Dashen Bank
88.1K subscribers
3.09K photos
214 videos
18 files
631 links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
የፋይዳ ምዝገባ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ውስጥ እንደተጀመረ ያውቃሉ?

በዳሸን ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎች ማለትም በባልቻ፣ ጣና፣ ፒያሳ፣ ኡራኤል፣ ወሎ ሰፈር፣ ጀሞ፣ አርበኞች፣ መሳለሚያ እና ንፋስ ስልክ ቅርንጫፎች በመገኘት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት መመዝገብ ይችላሉ።

በተጨማሪም ድረገጻችን https://id.gov.et/ ላይ ቅደመ ምዝገባ በማድረግ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝ ሌላ የምዝገባ ጣቢያ id.gov.et/locations በማሰስ ይመዝገቡ።
#Fayda #ፋይዳ #DigitalID #DashenBank
ፋይዳ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በተመረጡ የባንካችን ቅርንጫፎች አሁንም እንደቀጠለ ነው።
#DashenBank #FAYDA #National_Id #Ethiopia
"ፋይዳ" የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በተመረጡ የባንካችን ቅርንጫፎች ቀርበው ይመዝገቡ፡፡
#DashenBank #Fayda #Digital_Id #Ethiopian
የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች!
#DashenBank #Fayda #DigitalID #Ethiopia #ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማብራሪያውን ይመልከቱ!

አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የሚያችልዎትን VeriFayda 1.0ን በመጠቀም የማረጋገጥ ሂደት ቅደም ተከተል የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል።

#telegram #national #ID #new #bank #account #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank #fayda