አንድ ነገር ለ Channel ባለቤቶች ላጋራቹ
ከላይ እንደምታዮት የ Admim x ጉዳቶች
#1 link ይበዛል
#2 view ይቀንሳል
#3 ሰው ተማሮ ይወጣል
#4 አንዳንድ አድሚኖች ደሞ member ban ማረግ ጀምረዋል
ለዚህ ዘላቂ መፍትሄ ይዘን መተናል
Wave ነው
ቻናላቹ above 1k ከሆነ አሁን ተመዝገብ ደሞ ታያላቹ በአጭር ጊዜ ለውጥ
ለመመዝገብ @roba_waver
ከላይ እንደምታዮት የ Admim x ጉዳቶች
#1 link ይበዛል
#2 view ይቀንሳል
#3 ሰው ተማሮ ይወጣል
#4 አንዳንድ አድሚኖች ደሞ member ban ማረግ ጀምረዋል
ለዚህ ዘላቂ መፍትሄ ይዘን መተናል
Wave ነው
ቻናላቹ above 1k ከሆነ አሁን ተመዝገብ ደሞ ታያላቹ በአጭር ጊዜ ለውጥ
ለመመዝገብ @roba_waver
🚨🚨ቀይ መብራት🚨🚨
ጎረቤተሞቹ 👦ማሙሽ እና ሚሚ👧 በረንዳ ላይ ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ነው።
👦ማሙሽ፦ሚሚዬ አዲስ ጨዋታ ላሳይሽ?
.
👧ሚሚ፦ምን ጨዋታ?
.
👦ማሙሽ፦አምቡላንስ አምቡላንስ የሚባል ጨዋታ!!
.
👧ሚሚ፦(እንደመጓጓት ብላ) አላውቅም በናትህ አሳየኝ??
.
👦ማሙሽ፦ሁለት ጣቶቹን ቀስሮ የሚሚ ቁርጭምጭሚት እሺ የኔ እጅ አምቡላንስ ነው ያንቺ እግር ደሞ አስፋልት ነው።
.
እኔ እየነዳሁ በእግርሽ ወደ ላይ እወጣለሁ አንቺ እንዳቆም ከፈለግሽ "ቀይ መብራት🚨" ብለሽ ትጮሂያለሽ። ገባሽ?
.
👧ሚሚ፦አዎ!
.
👦ማሙሽ፦ረንንን.ረንንን.ረንንን እያለና የአምቡላንስ ድምጽ እያሰማ የሚሚን ጉልበት አልፎ ጭኗን ተሻግሮ ቀሚሷ ሊገባ ሲል.... .
👧ሚሚ፦"ቀይ መብራት🚨" ብላ ጮኸች።
. 🙄
.
.
. 🙈
.
. 😩
.
👦ማሙሽ፦ ፈገግ በማለት "አምቡላንስ ቀይ መብራት (ትራፊክ) አያቆመውም ብሎ መሾፈሩን ቀጠለ።

How ጥሩ ሰው are you?
#Me : የሰማሁትን አስገራሚ ወሬ ሰው ሲነግረኝ ሰምቼዋለሁ ሳልል እንዳዲስ ሆኜ እሰማዋለሁ
#Me : የሰማሁትን አስገራሚ ወሬ ሰው ሲነግረኝ ሰምቼዋለሁ ሳልል እንዳዲስ ሆኜ እሰማዋለሁ
I bought 44 ቤት sim card So that people counldn't resist when i say በ44ቱ ደውልልኝ😂
አብደሽ አብደሽ ስታበቂ
አለጋዉጋ ደርሰን አትመፃደቂ
ቀጣይ የማሳትመዉ የግጥም መድብሌ ርዕስ ነዉ 😂😁
አለጋዉጋ ደርሰን አትመፃደቂ
ቀጣይ የማሳትመዉ የግጥም መድብሌ ርዕስ ነዉ 😂😁
ቲሽ ይሄን በርሀ መላጣማ አላገባም ብላ… ራስታ አግብታ ቅማል እና ቅጫም ተጫወቱባት አሉ… 😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አነስ ባለ #ሜጋባይት ምትፈልጉ
👆
👆
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 7
❣❣...
በሂወቴ ውስጥ ብዙ ነገር መማር አለብኝ፡፡ የመጀመሪያው ግን ሁሉንም ሰው በሚመጥነው ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡😒
በሂወቴ ውስጥ ብዙ ነገር መማር አለብኝ፡፡ የመጀመሪያው ግን ሁሉንም ሰው በሚመጥነው ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡😒
❤️❤️❤️❤️ለወንዶች❤️❤️❤️❤️
ወንድሜ ሆይ ወንድነት ወይም አራድነት ማለት ቆንጆ የተባለች ሳትን ሁሉ እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ስሜት ተጠቅሞ እንደ ርካሽ እቃ መጣል አይደለም። ሲጀምር ሴት ልጅ እራሷን አሳልፋ የምትሰጥህ አምናህ ነው መታመም ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መውጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። ላንተ ቀላል ሊመስልህ ይችላል ለእሷ ግን በጣም ከባድ ነው የአእምሮ የስነልቦና ቀውስ ተስፋ መቁረጥ ያልሆነ ማንነት ውስጥ መግባት የበታችነት ስሜት ብዙ ብዙ ነገር ይከታታል አንተስ ከዛ ምን ተጠቀምክ?? አንተ ያደረከውን ሌላው እህትህ ላይ ቢያደርገውስ?? እህት ባይኖርህ ነገ ሴት ልጅህ ላይ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነህ?? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም ይልቅ ጊዜህን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሃል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ። በእጅህ ያለችውን አርክሰህ ከምትተዋት አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልኽህ ደሞ የምንግዜም ንጉስ ወደፊት ለሚያጋጥሟት ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ።
┄┄┉┉✽»🌺💓💞💞 🌺✽┉┉┄┄
@marakye22

ሚስት :- ከክሊኒክ እንደተመለሰች
ለባሏ እንዲህ አለችው 😜
"ዶክተሩ አንድ ወር ባህር ዳርቻዎች ጋ ሁለት ሳምንት ደግሞ ሀገር ውስጥ ሽርሽር ለአንድ ሳምንት ደግሞ ከሀገር ውጭ እንድዝናና መክሮኛል ፣ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
ባል - ወደ ሌላ ዶክተር
😂😂😂😂😂😂😂
ለባሏ እንዲህ አለችው 😜
"ዶክተሩ አንድ ወር ባህር ዳርቻዎች ጋ ሁለት ሳምንት ደግሞ ሀገር ውስጥ ሽርሽር ለአንድ ሳምንት ደግሞ ከሀገር ውጭ እንድዝናና መክሮኛል ፣ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
ባል - ወደ ሌላ ዶክተር
😂😂😂😂😂😂😂
GIRL: I want to show you something.
BOY: Okay.
GIRL: Can we go inside the bedroom?
BOY: (excited) sure, we can.
GIRL: Can I switch off the light?
BOY: Go on.
GIRL: Can I close the curtains and windows?
BOY: (very excited) Fast!
GIRL: Can I lock the door?
BOY: Wow! Yea immedia tely!
GIRL: I'm done, come closer.
BOY: Here I am (this will be amazing).
GIRL: I want to show you that my watch has a light, you can use it to check the time in darkness 😂😂😂

አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 8
°. Wave promotion list °.
📈+ADD YOUR CHANNEL+📈
{{ 8H }} ~ NETFLIX_ORIGINAL
{{ 9H }} ~ ∞Infinity vibes
{{ 1k }} ~ Kiya pp📸📸 & meme
{{ 1k }} ~ 🦋Öfficial ĖĶü§ĥą🦋❤️💖
{{ 1k }} ~ የሳቅ ገበታ😂
{{1.1k}} ~ ፊልም ና Music
{{1.1k}} ~ SHAKISON_MEME
{{1.1k}} ~ EYU_ART_GALLERY
{{1.2k}} ~ ኩንታ ኩንቴ thoughts 🚶♂🚶♀
{{1.6k}} ~ THE አረቄ🍸PLC🇪🇹
{{ 5k }} ~ Abubeker Nasir Fans
{{6.5k}} ~ አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
✨Wave promot list✨
𝖒𝖊𝖒𝖇𝖊𝖗𝖘 𝑐ℎ𝑜𝑜𝑠𝑒 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑒𝑣𝑜𝑟𝑖𝑡𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙 𝑎𝑛𝑑 𝑒𝑛𝑗𝑜𝑦
+ADD YOUR CHANNEL+
👇 👇
@roba_waver
🚫1hour on the top of channel and 8 hours in the channel🚫