ETHIO ARSENAL
324K subscribers
97.6K photos
135 videos
11 files
7.01K links
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Download Telegram
3ቱም የቀድሞ የክለባችን ተጫዋቾች ዛሬ ሲቲን በሚገጥመው የፉልሀም ቋሚ አሰላለፍ ወስጥ ተካተዋል።

GOOD LUCK COYF

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የፉልሀሙ አሰልጣኝ ሲልቫ

" ዛሬ ከበፊቱ ብዙ ደጋፊ አለን " እያለ ፈገግ ብሎ ተናግሯል

SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️ አርሰናል በሚቀጥለው የውድድር አመት በሜዳው የሚጠቀመው ማሊያ በአንዳንድ ቦታዎች እየተሸጠ ይገኛል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️በርንድ ሌኖ፡ "ከአርሰናል ደጋፊዎች ብዙ መልእክት ደርሶኛል።"

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️ ቺዶ ኦቢ ማርቲን አሁን እየተደረገ ባለ የ U18 ጨዋታ 1 ጎል አስቆጥሯል ይሄም በ 'Youth Team League' በአንድ ሲዝን ከ30 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረ 4ኛው የአርሰናል ተጫዋች አድርጎታል።

ኦቢ ማርቲን ይሄን ለማሳካት 18 ጨዋታ ነው የፈጀበት።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️የአርሰናል U18 የቼልሲ U18 5-2 ያሸነፈ ሲሆን ቺዶ ኦቢ ማርቲን ሃትሪክ ሰርቶ ጨዋታውን አጠናቋል።

SHARE  |  @ETHIO_ARSENAL
ሁለቱም ቡድኖች በእኩል ጨዋታ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ!

የአርሰናል ቀሪ 2 ጨዋታ ከዩናይትድ እና ኤቨርተን

የማን ሲቲ ቀሪ 2 ጨዋታ ከቶተንሃሞ እና ዌስትሃም

በነገራችን ላይ የጎል ልዩነት በ2 ጠቧል!

"SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ቀድመዉን ሄደዋል !

- ይሄን ስናገር ብዙ የ አርሰናል ደጋፊ ቅር ይለዋል አያምንም ። አሁን ሊጉን እንዳንበላ ፊታችን የቆመዉ ሲቲ ቀድሞን ከሄደ ጊዜ ዘመን አልፎታል ። ቀድሞን የተገነባ ፣ ቀድሞን የተዋቀረ ፣ ቀድሞን መንገዱ የቀናለት ፣ ቀድሞን ብዙ ታክቲኮችን ብሎም ስነ ልቦናዉ የጠነከረ ቡድን ነዉ ። ለአመታት ሀያል የሚባለዉ ሊቨርፑል እና ድንቁ አሰልጣኝ ክሎፕ ይሄን መስበር የቻለዉ አንዴ ብቻ ነዉ ። ከዛ ዉጪ ሲቲ ቅስሙንም ልቡንም ሰብሮታል ።

- በግሌ የዘንድሮ ዉድድን ያበቃልኝ የ አስቶን ቪላ ጨዋታ ላይ ነዉ ። ሁሉ ነገር ግልፅ ነዉ ። ያዉ ተስፋ ባይኖር እግርኳስ ደስ አይልም እንጂ ሲቲ ዋንጫ አይቶ ሊመለስ ማለት አንበሳ ለ አደን ወጥቶ ስጋ ጥሎ እንደመምጣት ማለት ነዉ ። የሚደነግጥም ቡድን አይደለም ። እርጋታዉ ፉክክር ሁላ ያለበት አይመስልም ። ይሄን ቡድን ዋንጫ ማስጣል ቀጣይ ዓመትም ቢሆን ከባድ ነዉ ። ግና በክለቤ እኮራለሁ ከዚህ በላይ በዚህ ቡድን ምንም መፍጠር አይችልም ። ለፍፁምነት የቀረበዉን ሲቲን አንገት ለ አንገት መፎካከር በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ።

* ሁለት ጨዋታዎች ይቀራሉ ብዙ ተስፋ ብዙ ጉዳት አለዉ ። ማየት ብቻ የቀሩንን ጨዋታዎች ማሸነፍ !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️|| በዉሰት ለ ሉተን የሚጫወተዉ አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ ዌስትሀም ላይ በለንደን ስታዲየም ግብ አስቆጥሯል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality Button
እንደዚህ አይነት ፎቶ በስማችሁ ማሠራት ትፈልጋላችሁ ?

እንግዲያዎስ በነፃ እዚህ ቻናል ያሰሩ 🌟

አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇

https://t.me/+3Vdqh57hmT1hZTk8
ሲቲ ምንም ሚጥሉ አይመስሉም በቃ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገብተዋል ለኔ ከአምናዉ የተሻለ አቋም ዘንድሮ እያሳዩን ይመስለኛል።

▪️አዉሬ ሆነዋል ጎሎችን በደንብ እያስቆጠሩ ነዉ ሚያሸንፉት ተረጋግተዉ ነዉ ሚጫወቱት ምንም ጫና አታይባቸዉ በቃ በጣም ለፍፁምነት ቀርበዋል። እዚ ጋር እኔ አርቴታን መዉቀስ አልፈልግም ምክንያቱም ሲቲን ለመፎካከር አንተም ልክ እንደነሱ በሁሉም ነገር የጎለበተ ቲም መሆን ሊኖርህ ይገባል። ይሄን ስል በስነልቦና ደረጃም ከፍ ብለህ መገኘትን ያካትታል።

▪️በመከላከል ዙሪያ አንደኛ ነን ፣ በማጥቃት ዙሪያ ከበረኛዉ ዉጪ ሁሉም ጎሎችን የማስቆጠር አቅም ያላቸዉ ተጫዋቾች ናቸዉ። ምን ማድረግ ይቻላል በቃ ማወቅ ያለብን እድልም ትንሽ ጠመም ብላብናለች ለተከታታይ አመታት ዋንጫዉን ሲያሸንፈዉ ከከረመዉ ማንችስተር ሲቲ ጋር ነዉ ፉክክራችን እዚ ጋር።

ጊዜህ ይመጣል አለቃ ባንተ ሙሉ እምነት አለን ‼️

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
የዚ ሁሉ ዉጤት የሆኑት ጨዋታዎች !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ፔፕ ስለ ዋንጫ ፉክክሩ !

" አርሰናል በአስቶንቪላ ከተሸነፈ በኋላ እጣ ፈንታው በእጃችን ሆኗል ። "

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
- እጆት ላይ ያለዉን ስልክ ምን ያህል ተጠቅመዉበታል ?

📌 በያዛችሁት ስልክ ኦንላይን ስራዎችን እና ገንዘብ 💸  መስራት ለምፈልጉ በሙሉ infinity power ታላቅ ዕድል ይዞላቹህ መቷል!

🗨️https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=Z5L39  "register" ያድርጉ በመቀጠል እንዴት መመዝገብ ቀጥሎም አሰራሩን ለማወቅ  ከስር በተቀመጠው አድራሻ ያነጋግሩን

username: @gacheno1 ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን ።

ይህ እድል እንዳያመልጦ ፤ በያዙት ሰልክ ከቤቶ ሁነው ይስሩ 🤑
▪️|| ነገ የ ጨዋታ ቀን ነዉ ። ስለ ነገዉ ጨዋታ ምን ሀሳብ አላችሁ ?

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ቴንሀግ ጋርናቾ ከአርሰናል ስለተሻረበት ኳስ ፦ ያ ኳስ ባይሻር እንዲ አንሆንም ነበር።😂😂

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ሳካ ስለ አርቴታ !

" ከእሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ ። ለእኔ  በጣም ጥሩ ነበር ።  አምኖኛል፣ ብዙ ያጫውተኛል እናም ከእኔ ምርጡን እያገኘ እንደሆነ አስባለሁ ። ላመሰግነዉ እፈልጋለሁ ። ከዚህ በኋላም ለሚኖረን ጊዜ  ብዙ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ። "

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ትሮይ ዲኒ ፦

" ቶተንሀም ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ በማስጣል አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን እንዲሆን ማድረግ አለበት ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL