ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
1.8K photos
60 videos
101 files
1.07K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ!

🔰 @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው!
♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot).

🔰 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ #Download አድርጉ!

🔰@XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል!

🔰 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን #Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው!

🔰 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file #Upload ለማድረግ ይጠቅማል!

🔰 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት #ቪዲዮ #Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው!

🔰 @GmailBot - #Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail #Verify የሆነ ቦት ነው!

🔰 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም #ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል!

🔰 @encoderbot - ይህ #ቦት ደግሞ #Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው #ኦዲዮዎች ብዙ #Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል!
⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ #ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ #Audio #Convert ማድረግ አይችልም!

🔰 @MathCalcBot - የቴሌግራም #Calculator #ቦት ነው ይጠቅማቹሀል!

🔰 @GHAnnunciBot - ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ #ቦት ነው!

🔰 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ #ቦት ነው!

🔰 @virus_total_scan_bot - ፍይሎቻችንን #Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ #ቦት ነው!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
♻️የቴሌግራም #ስልክ #ቁጥራችን#Online እንዳለንና እንደሌለን፣ #ፕሮፋይል ፎቶዋችን ማንም እንዳያይብን እንዴት ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ #Telegram #Setting ውስጥ እንገባለን ቀጥለን ''Privacy And Security'' የሚል አለ እሱ ውስጥ ገብተን!

✔️ Last Seen & Online
✔️ Profile Picture
✔️ Phone Number

🛃የሚሉ አማራጮች #አሉ የምንፈልገውን መርጠን #Every #Body የሚለውን #No #body እናደርገዋለን ከዛ ተስተካከለ ማለት ነው!

◾️#Every #Body ወይም #No #Body ስናረገው ሳንወጣ #Add #Exception ወይም (Neither) የሚል አማራጭ አለ!

🍭እንዲያይብን የማንፈልገውን ሰው #Neither ውስጥ #Add እናደርገዋለን! በተመሳሳይ የምንፈልገውን #AddException ውስጥ #Add እናደርገዋለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ #Notification #On አድርጉት!

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
#telegram

📌ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ ነገሮች

1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::

2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን #password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::

3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም #ብር_እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
when using mobile data -OF-አድርጉት ::

4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ #delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::

5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት

6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን #በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::

7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ #ፊደሎቹን_ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::

8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::

9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::

10ኛ :- እንዴት አድርገን #profile_photo መቀየር እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የሚለውን በመንካት የፈለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ።

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ!

🔰 @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው!
♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot).

🔰 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ #Download አድርጉ!

🔰@XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል!

🔰 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን #Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው!

🔰 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file #Upload ለማድረግ ይጠቅማል!

🔰 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት #ቪዲዮ #Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው!

🔰 @GmailBot - #Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail #Verify የሆነ ቦት ነው!

🔰 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም #ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል!

🔰 @encoderbot - ይህ #ቦት ደግሞ #Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው #ኦዲዮዎች ብዙ #Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል!
⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ #ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ #Audio #Convert ማድረግ አይችልም!

🔰 @MathCalcBot - የቴሌግራም #Calculator #ቦት ነው ይጠቅማቹሀል!

🔰 @GHAnnunciBot - ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ #ቦት ነው!

🔰 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ #ቦት ነው!

🔰 @virus_total_scan_bot - ፍይሎቻችንን #Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ #ቦት ነው!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
for more info
https://www.youtube.com/@ethiotechno
#Telegram

ቴሌግራም በየጊዜው የተለያዩ ማዘመኛዎችን እንደሚያወጣ ይታወቃል። በቅርቡም ተጠቃሚዎች ፎልደር ለሌሎች እንዲያጋሩ የሚያስችላቸውን አሰራር ዘርግቷል።

ይኽም አዲስ ፎልደር በመክፈት፤ ለፎልደሩ ርዕስ በመስጠት፤ በፎልደሩ ውስጥም ቻናሎችን፣ ግሩፖችን በማካተት ያንን ፎልደር ለሌሎች ማጋራት የሚችሉበት አሰራር ነው።
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
🫧 እነዚ #telegram ቻናሎችን join በማድሪግ ፈታ ይበሉ

1. Memes [ ️@bestmemes]
2. programmer jokes: [@programmerjokes]
3. sarcasm: [@sarcasm9]
4. ሀበሻን memes🇪🇹 [@habeshan_memes]

@remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Tapswap 😥😭😢
የሆነው ሆኗል:: እስከ አሁን በሆነው ለቀጣይ የሚሆን ካለም መቀበል ነው:: ከዚህ በኋላ ግን ጥንቃቄ ማድረግ መልካም ነው:: #Autoclicker ፈጽሞ አትጠቀሙ::
በአንድ ስልክ ላይ በብዙ #አካውንት ሰብስባችሁ ከሆነ ከተቻለ ከዚህ በኋላ ከአንድ በላይ ያሉትን አካውንቶች ወደሌላ ስልክ (Mobile Device) ነጣጥላችሁ ውሰዷቸው::

ይህ የማይቻል ከሆነ በስልካችሁ ላይ የተለያዩ የቴሌግራም Apps ጫኑና አንዳአንድ አካውንት አድርጉበት:: ለምሳሌ ዋናው #Telegram, #Plus, #ime, #Vidogram መጫን ትችላላችሁ:: አገልግሎታቸው ተመሳሳይ ነው::

(Telegram X አይሰራም - አትጫኑ)
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት 👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/remoteict
#Telegram በዛሬዋ ቀን Aug 14 , 2013 በሁለቱ ወንደማማቾች Nikolai እና pavel durov ተመሰረተ

HBD TELEGRAM 🎂