🦋Öfficial Ęķű§ĥą🦋❤️💖
525 subscribers
4.02K photos
1.07K videos
14 files
686 links
Víđęø 💯💯
Pîç💝💝
Cóûplęŝ
Mŭžíç🎶🎶
Çòvêr mūźič🎤🎤
Đáñćê
Pøęm vóîĉé😜😜
Tłktòk øf Kóręâ😉😉
ßF^ Płç😂😂
Çŭpl pîć💑
👇👇l👇👇👇👇
ąñy prøblêm àñđ çrøśš
@Tinaye_22
@Birabiroye_123
Join join join
@Ekushaye_22
Download Telegram
#ተቀበል....1

አንቺ ፍየል አቋም ዝንጅብል እግር
ቆንጆ ነሽ እያልኩኝ ላፅናናሽ ብሞክር
ከኔ በላይ ቆንጆ የለም አልሽ በሀገር
😏😏😏😏😁

#ተቀበል...2

አንተ ጣፊያ መሳይ አናታም ዝንጀሮ
ቁጫጭ ሽንኩርት ራስ የሰኔ በረሮ
ጥፊ ይበቀሀል ሞተሀል ዘንድሮ
😂😂😂😂

ተቀበል...3
አንቺ ግመል እግር አሳማ ምላስ
ማታ አንቺን ከማቀፍ ይሻላል ትራስ
😂😂😂😂
B.f😍=best friend
C.f👭=close friend
F.f👨‍👩‍👧‍👧=family friend
s.f😊=sweet friend
L.f❤️=love friend
G.f☺️=good friend
t.f🧐=true friend
T.p.f😜=time pass friend
B.f😍=best friend
C.f👭=close friend
F.f👨‍👩‍👧‍👧=family friend
s.f😊=sweet friend
L.f❤️=love friend
G.f☺️=good friend
t.f🧐=true friend
T.p.f😜=time pass friend
😔😔😔💔💔💔😔😔😔
ላንቺ ግን አልነበርኩም😢
አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም
አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም
አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው
አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም
ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው
ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን
አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው
ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም
አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ
ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል😔
ላንቺ ግን አልነበርኩም………………
አንድ ወር ተቁጠረን ካንቺ ዉጪ ግን አሁንም ሴት ሴት አይመስለኝም ግን እጠብቅሻለዉ fkr ላንቺ ነዉ
🤗🤗🤗
💔💔💔

🥺🥰🥰
የቦሌ ቺክ ጠብሼ ፏ ብዬ ባጃጅ እየነዳሁ ስሄድ
''እጅ እግር እያለክ ለምን ዊልቸር ትጠቀማለክ''? አለቺኝ😭
ጉዳዩ ከቦታው ሳይሆን አብሮን ካለ ሰው ጋ ነው😍
"ዳህላክ"
ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ከነጠለኝ ክፉ ዘመን
ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ
ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም
ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ ..🥺♥️
ለቅሶ ቤት ሄጄ ብላ ሲሉ ምስር መስሎኝ አልበላም ብዬ ስጋ ሲያቀርቡ
.
.
ግን ባልበላ ሟች ይታዘበኛል 😢😢
እኔ ብቻ text"eshi"ብለው
ሲመልሱልኝ በቃ ተፍቺኝ እያሉኝ የሚመስለኝ 😡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Eko 🙄 lemdnew miwedut😂😂😂😂 ngerughe eski😳😳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💕💕💕🤍💚🙈
አቤት መቼም ይታየኛል😌
ሳትመጪ ካሁኑ ታውቆኛል😏
አንቺን በአካል አግንቼ 🤗
በናፍቆት ማንባቴን ረስቼ😐
ጐኔ ሲጠገን ጉልበቴ😚😚
መለስ ሲልልኝ ፍርሀቴ 😄
በሀሳብ ይታየኝና😁😁
In My Head
Lil Tjay
Lil tjay ❤️❤️❤️❤️
ነገ በ ክፍል #6 አስክንገናኝ
ሰላም ሁኑልኝ 😍😍

join👇👇👇
https://t.me/Ekushaye_22
https://t.me/Ekushaye_22
🖤በህይወቴ 2 ጨካኞች አውቃለሁ አንዱ ሰይጣን👿 ነው ቀጥሎ ደግሞ አንተ ነህ😔
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gelashen ltebsh 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!