💢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️
1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።
⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall❌ አድርጉት።
2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።
⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ
Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit
Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።
Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።
Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።
3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።
⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍
4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.
⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።
5⃣.Reset app preferences
⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences.
6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።
7⃣.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።
⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.
8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።
⚠️የሚጭኑት ሚሞሪው ላይ ከሆነ ነቅለው ይሰኩት።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች🚫
:
✅በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network
:
✅FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል!
:
✅ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት
:
✅በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም!
:
✅ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ
:
✅የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም!
:
✅የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!
:
✅ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ!
:
✅የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ!
:
✅ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት
:
✅ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን!
:
📵በተለይ! በተለይ!📵
✍ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል!
:
✅በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል!
:
✅አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ!
:
✅ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት!
✅Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-
-> Premature Death
-> Diabetes
-> Heart disease
-> የተለያዩ የCancer በሽታዎች
-> Discomfort
-> Musculoskeletal Symptoms
⚛ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ!
:
መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute🚫 ያደረጋችሁ በሙሉ #UnMute👁🗨 አድርጉት!
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

📌የሶፍትዌር ጥቆማ - BatteryMon
💻ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመርያ ከምናያችው ነገሮች አንዱ #ባትሪ ነው። ባትሪውን እየተጠቀምንበት የሚቆየውን ጊዜ ለማወቅ ብንፈልግ ደግሞ BatteryMon የሚባለውን ሶፍትዌር መጠቀም እንችላለን።
1⃣. በመጀመርያ ሶፍትዌሩን ከስር በማውረድ ኮምፒውተሩ💻 ላይ እንጭናለን።
2⃣. በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍታችሁ የባትሪ ምልክቷን ወይም Info -> Battery Information ትነኩና ከሚያመጣው መረጃ ዉስጥ Design Capacity እና Full charge capacity ታያላችሁ።
❇️Design capacity የሚለው ባትሪው ከካምፓኒው ሲወጣ እንዲይዝ የታሰበው የቻርጅ መጠን ሲሆን Full charge capacity የሚባለው ደሞ አሁን ላይ ባትሪው የመያዝ አቅሙ ነው።
ℹ️ ባትሪው #አዲስ ከሆነ Design capacity እና Full charge capacity አንድ አይነት ቁጥር ነው የሚሆነው። ትንሽ ባትሪው ከቀነሰ ደሞ ከ1000 እስከ 3000 ያህል ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ከዚያ በላይ ልዩነት ካለው ባትሪው አዲስ አይደለም ማለት ነው።
⚠️ ይህ ማለት ግን አዲስ ላፕቶፕ💻 የሚሸጡበት ቦታ ላይ ለሰው ሲያሳዩ በሚከፍቱበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቻርጅ ሳይሰኩ ከተጠቀሙበት ሊቀንስ ይችላል። በዚህ ምክንያት አሮጌ ነው ማለት አንችልም።
❎ አንድ ባትሪ ሞተ የሚባለው Full charge capacityው 0 ሲደርስ ነው። ❎
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg

💢ስልካችሁ📲 ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ :⬇️⬇️⬇️
✅This Application Stopped Working‼️
✅Crashing‼️
✅Won’t open‼️
✅Won’t respond‼️
✅Isn’t working properly‼️
🔆እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ⬇️
1⃣.#Restart እና #Update ይሞክሩ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍
⚠️ስልካችሁን📲 #Restart አድርጉት።
⚠️Setting➡️ Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን📲 Operating System #Update አድርጉ።
⚠️Playstore ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት።
2⃣.Update Google Play Services
⚠️ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል።
3⃣. አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ Setting ውስጥ ገብታችሁ #Forced_Stop አድርጉት።
⚠️System App ካልሆነ #Uninstall❌ ያድርጉት።
4⃣. Clear App and Cache ይሞክሩ።
⚠️Setting➡️ Manage apps➡️ ያስቸገራችሁን አፕ➡️ Clear Data and Clear Cache.
5⃣. እኔ እንዳየሁት ከሆነ ከላይ በነገርኳችሁ መፍትሔ 95% ስልኮች📲 ይስተካከላሉ👍 ለተቀሩት ስልኮች #Hard_Reset መሞከር ይቻላል።
⚠️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮችን አይጨምርም‼️ እነሱ ስልኮች📲 ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው።😁
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
https://t.me/joinchat/VP0zpywjPkTwuCtW

