Dashen Bank
86.4K subscribers
2.96K photos
204 videos
18 files
591 links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#DashenBank #Ketera #Holiday #Ethiopia #ኢትዮጵያ
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
#DashenBank #Ethiopian_Epiphany #Holiday #Ethiopia #ኢትዮጵያ
ከስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን!

ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎትን ገንዘብ በዳሸን ባንክ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም ሲመነዝሩ ከስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን።

#DashenBank #Bank  #Ramadan #Easter  #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Holiday  #Remittance #IMT
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

#Ethiopia  #ኢትዮጵያ #GoodFriday  #Holiday
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ #Easter #Holiday
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #meskel #happymeskel #holiday #ethiopiaholiday
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ::

ለበዓሉ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች እንዲሁም በካሽ ጎ ገንዘብ ሲቀበሉ 2 በመቶ ጉርሻ እንዲሁም በማንኛውም የዳሸን ባንክ ኤትኤም
ካርዶች እና የክፍያ ማሽኖች (POS) ሲገበያዩ የ5 በመቶ ተመላሽ ገንዘብ እንደሚያገኙ ለመግለጽ እንወዳለን።

መልካም በዓል።

#telegram #happy #holiday #cashback #ethiopian #Christmas #ኢትዮጵያ #dashenbank #ethiopia
ዳሸን ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል ይመኛል።

#happy #holiday #ethiopian #Christmas #ኢትዮጵያ #dashenbank  #ethiopia
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#telegram #bank #happy #holiday #epiphany #ኢትዮጵያ #Ethiopia #DashenBank
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፡፡

#telegram #bank #happy #holiday #epiphany #ኢትዮጵያ #Ethiopia #DashenBank
2% ጉርሻ ያግኙ!

ዳሸን ባንክ የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከመጋቢት24፣2017ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 25፣2017 ዓ.ም ድረስ በአለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በካሽ ጎ ገንዘብ ሲቀበሉ እንዲሁም ቅርንጫፍ በመሄድ ሲመነዝሩ የ2 በመቶ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡

#telegram #bank #holiday #2% #bonus #FCY #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
5% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!

ዳሸን ባንክ የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከመጋቢት23፣2017ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22፣2017 ዓ.ም ድረስ ክፍያዎን በዳሸን ባንክ ካርዶች እና የክፍያ ማሽኖች ሲፈፅሙ 5 በመቶ ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ፡፡

#telegram#bank#holiday #bonus#FCY#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2% ጉርሻ ያግኙ!

ዳሸን ባንክ የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከመጋቢት24፣2017ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 25፣2017 ዓ.ም ድረስ በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በካሽ ጎ ገንዘብ ሲቀበሉ እንዲሁም ቅርንጫፍ በመሄድ ሲመነዝሩ የ2 በመቶ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡


#telegram #bank #holiday #bonus #FCY #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የበዓል ሸመታን በዳሸን ካርድ!

የዳሸን ባንክ ካርድን ይዘው፣ ለበዓሉ እንደልብዎ ሸምተው፣ በዳሸን ፖስ ሲከፍሉ 5 በመቶ ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ ይህም ተመላሽ ከመጋቢት 23፣2017ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22፣2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡

#DashenBank#Dashen#Bank#Ethiopia#ኢትዮጵያ#dashencard#cashback#payment#shopping#holiday#ethiopiaholiday
Forwarded from Dashen Bank Super App
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ሱቅ ተከፈተ!!

በቅርቡ ይፋ በሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውሰጥ የኢኮሜርስ አገልግሎት ተጀመረ ።

ለባንክ ኢንደስትሪው የመጀመሪያው ሱፐር አፕ የሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በውስጡ ለበዓል የሚያስፈልግዎትን የበሬ ቅርጫ፣ የበግ እና የዶሮ ስጋ አንቁላል፣ አይብ ጨምሮ የወንድ እና የሴቶች አልባሳት፣ ለስጦታ የሚሆኑ ሰዓትና ቀለበቶች፣ አጀብ የሚያሰኙ የቆዳ ቦርሳዎች ዘመናዊ ውብ ጫማዎች፣ የባልትና ወጤቶች እና ሌሎችም ብዙ ምርቶች ይገኛሉ።

በ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን እቃ በቀላሉ ሲያዙ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ካሉበት ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::


የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download

መልካም በዓል

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ
Forwarded from Dashen Bank Super App
በሌሊት ዘንቢል ይዞ ለቅርጫ መንከራተት ቀረ❗️

በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከሚት ሲቲ የበዓል ቅርጫ እስከ ቅዳሜ 12 ሰዓት ድረስ ይዘዙ።

ሙሉ ቅርጫ 👉13 ሺህ ብር
ግማሽ ቅርጫ 👉7ሺህ ብር
በተጨማሪም የበግ እና የዶሮ ስጋ እንደምርጫዎ ተዘጋጅቶሎታል።

የትኛውም የአዲስ አበባ ስፍራዎች ላይ ዴሊቨሪ አለ።

❗️የዴሊቨሪው ቀን የሚሆነው እሁድ የበዓሉ ዕለት ጠዋት ሲሆን አልያም በአካል ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤቱ ፊትለ ፊት ከሚገኝው ሚት ሲቲ መረከብ ይችላሉ ።

📆 እስከ ዛሬ 12 ሰአት ድረስ ብቻ ማዘዝ ይቻላል::

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download

መልካም በዓል

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያለ ባንካችን አዲሰ ነገር ይዞ መጥቷል።
በዳሸን ሱፐር አፕ የደንበኞቹን ሕይወትና አኗኗር የሚያቀለውን የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!

መተግበሪያውን ለማውረድ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download

መልካም በዓል

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ
በእነዚህ ይላኩ!

ለበዓል ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ገንዘብ መላክ ካሰቡ በእነዚህ የገንዘብ ማስተላልፊያ መንገዶች ይላኩ፡፡

መልካም በዓል!

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #remittance
#dashenremittance #sendmoney #money #transfer #holiday
#holidaytransfer
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በውስጡ ለበዓል የሚያስፈልግዎትን የበሬ ቅርጫ፣ የበግ እና የዶሮ ስጋ እንቁላል፣ አይብ፣ እንዲሁም የወንድ እና የሴቶች አልባሳት፣ ለስጦታ የሚሆኑ ሰዓትና ቀለበቶች፣ አጀብ የሚያሰኙ የቆዳ ቦርሳዎች፣ ዘመናዊ ውብ ጫማዎች፣ የባልትና ወጤቶች እና ሌሎችም ብዙ ምርቶች ይገኛሉ።

በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን እቃ በቀላሉ ሲያዙ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ካሉበት ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::


የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!

መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download

መልካም በዓል

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ
Forwarded from Dashen Bank Super App
የአክፋይ ሸመታዎን ከዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይዘዙ!

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። ለበዓል ለወዳጅ ዘመድዎ አክፋይ ይዘው ሲሄዱ ከዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በቀላሉ በመግዛት ካሉበት ሆነው ይረከቡ።


ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት👇
https://www.dashensuperapp.com/download

መልካም በዓል !

#ዳሸንባንክ #dashenbank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Holiday #ዳግምትንሳኤ #onlineshopping