ኢትዮ ቼልሲ FANS
72.2K subscribers
6.82K photos
14 videos
1 file
151 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
#በዛሬው_እለት በ2015 አራተኛ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫችንን ከፍ ማድረግ ቻልን። 🏆💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ዲዘርቢ ቀጣዩ የቼልሲ አሰልጣኝ አይሆንም!

Via Matt Law
ኢንዞ በ ig ገፁ ላይ💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ እና ባየር ሊቨርኩሰን ሪካርዶ ካላፊዮሪን ለማስፈረም አጥብቀው ጠይቀዋል ነገርግን ፍላጎቱ በጣሊያን መቆየት እና ለጁቬንቱስ መፈረም ነው። ቦሎኛ ይህንን ያውቃሉ!

🔗 Alfredo Pedulla - Sportitalia

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔵🇳🇬: ወጣቱ ናይጄሪያዊ አጥቂ ኢብራሂም ሃፊዝ ኡመር (18) ከአካዳሚው ጋር ጥሩ ሙከራ ካደረገ በኋላ ቼልሲን ይቀላቀላል።

ቼልሲዎች ሀፊዝን ለስትራስቦርግ በውሰት ለመስጠት ወይም ለቼልሲ ለማስፈረም ከኦጆዱ ሲቲ አካዳሚ ጋር ለመስማማት ተቃርበዋል።

🔗Fabrizio Romano - Sky Italy

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ሰበር ጆሴ ሞሪንሆ አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ግንባር ቀደም ሆነው ብቅ ብሎዋል ። 

(ምንጭ፡ Bet365)


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮ ቼልሲ FANS
ኢንፊኒት አትሌት ከቼልሲ ጋር ያለው አጋርነት በሚቀጥለው የውድድር አመት ይቀጥላል የተለጠፈዉ ፖስት ክለቡን የሚሰናበት ቢመስልም። ለበጋው ጉብኝት የፊት ሸ ስፖንሰር ይሆናሉ፣ በኪት ብራንዲንግ በሚቀጥለው ዓመትም ይቀጥላሉ

🔗 ቤን ጃኮብስ - ሲቢኤስ ስፖርት




𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ጆዬን በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም አሁን ላይ ለቼልሲ በፍጹም አልመኘዉም እሱም ለዚህ ቲም fit የሚያደርግ ሰዉ ነዉ ብዬ አላስብም 👐

የነበረዉን ክብር ለመናድ ካልሆነ እሱም በድፍረት ይሄን ስብስብ እይዛለሁ ሊል አይችልም

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔵 ቼልሲ ሚካኤል ኦሊሴን ለማስፈረም 60 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ያቀርባል።

[ Mirror Football]

- ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላቹ ቤተሰብ ምክንያቱም በሱ ቦታ እንደነ ፓልመር ፣ ማዱኬ፣እንዲሁም ሁቺንሰን አሉን ፡፡🤔

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ዶኩ በዚህ ሲዝን ካጋጠሙት ተከላካዮች ለሱ በጣም የፈተነውን ተጫዋች ሲጠየቅ!

በርግጠኝነት ሪስ ጀምስ ሲል መልሷል!

ሪስ ጀምስ በርግጠኝነት እስከዛሬ ካጋጠሙኝ ተከላካዮች ጠንካራውና ብልሁ ተጫዋች ነው ሲል መልሷል💙

CAPITAIN🤖

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
በዚህ አመት የገጠመህ በጣም አስቸጋሪ ተጋጣሚ ማን ነዉ ?

ዶኩ 🗣 Recee James

በምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ቢሆን ከብዙ ጉዳት በኋላ ቢመለስ ምንም አቋሙ የማይለወጥ ተጫዋች ጀምስ ነዉ

ምን ያክል Leveሉ ከፍ ያለ ተጫዋች መሆኑን በደንብ መረዳት ትችላላችሁ ከጉዳት በኋላ አስጨብጭቧችሁ ይወጣል 🙌

ቀጣይ ሙሉ አመቱን ያለ ጉዳት እንድታሳልፍ ከልቤ እመኛለሁ ቻይንዬ 🙏💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የሚቀጥለው አመት አውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ እንደምንሳተፍ ተረጋግጧል👋

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ክለባችን ወደ ፍፃሜ ማለፍ ከቻለ የፍፃሜው ጨዋታ የሚደረግበት ስታዲዮም 🔥😌!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቻምፒዮንስ ሊግ
ኢሮፓ ሊግ
ሱፐር ካፕ
የክለቦች አለም ዋንጫ
🔜የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ

Time to complete the set… 🏆

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የቁልቁለት መንገዳችን እንደቀጠለ ነዉ 🤔
ምን ተሰማችሁ 👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
(1) ባለቤት የለንም (2) አሰልጣኝ የለንም ወዴት እያመራን ነዉ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS