ETHIO ARSENAL
284K subscribers
89.8K photos
113 videos
8 files
6.08K links
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
Download Telegram
በርንድ ሌኖ

" ባለፉት ሰአታት ከአርሰናል ደጋፊወች ቡዙ TEXT ገብቶልኛል እኔም አታስቡ ያለንን አቅም በሙሉ እንጠቀማለን ብያቸዋለው "

SHARE @ETHIO_ARSENAL
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች
#_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1800
👉በፍሬ 👉2
000
ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

#Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉

ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,,
📩👉👉👉👉
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR

አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
ቲምበር በትናንትናው ልምምድ ላይ

WORKING HARD

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ለሁሉም android ስልክ የሚሆን እና iphone ስልክም ለpc የሚሆነም ነገር አግኝተናል
ዛሬ የሚደረጉትን ሁሉንም ጨዋታ መመልከት ትችላላችው
አፑን በዲሽ እና ቴክ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ
👇👇
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
ማይክል አርቴታ

" ከሲቲዎች ተሽለን ለመቅረብ እየሰራን ነው በዚ ደረጃ ያለ ተፎካካሪ ሲያግጥምህ በደንብ መሰራት አለብህ"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ማይክል አርቴታ

" ጆርጂኒሆ ሁሉም ተጫዋቾች እንዲሻሻሉ ሚረዳ ተጫዋች ነው እሱ ስላለን ደስተኞች ነን"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
90 min ክለባችን አርሰናል ከዩናይትድ የሚያደርገውን ጨዋታ አርሰናል 3-1 ያሸንፋል ሲሉ ገምተዋል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
3ቱም የቀድሞ የክለባችን ተጫዋቾች ዛሬ ሲቲን በሚገጥመው የፉልሀም ቋሚ አሰላለፍ ወስጥ ተካተዋል።

GOOD LUCK COYF

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የፉልሀሙ አሰልጣኝ ሲልቫ

" ዛሬ ከበፊቱ ብዙ ደጋፊ አለን " እያለ ፈገግ ብሎ ተናግሯል

SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️ አርሰናል በሚቀጥለው የውድድር አመት በሜዳው የሚጠቀመው ማሊያ በአንዳንድ ቦታዎች እየተሸጠ ይገኛል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️በርንድ ሌኖ፡ "ከአርሰናል ደጋፊዎች ብዙ መልእክት ደርሶኛል።"

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️ ቺዶ ኦቢ ማርቲን አሁን እየተደረገ ባለ የ U18 ጨዋታ 1 ጎል አስቆጥሯል ይሄም በ 'Youth Team League' በአንድ ሲዝን ከ30 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረ 4ኛው የአርሰናል ተጫዋች አድርጎታል።

ኦቢ ማርቲን ይሄን ለማሳካት 18 ጨዋታ ነው የፈጀበት።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️የአርሰናል U18 የቼልሲ U18 5-2 ያሸነፈ ሲሆን ቺዶ ኦቢ ማርቲን ሃትሪክ ሰርቶ ጨዋታውን አጠናቋል።

SHARE  |  @ETHIO_ARSENAL
ሁለቱም ቡድኖች በእኩል ጨዋታ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ!

የአርሰናል ቀሪ 2 ጨዋታ ከዩናይትድ እና ኤቨርተን

የማን ሲቲ ቀሪ 2 ጨዋታ ከቶተንሃሞ እና ዌስትሃም

በነገራችን ላይ የጎል ልዩነት በ2 ጠቧል!

"SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ቀድመዉን ሄደዋል !

- ይሄን ስናገር ብዙ የ አርሰናል ደጋፊ ቅር ይለዋል አያምንም ። አሁን ሊጉን እንዳንበላ ፊታችን የቆመዉ ሲቲ ቀድሞን ከሄደ ጊዜ ዘመን አልፎታል ። ቀድሞን የተገነባ ፣ ቀድሞን የተዋቀረ ፣ ቀድሞን መንገዱ የቀናለት ፣ ቀድሞን ብዙ ታክቲኮችን ብሎም ስነ ልቦናዉ የጠነከረ ቡድን ነዉ ። ለአመታት ሀያል የሚባለዉ ሊቨርፑል እና ድንቁ አሰልጣኝ ክሎፕ ይሄን መስበር የቻለዉ አንዴ ብቻ ነዉ ። ከዛ ዉጪ ሲቲ ቅስሙንም ልቡንም ሰብሮታል ።

- በግሌ የዘንድሮ ዉድድን ያበቃልኝ የ አስቶን ቪላ ጨዋታ ላይ ነዉ ። ሁሉ ነገር ግልፅ ነዉ ። ያዉ ተስፋ ባይኖር እግርኳስ ደስ አይልም እንጂ ሲቲ ዋንጫ አይቶ ሊመለስ ማለት አንበሳ ለ አደን ወጥቶ ስጋ ጥሎ እንደመምጣት ማለት ነዉ ። የሚደነግጥም ቡድን አይደለም ። እርጋታዉ ፉክክር ሁላ ያለበት አይመስልም ። ይሄን ቡድን ዋንጫ ማስጣል ቀጣይ ዓመትም ቢሆን ከባድ ነዉ ። ግና በክለቤ እኮራለሁ ከዚህ በላይ በዚህ ቡድን ምንም መፍጠር አይችልም ። ለፍፁምነት የቀረበዉን ሲቲን አንገት ለ አንገት መፎካከር በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ።

* ሁለት ጨዋታዎች ይቀራሉ ብዙ ተስፋ ብዙ ጉዳት አለዉ ። ማየት ብቻ የቀሩንን ጨዋታዎች ማሸነፍ !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️|| በዉሰት ለ ሉተን የሚጫወተዉ አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ ዌስትሀም ላይ በለንደን ስታዲየም ግብ አስቆጥሯል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality Button
እንደዚህ አይነት ፎቶ በስማችሁ ማሠራት ትፈልጋላችሁ ?

እንግዲያዎስ በነፃ እዚህ ቻናል ያሰሩ 🌟

አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇

https://t.me/+3Vdqh57hmT1hZTk8