✅የሶፍትዌር ችግር ማለት ምን ማለት ነው?
ከሚከተሉት አንደኛው ወይም ሁሉም ችግሮች በአይፎን ወይም የአንድሮይድ ስልክዎ ላይ ተከስተው ያውቃሉ?
ስልክዎ በራሱ ጊዜ እየበራ ይጠፋል፣ ወይም Involuntary Restart ያደርጋል
ስልኩ ሙሉ በሙሉ አይነሳም Dead Phone ይሆናል ከጫኗቸው አፕሊኬሽኖች የተወሰኑቱ ተለይተው ያለመስራት ወይም የመዘግየትና ስታክ የማድረግ ችግር ያሳያሉ
በአጠቃላይ ስልክዎ እጅግ በጣም ቀርፋፋ ይሆናል ( በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ ይህ አይነቱ ችግር በስልካችን ላይ በጣም ብዙ አፕሊኬሽኖችና ዳታዎችን በመያዝ ምክንያት ከሚሞሪ
መጣበብም የተነሳ ሊከሰት ይችላል) ወይም የአንድሮይድ ወይም የአፕል ሎጎ ላይ Stack ያደርጋል
ለስልክዎ ያስገቡት የፓተርን ፓስወርድ ጠፍቶዎታል፣ ወይም User Locked ሆኗል የኔትወርክ መዘጋት(Carrier Network Locked )፣ ከሚከተሉት አንደኛውን መልእክት ይሰጥዎታል
SIM not Valid, Wrong SIM, Contact SP (Service Provider), Unknown SIM, Phone Restricted ወዘተ…
እና ሌሎችም እነዚህን የመሳሰሉ ችግሮች በሚከሰቱበት ጊዜ ስልኩ የሶፍትዌር ችግር አለው ማለት ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ከዚህ በታች የሚከተሉት መፍትሄዎች ችግሩን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ እፎይታ ይሰጡዎታል ማለት ነው
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውንም የሶፍትዌርም ሆነ የሀርድዌር ጥገና ከመከወናችን በፊት data backup ማድረግ ወይም ያሉንን ዳታዎችና መረጃዎች ወደሌላ ሚዲየም
(ወደሌላ ፍላሽ ሚሞሪ ወይም ወደ ኮምፒውተር ወይም ወደጎግል ወይም አይክላውድ አካውንት) ማዛወር ይኖርብናል፡፡ ይህን ማድረግ በጥገናው ሂደት ለሚደርስ የዳታ መጥፋት ሁነኛ መፍትሄ ይሆናል፡፡
ለአንድሮይድ ስልኮች Hard Reset or Factory Reset ማድረግ Format ማድረግ በዚህም ችግሩ ካልተፈታ በ Stock Firmware Flash ማድረግ Unlocking, Android Rooting ማድረግ
(User, Network Provider or Carrier etc… ) እና ሌሎችም ለአይፎን ስልኮች በቅርብ ጊዜ የ iTunes Software Restore ማድረግ ቀደም ብለው በነበሩት የአይፎን ስልኮች
ላይ የተለያዩ የJailbreaking ሶፍትዌሮች በመጠቀም የኔትወርክ ክልከላውን ሰብሮ ማለፍ እና ሌሎችም በድጋሚ ማንኛውንም የሶፍትዌርም ሆነ የሀርድዌር ጥገና ከመከወናችን በፊት data backup ማድረግ በፍጹም በፍጹም
እንዳይዘነጉ፡፡
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬

📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች⬇️
✅በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network
✅FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል!
✅ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት
✅በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም!
✅ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ
✅የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም!
✅የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!
✅ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ!
✅የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ!
✅ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት
✅ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን!
📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍🏽ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል!
✅በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል!
✅አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ!
✅ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት!
📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-
✔️ Premature Death
✔️ Diabetes
✔️ Heart disease
✔️ የተለያዩ የCancer በሽታዎች
✔️ Discomfort
✔️ Musculoskeletal Symptoms
❇️ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ
⚠️መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁ በሙሉ #UNMUTE በማረግ ተባበሩን🙏🏽
👉 @remoteict