ኢትዮ ቼልሲ FANS
85.5K subscribers
7.38K photos
15 videos
1 file
159 links
➭▮ የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
ቤን ቺልዌል እና ኮኖር ጋላገር እንግሊዝ ከብራዚል ጋር ላለባት ጨዋታ ቋሚ ሆነዉ ይጀምራሉ።መልካም እድል 💙

#InternationalWatch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በአርጀንቲና የኮፓ አሜሪካ ጊዜያዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል። 🔵🇦🇷

#InternationalWatch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሞይሴስ ካይሴዶ እና ኬንድሬ ፔያዝ በኢኳዶር ብሄራዊ ቡድን ላይ 🇪🇨

#InternationalWatch | #CFC

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
1 ሰአት ላይ በሚጀምረው ስፔን ከ ክሮሺያ በሚያደርጉት ጨዋታ ማርክ ኩኩሬላ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል

መልካም እድል ማርክ 💙

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🔵 በዛሬው የይሮ ጨዋታዎች ላይ  #Euro2024

( ሞድሪክ ) 🇺🇦 ዩክሬን vs ሮማንያ  🇷🇴
( ሉካኩ )  🇧🇪 ቤልጄም vs ስሎቫኪያ 🇸🇰

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ ስፔን ከ ጣልያን ጋር በምታደርገው ጨዋታ በቋሚ ተሰላፊነት ጨዋታውን ይጀምራል  #EURO2024

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሚካይሎ ሞድሪክ ጉዳት በማስተናገዱ ዩክሬን ከ ቤልጄም በምታደርገው ጨዋታ ከስብስቡ ውጪ ሲሆን ባንፃሩ ሮሜሎ ሉካኩ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
90  ደቂቃ ተጫውቷል።

85%  የተሳካ ኳስ አቀበለ

71  ንክኪዎች

2  በተቃራኒ ቡድን ውስጥ ኳስ ነካ

6  ወደ መጨረሻው ሶስተኛ የሜዳ ክፍል ኳስ አሳለፈ

4/5  የተሳካ ረጅም ኳስ አቀበለ

100%  የመሬትም የአየር ላይም ድሎች አሸንፉል

1 ብሎክ አረገ

2 አፀዳ

4 ኳሶችን ሸፈነ

እሱም በተመሳሳይ ሀገሩን ለፍፃሜ አደረሰ 🔥

ኩኩ የተቺዎቿን አፍ እያዘጋች ነው 🤫

#InternationalWatch
#euro2024

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማታ በሚደረገው የስፔን እና እንግሊዝ ጨዋታ ማን ዋንጫውን ቢበላው ደስ ይላቹሀል የኩኩሬላዋ ስፔን 🇪🇸 ወይስ የጋላገር እና የፓልመር ሀገር እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀሳባቹን አድርሱን

የኔ ኩኩሬላ በደንብ ስለለፋ እና ሳውዝጌት በሰራው ስራ ቢቀጣ ደስ ስለሚለኝ ስፔን ብትበላ ደስ ይለኛል

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS