ETHIO ARSENAL
336K subscribers
99.7K photos
147 videos
11 files
7.31K links
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Download Telegram
Forwarded from Global Bank Ethiopia
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት


1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
እነዚህን እና ሌሎች አጉዋጊ ቦነሶችን ለማግኘት በዚህ ሊንክ ይግቡ!  https://bit.ly/4aZZ86P  ይዘናኑ፣ ይወራረዱ! 

የመጀመሪያ ዲፖዚቶን አስገብተው የ 300% ቦነስ ተሸላሚ ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
Facebook

Instagram

TikTok

Telegram
ቡካዮ ሳካ ፦

" በኦልድትራፎርድ ስታዲየም መጫወት እወዳለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል በ2024 በሊጉ ከሜዳው ውጪ ያደረጋቸው ጨዋታዎች ፦

◉ 8 - ጨዋታ
◉ 7 - ድል
◉ 1 - አቻ
◉ 27 - ጎሎች አስቆጠረ
◉ 3 - ጎል ተቆጠረበት
◉ 6 - ክሊንሺት

በቀጣይ የአመቱ የመጨረሻ የሜዳ ውጪ ጨዋታችንን ነገ በኦልትራፎርድ እናደርጋለን ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
ስለራስህ ለሰዎች መናገር የሌለብህ 3 ነገሮች፦

1, ገቢህን
2, ደካማ ጎንህን
3, ወደፊት ለማድረግ ያሰብከውን ዕቅድ

የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን እና ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክር ለማግኘት " JOIN " በማለት ይቀላቀሉ ።
ጆርጂኒዮ ስለ ዲክላን ራይስ ፦

" ራይስ በልምምድ ጊዜ ለረጅም ሰዓት ይሮጣል ፤ ጠንክሮ ይሰራል ፤ እኔም ለምን ትንሽ አታርፍም ብዬ እጠይቀዋለሁ ፤ እሱም ጆርጂ መስራቴን እቀጥላለሁ ሲል ይመልስልኛል ።

እሱ ሁልጊዜ ለመማር እና ራሱን ለመለወጥ ዝግጁ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
ዝግጅታችንን ጨርሰናል!

በእግር ኳስ ማይፈጠር ነገር የለም እስከመጨረሻው እንፋለማለን !

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
የሶሲዳድ አሰልጣኝ ፦ ዙቢሜንዲ ሶሲዳድ ይቆያል። ቀጣይ አመትም ከኛ ጋር ይቆያል በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩ ነዉ።

'SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምድ 📸

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምድ 📸

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
የዛሬው ልምምድ አሸናፊ ቡድን !

ሴድሪክ ሁሌም አሸናፊ ነው😁

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ሳካ ዛሬም በተለቀቁ የልምምድ ፎቶወች ላይ አልታየም !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ቡካዮ ሳካ እና ቶሚያሱ በትላንትና እና በዛሬ የልምምድ ምስሎች ላይ አልታዩም ከቅርብ ምንጮችም ምንም የወጣ መረጃ የለም::

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ከእለታት በአንድ ቀን በአርሰናል

😢

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ነገ እንመለሳለን !

ምርጥ ምርጥ የጨዋታ መረጃዎችን ከቀጥታ ስርጭት ጋር ይጠብቁን ❤️

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL