Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሁለገብ ጥቅም የገባው መካኒክ፣መተግበሪያችንን “ማስተር ኪ” ብሎ ገለፀው።
https://www.dashensuperapp.com/download
#DashenBank #DashenBankSuperApp #Download

በእነዚህ ይላኩ!
ለበዓል ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ገንዘብ መላክ ካሰቡ በእነዚህ የገንዘብ ማስተላልፊያ መንገዶች ይላኩ፡፡
መልካም በዓል!
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #remittance
#dashenremittance #sendmoney #money #transfer #holiday
#holidaytransfer

Forwarded from Dashen Bank Super App
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳሽን ሱፐር አፕ መተግበሪያ በማውረድ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!
መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download
#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ

ሁሉም አለ!
በዱቤ አለ ፈልገው የሚያጡት ዕቃ የለም! አሁኑኑ ያሻዎትን እቃ ለመሸመት መተግበሪያውን በማውረድ እና አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸንባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ሂደቱን ያስጀምሩ፡፡
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡- https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/
የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ
Android : https://shorturl.at/vtrck
IOS: https://shorturl.at/Cezzy
#ዱቤአለ#DubieAle#DashenBank#Dashen#Bank#Ethiopia#ኢትዮጵያ

በደረሰኝ ፋይናንሲንግ!
የሸሪክ የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ፋይናንስ (ዌር ሃውስ ሪሲት ፋይናንሲንግ) አርሶ አደሮች፣ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና አግሮ ፕሮሰሰሮች እውቅና በተሰጣቸው መጋዘኖች ውስጥ በተከማቹ ሸቀጦች ላይ የተሰጡ የመጋዘን ደረሰኞችን በመያዝ የባንክ ፋይናንስ ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ የሚያመቻች ነው።
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharik
#dashensharik #interestfree #receipt #sharikreceipt
የሸሪክ የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ፋይናንስ (ዌር ሃውስ ሪሲት ፋይናንሲንግ) አርሶ አደሮች፣ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና አግሮ ፕሮሰሰሮች እውቅና በተሰጣቸው መጋዘኖች ውስጥ በተከማቹ ሸቀጦች ላይ የተሰጡ የመጋዘን ደረሰኞችን በመያዝ የባንክ ፋይናንስ ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ የሚያመቻች ነው።
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharik
#dashensharik #interestfree #receipt #sharikreceipt
Forwarded from Dashen Bank Super App
ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን ምግብ ከ zmall ይዘዙ/ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ !
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንንባንክ #zmall #Ethiopia #ኢትዮጵያ #fooddelivery
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንንባንክ #zmall #Ethiopia #ኢትዮጵያ #fooddelivery
Forwarded from Dashen Bank Super App
የበዓል ቅርጫው እንደቀጠለ ነው !
በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከሚት ሲቲ ለዳግም ትንሣኤ የበዓል ቅርጫ እስከ ቅዳሜ ድረስ ማዘዝ ይቻላል።
ሙሉ ቅርጫ 👉13 ሺህ ብር
ግማሽ ቅርጫ 👉7ሺህ ብር
በተጨማሪም የበግ እና የዶሮ ስጋ እንደምርጫዎ ተዘጋጅቶሎታል።
የትኛውም የአዲስ አበባ ስፍራዎች ላይ ባሉበት እናደርሳለን።
❗️የዴሊቨሪው ቀን እሁድ የበዓሉ ዕለት ጠዋት ሲሆን በአካል ለመረከብ ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኝው ሚት ሲቲ በአካል መውሰድ ይችላል ።
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking

ዳሸን ባንክ በዓለም አቀፉ ኢስላሚክ ፋይናንስ ጉባኤ ላይ ተሳተፈ
ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ አገልግሎት(ሸሪክ) አባል የሆነበት የዓለም አቀፉ ኢስላሚክ ፋይናንስ እስታንዳርድ አውጭ ድርጅት በባህሬን ማናማ ባዘጋጀው 23ተኛ የሸሪዓ ቦርድ ጉባኤ ላይ ተሳትፏል፡፡
የድርጅቱ የሸሪዓ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሼይኽ ሙፍቲ ሙሐመድ ተቂይ ኡስማኒ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ከመላው ዓለም ጉባኤው ላይ ለመሳተፍ የመጡ እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል፡፡
በጉባኤው ላይ የዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ ቦርድ አማካሪ ልዑካን በጉባዔው ላይ የተሳተፈ ሲሆን አለም አቀፍ ልምድና ተሞክሮዎችን እንደወሰደ ተመላክቷል፡፡
በዳሸን ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ ጸሃፊና በባንኩ የሸሪዓ ኮምፕሊያንስና ግምገማ ከፍተኛ ስራ አስኪያጅ አቶ መሐመድ ይመር ለሁለት ቀናት የቆየው ጉባኤ ከወለድ ነጻ በሆነው የፋይናንስ ዘርፍ ላይ እየታዩ ያሉ ለውጦችና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ሰፊ ምክክር እንደተደረገና ምክረ ሃሳብም እንደተሰጠበት ተናግረዋል፡፡
በጉባኤውም ላይ የዘርፉ ምሁራን ጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበው ውይይት የተደረገም ሲሆን፤ በኢስላሚክ ፋይናንስ የህግ ማእቀፍ አስተዳደር፣ በዘርፉ ብቁ የሠው ሃይልን በበቂ ሁኔታ ማፍራት እንደሚገባና እና በሌሎች የኢስላሚክ ባንክ ፕሮዳክቶችና አግልግሎቶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት መደረጉን አቶ መሐመድ አብራርተዋል፡፡
የዳሸን ባንክ የሸሪዓ ኮሚቴ አማካሪዎች ከጉባኤው ጎን ለጎን በተደረጉ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።
ባንኩ በዓለም አቀፍ ደረጃም The Accounting and Auditing Organization for Islamic Financial Institutions (AAOIFI) ቋሚ አባል ነው።

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በውስጡ ለበዓል የሚያስፈልግዎትን የበሬ ቅርጫ፣ የበግ እና የዶሮ ስጋ እንቁላል፣ አይብ፣ እንዲሁም የወንድ እና የሴቶች አልባሳት፣ ለስጦታ የሚሆኑ ሰዓትና ቀለበቶች፣ አጀብ የሚያሰኙ የቆዳ ቦርሳዎች፣ ዘመናዊ ውብ ጫማዎች፣ የባልትና ወጤቶች እና ሌሎችም ብዙ ምርቶች ይገኛሉ።
በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን እቃ በቀላሉ ሲያዙ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ካሉበት ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!
መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download
መልካም በዓል
ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!
#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ

ይመልሱ ፣ ይሸለሙ !
ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ቴሌግራም ገፃችን ላይ ይጠብቁን።
#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook
ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ቴሌግራም ገፃችን ላይ ይጠብቁን።
#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት ከዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ ቨርቿል ሱቅ እቃ መግዛት እንደምንችል እንመለከት።
ሁሉን በአንድ በያዘው በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ በሚገኘው ቨርቿል ሱቅ ውስጥ የተለያዩ እቃዎችን መሸመት እና ካሉበት ሆነው መረከብ ይችላሉ ።
📍ያዘዙትን እቃ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::
ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ ።
https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking
ሁሉን በአንድ በያዘው በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ በሚገኘው ቨርቿል ሱቅ ውስጥ የተለያዩ እቃዎችን መሸመት እና ካሉበት ሆነው መረከብ ይችላሉ ።
📍ያዘዙትን እቃ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::
ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ ።
https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ecommerce #newfeature #dashenbankmobilebanking
Forwarded from Dashen Bank Super App
የአክፋይ ሸመታዎን ከዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይዘዙ!
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። ለበዓል ለወዳጅ ዘመድዎ አክፋይ ይዘው ሲሄዱ ከዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በቀላሉ በመግዛት ካሉበት ሆነው ይረከቡ።
ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት👇
https://www.dashensuperapp.com/download
መልካም በዓል !
#ዳሸንባንክ #dashenbank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Holiday #ዳግምትንሳኤ #onlineshopping