📌የሶፍትዌር ጥቆማ - BatteryMon
💻ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመርያ ከምናያችው ነገሮች አንዱ #ባትሪ ነው። ባትሪውን እየተጠቀምንበት የሚቆየውን ጊዜ ለማወቅ ብንፈልግ ደግሞ BatteryMon የሚባለውን ሶፍትዌር መጠቀም እንችላለን።
1⃣. በመጀመርያ ሶፍትዌሩን ከስር በማውረድ ኮምፒውተሩ💻 ላይ እንጭናለን።
2⃣. በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍታችሁ የባትሪ ምልክቷን ወይም Info -> Battery Information ትነኩና ከሚያመጣው መረጃ ዉስጥ Design Capacity እና Full charge capacity ታያላችሁ።
❇️Design capacity የሚለው ባትሪው ከካምፓኒው ሲወጣ እንዲይዝ የታሰበው የቻርጅ መጠን ሲሆን Full charge capacity የሚባለው ደሞ አሁን ላይ ባትሪው የመያዝ አቅሙ ነው።
ℹ️ ባትሪው #አዲስ ከሆነ Design capacity እና Full charge capacity አንድ አይነት ቁጥር ነው የሚሆነው። ትንሽ ባትሪው ከቀነሰ ደሞ ከ1000 እስከ 3000 ያህል ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ከዚያ በላይ ልዩነት ካለው ባትሪው አዲስ አይደለም ማለት ነው።
⚠️ ይህ ማለት ግን አዲስ ላፕቶፕ💻 የሚሸጡበት ቦታ ላይ ለሰው ሲያሳዩ በሚከፍቱበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቻርጅ ሳይሰኩ ከተጠቀሙበት ሊቀንስ ይችላል። በዚህ ምክንያት አሮጌ ነው ማለት አንችልም።
❎ አንድ ባትሪ ሞተ የሚባለው Full charge capacityው 0 ሲደርስ ነው። ❎
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg

✅የስልካችሁ #ባትሪ ለምን እንደ #ሚሞቅ (እንደሚያብጥ) ታውቃላችሁ? እንግዲያስ ተከታተሉን
◼️Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት #Chemical #Reaction ይጠቀማሉ!
◼️የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ #Chemical #Reaction በትክክል አይካሄድም ይህም #ጋዝ ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል!
◼️በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ #Layer በትክክል መለያየት አይችልም! በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት፣ ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ይከሰታል! በቅርቡ እንኳን በ #Samsung #Galaxy #Note 7 የተከሰተዉ ፍንዳታ በዚሁ ምክንያት ነበር!
🛃ባትሪያችን እንዳይሞቅ ወይም እንዳያብጥ ለማድርግ ማወቅ ያለብን ጥንቃቄ
▪️ባትሪያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ #ጋዝ እንዲፈጠር ያደርጋል!
▪️ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም!
▪️ጥራት ያለው ባትሪ እና ቻርጀር መግዛት (ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ)
▪️#Internet ብዙ አለመጠቀም #Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል!
▪️ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም አለ መጠቀም፣ ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ስለሚችል ጥንቃቂ ማርግ አለብን!
⚠️መረጃዎቻችን በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!
https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK

📍የስልካችሁ #ባትሪ ለምን እንደ #ሚሞቅ (እንደሚያብጥ) ታውቃላችሁ? እንግዲያስ ተከታተሉን
🔋Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት #Chemical #Reaction ይጠቀማሉ!
👉 የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ #Chemical #Reaction በትክክል አይካሄድም ይህም #ጋዝ ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል....
👉 በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ #Layer በትክክል መለያየት አይችልም...
👉 በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት፣ ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ሊያጋጥም ይችላል.....
💠 ባትሪያችን እንዳይሞቅ ወይም እንዳያብጥ ለማድርግ ማወቅ ያለብን ጥንቃቄ....
👉 ባትሪያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ #ጋዝ እንዲፈጠር ያደርጋል።
👉 ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም...
💠 ጥራት ያለው ቻርጀር በመግዛት ወይም (ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ)
👉 #Internet ብዙ አለመጠቀም #Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል!
📍ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም ስልክ አለመጠቀም፣ ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ስለሚችል ጥንቃቂ ማርግ አለብን...

✴️ የስልካችንን ባትሪ እድሜ እንዴት ማርዘም
እንችላለን የሚለውን ነው ተከታተሉን።
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
2⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
🔻በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4️⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
1⃣3⃣ስልኮ 100% እስኪሆን ቻርጅ አለማድረግ ከ40% በታችም ሲሆን አለመጠቀም መልካም ነው።
⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።