ኢትዮ ቼልሲ FANS
76.2K subscribers
7K photos
14 videos
1 file
154 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
ይሄ የክለባችኖ ተጫዋች ማነው?

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ፓልመር ዛሬም ከተጠባባቂ ወንበር ነው ጨዋታውን የሚጀምረው ።እንዲሁም ጋላገርም ተጠባባቂ ነው ።
ሳውዝጌት መች ይሆን ከስህተቱ የሚማረው😏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የኮል ፓልመር እና የኮነር ጋላገር ሃገር የሆነችው እንግሊዝ በግማሽ ፍፃሜው ኔዘርላድን 2-1 በማሸነፍ ለፍፃሜው አልፋለች።

በጨዋታው የክለባችን ተጫዋች የሆነው ፓልመር ተቀይሮ በመግባት እንግሊዝን አሸናፊ ያረገችውን ግብ በ 90ኛው ደቂቃ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

በቀጣይም እንግሊዝ ከ ስፔን ጋር የፍፃሜ ጨዋታዋን ታደርጋለች🔥

ማርክ ኩኩሬላ vs ስ ኮል ፓልመር እና ኮነር ጋላገር !

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማን የአውሮፓ ዋንጫውን የሚያሳካው ይመስላችኋል🤔

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኮል ፓልመር እና ኮነር ጋላገር 🔥Vs 🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ 🔥

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ኦሌ ዋትኪንስ ፦

" ይህን ስናገር ብዙ ሰዎች ላያምኑኝ ይችላሉ ፤ ውሸቴ አይደለም የማወራው በፈጣሪ እና በልጆቼ ስም እምላለሁ ግን ተቀይረን ልንገባ ስል ኮል ፓልመርን አሲስት ታደርግልኛለህ እኔም አስቆጥራለሁ ብዬ ነግሬዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ኮል ፓልመር በ ኢንስታግራም ገፁ ላይ📸

One to go!!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል!!

ሬናቶ ቬጋ ረቡዕ በለንደን የቼልሲ ተጫዋች ሆኖ ሁሉንም የህክምና ምርመራዎችን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁ ተገልጿል::

በመሆኑም በዛሬ ዕለት በቼልሲ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈርማል።

𝔽𝕒𝕓𝕣𝕚𝕫𝕚𝕠  ℝ𝕠𝕞𝕒𝕟𝕠

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
የፓልመር ድንቅ አሲስት በምስል

ለማስታወስ ያህል ፓልመር ከፎደን እና ቤሊንግሃም በ400 ያነሱ ደቂቃዎችን ቢጫወትም በአጠቃላይ በዩሮ 2024 ሁለቱ ተጫዋቾች ካደረጉት (0) የበለጠ አሲስት (1) አስመዝግቧል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
የተረጋገጠ የቀጣይ ዓመት 24/25 ዋናው ማልያችን ።

እንዴት አያችሁት Rate አድርጉት እስኪ🤔

ለእኔ 8/10👌

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
24 ቁጥር እና የቼልሲ ተጨዋቾች📸

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🔵 የቼልሲ ሙሉ ትኩረት የቀኝ እግር ክንፍ ተጫዋች ሆኖ ቀጥሏል።

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል!!

ቼልሲ የ39 አመቱን ፊልፔ  ኮልሆን  ከፖርቹጋሉ ኢስቶሪል ማስፈረሙን አሳውቋል።

  ፊልፔ ኮልሆ በኢስቶሪል ከ23 አመት በታች አሰልጣኝ የነበረ ሲሆን በቼልሲም  አዲሱ ከ21 አመት በታች ዋና አሰልጣኝ ተድርጎ መሾሙን  ተገልጿል።


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሬናቶ ቬጋ የባሴል ደጋፊዎችን ተሰናብቷል👋

ዝውውሩም በቅርብ ሰአታት ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ዛሬም ልምምዱ እንደቀጠለ ነው📸

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
እነዚህ ልጆች በእውነቱ ጥሩ የእግር ኳስ ትምህርት እየተከታተሉ ይገኛል።😁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Forwarded from Button Bot
እንከን የለሽ እጅግ አስደናቂ Correct Score ጨዋታዎች ፣ በየቀኑ ድል የሚያገኙበት እጅግ አስተማማኝ ጨዋታዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ አሁኑኑ በመቀላቀል አትራፊ ይሁኑ 💯