Dashen Bank
88.1K subscribers
3.08K photos
214 videos
18 files
628 links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
የክፍያ መቀበያዎን ያዘምኑ!

ጌት ፊ ፔይ ባይ ሊንክ ክፍያን በቀላሉ በማስፈንጠሪያ መክፈል የሚያስችል አዲስ የክፍያ መፍትሄ ነው::

የንግድ ተቋማት የክፍያ ጥያቄዎችን በአስተማማኝ አገናኝ በኩል በመላክ ደንበኞች በደረሳችው ሊንክ አማካኝነት በካርድ (Mastercard, Amex international and VISA) በቀጥታ በመክፈል ግብይቶችን ለመፈጸም ያስችላቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/


#telegram #forex #Bank #web #payment #get #fee #pay #by #link #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank