ኢትዮ ቼልሲ FANS
103K subscribers
8.6K photos
15 videos
1 file
176 links
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
ቼልሲ በዩኤፋ ኮንፍረንስ ሊግ Playoff የሚጫወትበት ቀን



የመጀመሪያው ጨዋታ ነሃሴ 17
የመልሱ ጨዋታ ነሃሴ 24


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እድሜ ለፖች ዋጋ ያስከፈሉን ግጥሚያዎች

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
መልካም አዳር ቤተሰቦች 😴😴😴

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨ዲዘርቢ ወደ ቼልሲ የመምጣት እድሉ የጠበበነዉ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቶማስ ፍራንክ ከክለባችን ሰዎች ጋር ተገናኝተዉ ተነጋግረዋል

[Christian Falk, Via Bild Sport]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🚨🚨ለቼልሲ አሰልጣኝ የሚሆኑ የመጨረሻ እጩዎች ዝርዝር

- ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ 
- ቶማስ ፍራንክ
- ኤንዞ ማሬስካ
- ኪይራን ማኬና



🎖 Sky sports


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🚨አዲስ እየወጡ ባሉ መረጃዎች መሰረት ቼልሲ ዣቪን ለመቅጠር እያሰቡ ነው።በተጨማሪም አሰልጣኙ ለእንግሊዝ ሊግ  መሆን እንደሚችል ለማወቅ ከ ዣቪ ጋር ይገናኛሉ።

Pedro almeida

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማን ወደ ክለባችን ቢመጣ ይመርጣሉ
ሀሳባችሁን ግለፁልን👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🚨ቼልሲዎች ሮበርቶ ዲዘርቢ ለክለባቸው እሰከ 2027 ድረስ የሚያቆይ ውል እንዲፈርም ጥያቄ አቅርበውለታል።



SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Official፡ ኮል ፓልመር የ2023/24 የካስትሮል ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጨዋታ ቀያሪ ሽልማትን አሸንፏል።

cold palmer 🥶💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ምናልባት ዲዘርቢ ከተሾመ ቼልሲ ውስጥ ያሉ 4 ሚደርሱ ተጨዋቾች ከዚ በፊት በሱ ስር ሰልጥነው የነበሩ ናቸው ካይሴዶ ሳንቼዝ ኮልዊል እና ደሞ ከሙድሪክ ጋ በሻክታር ዶኔሰክ አብረው ነበሩ

ከሌሎቹ አንፃር ደሞ በሊጉ ልምድም አለው

እና እንደኔ ካሉት ዝርዝሮች እሱ የተሻለ ነው ብዬ አስባለው 👍

እናንተስ ማን ቢመጣ ይሻላል ትላላቹ 🤔

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የዛሬው ምርጥ ፎቶ💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ ቀጣዩ አሰልጣኝን በ ቀጣዮቹ 48 ሰአታት ውስጥ ያሳውቃል!

🔗 Ben Jacobs - CBS Sports

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ማርክ ኩኩሬላ ለEuro 2024 የስፔን ጊዜያዊ ቡድን ተጠርቷል።

#International_Watch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቀሪዎቹ የቼልሲ እጩዎች የሚከተሉት ናቸው።

● ሮቤርቶ ዴ ዘርቢ
● ኤንዞ ማሬስካ
● ቶማስ ፍራንክ

ዴዘርቢ እና ማሬስካ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ የመሄድ ፍላጎት አላቸው ነገርግን ከፍራንክ ጋር ስላለው ንግግር ምንነት ብዙም የሚታወቅ ነገር የለም።

ቼልሲ በሚቀጥለው ሳምንት አሰልጣኝ ለመሾም ተስፋ ቢያደርጉም ለአዲሱ አሰልጣኝ የአሁኑ ክለብ የካሳ ክፍያን በተመለከተ ውይይት ሊደረግበት ይችላል።

🔗Nizaar Kinsella - Standard
sport

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ከኤንዞ ማሬስካ ጋር እየተነጋገሩ ነው። ኢንዞ በቼልሲ ፕሮጀክት ተደስቷል።

[በፋብሪዚዮ ሮማኖ በኩል]

🚨 ቼልሲዎች ከተቻለ የኤንዞ ማሬስካን ስምምነት ዛሬ ምሽት እንዲጠናቀቅ ይፈልጋሉ።

[ፍራዝ ፍሌቸር]

አዲሱ አሰልጣኛችን የታወቀ ይመስላል ቤተሰብ👀

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔵ቼልሲዎች ኤንዞ ማሬስካን ለ“ረጅም ጊዜ ፕሮጀክት” ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል - ለመደራደር የመጨረሻ ዝርዝሮች ብቻ ይቀራሉ።

ማሬስካ በረጅም ጊዜ ፕሮጀክት ላይ ይሾማል❗️

🔗Di marzio - Sky Italy

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨የግዜ ጉዳይ እንጂ ኤንዞ ማሬስካ የቼልሲ አሰልጣኝ መሆኑ አይቀርም

ምን ይመስላቹሃል ሰዎች ይጠቅመን ይሆን?

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS