡
#አይሁዳዊው #መነኩሴ ወጣቱን በትህትና ልብሱን ከትከሻው አካባቢ ገልጦ እንዲያሳየው ጠየቀው ፣ ወጣቱም እንደተጠየቀው አደረገ ፣ አይሁዳዊው ትከሻው አካባቢ ባየው አስደናቂ ነገር ተደሰተ አቅፎም ሳመው፡፡
#ሁኔታውን ስትከታተል የነበረችው ከድጃ ለአይሁዱ "ይህንን ድርጊትህን ቁረይሾች ቢያዩህ አንተን ከመቅጣት ትዕግስት የላቸውም " አለች፡፡
#በርግጥ #የአይሁዱ #ድርጊት ለምን እንደሆነ ከድጃን (ረዐ) የገባት ነገር የለም ፣ ወጣቱን ስታየው ፊቱ የፈካና የሚያምር አንደበተ ርቱዕ ነበር፡፡ በሌላ ጊዜ አይሁዱ ለከድጃ እንዲህ አላት፡፡
"በተውራትና በኢንጂል ኪታቦች ላይ ሰፍሮ እንዳየሁት የአንድ ብርቱ ሰው መምጫ እየተቃረበ ነው፡፡ ይህ ሰው የተወለደው እዚሁ በመካ ነው ፣ እናትና #አባቱ #በልጅነቱ #ይሞታሉ ፣ አጎቱ ያሳድጉታል ወደ መዲናም ይሰደዳል ፣ የሻምን ስልጣን በእጁ ያደርጋል ፣ በመካ ያሉትን ጣኦታት በሙሉ ሰባብሮ በማስወገድ ካዕባን ንፁህ ያደርገዋል፡፡"
#ከድጃ አይሁዱ የተረከላትን በጥሞና አዳመጠች ፣ በንግግሩም ተማረከች ልቧ ጓጓ ወጣቱንም ለማወቅ ፈለገች፡፡
#በሌላ #ጊዜ አጎቷ ወረቃን ስለዚው ጉዳይ ጠየቀችው ፤ ወረቃም ወደ ሻምና ሶሪያ በመሄድ የኢንጅልን መፅሀፍ ስላጠናና ስለመረመረ ይመጣል ተብሎ የተተነበየው ታላቅ ሰው ከቁረይሾች እንደሚያገባ በገንዘብ እንደምትረዳውና ከጎኑ እንደምትሆን አረጋገጠላት፡፡
.
#part 2⃣
ይ.....ቀ......ጥ......ላ.......ል
#share #share
Join👇👇

ፈገግታ ሱና ነው😊
እሱ ~ አይንሽን ጨፍኚ
እኔ ~ እሺ ግን ቶሎ በል
እሱ ~ በቃ ክፈቺ
እኔ ~ ስጦታው የት አለ
እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሬን መቀየር ፈልጌ ነው አይ እኛ ሴቶች😅😄 ስጦታ ውስጣችን ነው
ውዷ እህቴ የተለያዩ ትምህርቶችን ለመከታተል ከፈለግሽ ወደዚህ👇👇 ቻናል ጎራ በይ
ለውዷ ሙስሊሟ እህቴ 👉play
ዘይነብ ቢንት ጃህሽ
እሱ ~ አይንሽን ጨፍኚ
እኔ ~ እሺ ግን ቶሎ በል
እሱ ~ በቃ ክፈቺ
እኔ ~ ስጦታው የት አለ
እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሬን መቀየር ፈልጌ ነው አይ እኛ ሴቶች😅😄 ስጦታ ውስጣችን ነው
ውዷ እህቴ የተለያዩ ትምህርቶችን ለመከታተል ከፈለግሽ ወደዚህ👇👇 ቻናል ጎራ በይ
ለውዷ ሙስሊሟ እህቴ 👉play
ዘይነብ ቢንት ጃህሽ
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY via @like
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙዚቃ መጠጥ ፊልሞች የጠላቶቻችን ሴናዎች ናቸዉ እስልምናን ለማዳከም ሆን ተብሎ የተሰሩ ናቸዉ፡፡በእነዚህ ሱሶች ትዉልዱ ተጠምዶ ምን ትጠብቃላችሁ.እስልምና በልባችን ሙቷል 😔😔 #ሸህ #ኻሊድ #አልሻድ downlod ያርጉት ይማሩበታል25ሳንቲም ስልካችሁካለዉ ያዳምጡት
@IslamisUniverstiy_public_group
@IslamisUniverstiy_public_group
#ለራስ_#የሚነገር_#መልዕክት ___
✍ #መልዕክት_1⃣
እራስክን ከማንማ ጋር አታወዳድር፡፡ ይህን ባደረክ ጊዜ እራስክን በራስህ እንደሰደብክ ቁጠረው፡፡
✍ #መልዕክት_2⃣
ቁልፍን ያለመክፈቻ ማንም እንደማይሰራ ሁሉ ፈጣሪም መፍትሄ የሌለው ችግር እንዲገጥምን አይፈቅድም፡፡
✍ #መልዕክት_3⃣
ደስታህን ከራስህ ባራቅህ ጊዜ ሕይዎት በአንተ ላይ ትስቃለች፡፡ ደስተኛ በሆንክ ጊዜ ሕይዎት ፈገግታዋን ትለግስሃለች፡፡ ሌሎች እንዲደሰቱ ምክንያት በሆንክ ጊዜ ግን ሕይዎት የከበረ ሠላምታዋን ታቀርብልሃለች፡፡
✍ #መልዕክት_4⃣
ማንኛውም ስኬታማ ሰው ከበስተጀርባው አስቸጋሪ ታሪኮች እንዳሉት ሁሉ ማንኛውም የችግር(አስቸጋሪ) ታሪክ መጠናቀቂያው ስኬት ይሆናል፡፡ ስለሆነም ችግሩን ተቀበልና ለስኬት ተዘጋጅ፡፡
✍ #መልዕክት_5⃣
የሌሎችን ስህተት ለመተቸት በጣም ቀላል ነው፡፡ ከባዱ ነገር የእራስን ስህተት መረዳቱ ላይ ነው፡፡
✍ #መልዕክት_6⃣
የተፈጠረልህ መልካም አጋጣሚ ባመለጠህ ጊዜ እዛው ባለህበት ቁመህ አይንህን በእንባ አትሙላ፡፡ ቀጣዩንና የተሻለውን መልካም አጋጣሚ እንዳታይ ይከልልሃልና፡፡
✍ #መልዕክት_7⃣
ለችግር ፊትን ማዞር ችግሩን አይቀይረውም ችግሩን መጋፈጥ እንጅ፡፡ በሌሎች ቅሬታን ከማሰማት እራስን ለውጦ ሠላምን መግዛት፡፡
✍ #መልዕክት_8⃣
ስህተት ስህተቱ በተፈጠረበት ወቅት ስሜትን ይጎዳል፡፡ ከዓመታት በኋላ የስህተቶች ድምር የሚፈጥረውና ወደ ስኬት የሚያመራው ከስህተት መማር ተሞክሮ(ልምድ) እንለዋለን፡፡
✍ #መልዕክት_9⃣
የቀለጠ ወርቅ ጌጣጌጥ እንደሚሆነው፣ አንተም በብዙ ችግር ባለፍክ ቁጥር አንተነትህ እያደገ መሆኑን አትርሳ፡፡ በመሆኑም ስትሸነፍ ጠንካራ ስታሸንፍ የተረጋጋህ ሁን፡፡
#share #share #share
Join