Dashen Bank
87.8K subscribers
3.06K photos
213 videos
18 files
619 links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለዱቤ ነገ ይምጡ ድሮ ቀረ!
ስለ አገልግሎቱ ይበልጥ ለመረዳት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ።
#DashenBank #DubeAle #DigitalBanking #DigitalFinance #FinanceForAll #InclusiveFinance
ያሻዎትን አሁን ይሸምቱ ክፍያዎን ጊዜ ወስደው ይክፈሉ!

ስለ አገልግሎቱ ይበልጥ ለመረዳት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ።
#DashenBank #DubeAle #DigitalBanking #DigitalFinance #FinanceForAll #InclusiveFinance
በዱቤ አለ ያሻዎትን ለመሸመት
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ!
ስለ አገልግሎቱ ይበልጥ ለመረዳት
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን
ጎራ ይበሉ።
#DashenBank #DubeAle
#DigitalBanking #DigitalFinance
#FinanceForAll #InclusiveFinance
ዱቤ አለ !
ከዳሸን ባንክ ብቻ!
#DashenBank #DubeAle #Bank
ህይወቴን ያቀለለ በስልኬ ውስጥ ያለ!
#DubeAle #DashenBank
በ'ዱቤ አለ' እስከ ብር 700 ሺህ ድረስ ዋስትና እና ብድር ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?!
#DashenBank #DubeAle
ልብዎ ያሻውን በዱቤ አለ ይሸምቱ!

ዘና ብለዉ በ 3 ፣ 6፣ 12 ወር ይክፈሉ

የዱቤ አለ መተግበሪያን ለማውረድ ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

ለፕሌይ ስቶር ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dubepay
ለአፕ ስቶር ፡https://apps.apple.com/us/app/dubepay/id1617457867

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dubeale #dashendubeale #pay #buy #shop #shopping
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከወለድ ነጻ ዱቤአለ እንዴት መገበያየት ይቻላል?

ይህ ቪዲዮ ምላሽ አለው።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #Sharik #DubeAle #IFB #InterestFreeBanking
የሾፐርስ ክለብ አካውንት ይክፈቱ ፤ በልዩነት ይጠቀሙ!

የዳሸን ባንክ ሾፐርስ ክለብ ካርድን ተጠቅመው በዳሸን ፖዝ ማሽኖችና በአሞሌ ያሻዎትን ሲሸመቱ ከባንካችን ጋር በአብሮነት ከሚሰሩ አካላት እስከ 10% ቅናሽ ያገኛሉ። በተጨማሪም የባንካችን ዱቤ አለ፣ አሁን በረው ቆይተው የሚከፍሉበትን እንዲሁም የፕሪምየም ብድር አገልግሎቶችን በልዩነት ይመቻችልዎታል።

ለበለጠ መረጃ አቅራብያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ። በተጨማሪም ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመጫን ዝርዘር ማብራሪያዎችን ማግኘት ይችላሉ፡-

https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bank #shopping #card #DashenBank #DubeAle #FlyNowPayLater
ዳሸን ባንክ ከኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ይፋ ያደረገውን ከወለድ-ነጻ የዱቤ አገልግሎትን ይጠቀሙ። ስለ አገልግሎቱ ይበልጥ ለመረዳት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ። በተጨማሪም ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመጫን ዝርዘር ማብራሪያዎችን ማግኘት ይችላሉ፡-

https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#DashenBank #DubeAle #DigitalBanking #DigitalFinance #IFB #Sharik
ከወለድ ነጻ የዱቤ አለ አገልግሎት መስፈርቶች ምንድን ናቸው?

ደንበኛው የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ ሂሳብ ሊኖረው ይገባል፡፡

ደንበኛው በዱቤ አገልግሎቱ የሚገዛው ንብረት ወይም አገልግሎት በሸሪዐህ ህግ የተፈቀደ ሊሆን ይገባል

•ደንበኛው በግል እና በመንግስት መስሪያ ቤቶች ተቀጥሮ የሚሰራ ከሆነ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት የገቢ መጠን እና የቅጥሩን ማረጋገጫ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

•አመልካቹ በግል ስራ የሚተዳደር ከሆነ የሚሰራውን የስራ አይነት እና ድርጅት የሚገልጽ ማስረጃ ፣የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰነድ፣ የድርጅቱን የሶስት አመት የባንክ ስቴትመንት እነዲሁም ባንኩ የሚጠይቀውን ተጨማሪ የግል ስራውን የተመለከቱ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

•ደንበኛው በባንኩ ተቀማጭ ጥሬ ገንዘብ በብር ወይም በውጭ ምንዛሬ ካለው እንደ ዋስትና እራሱ ግለሰቡ ሊያሲዝ ወይም ሌላ ሶስተኛ ወገን ሊያሲዝለት ይችላል፡፡

•በተጨማሪ ደንበኛው ቋሚ ንብረት ካለው እንደ ዋስትና ማስያዝ አልያም የሶስተኛ ወገን ዋስትና ማቅረብ ይችላል፡፡

#DashenBank #DubeAle #DigitalBanking #DigitalFinance #IFB #Sharik
ቤትዎን ያለ ሃሳብ ያሟሉ!

በወለድ ነጻ የዱቤ አለ አገልግሎት ቤትዎን ያለ ሃሳብ ያሟሉ፡፡ ዛሬ ለገዙት በሸሪዓህ ህግ የተፈቀዱ ምርትና አገልግሎቶች ክፍያውን ዘና ብለዉ በ 3 ፣ 6፣12 ወር ይክፈሉ::

ከእርስዎ የሚጠበቀው አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ዳሸን ባንክ በመሄድ በመመዝገብ እና አስፈላጊዉን መረጃ ማሟላት !

የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ

Android : https://shorturl.at/vtrck

iOS: https://shorturl.at/Cezzy

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharikdubeale #dubeale #IFB #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #economy #halalbusiness #finance
ገንዘብ የለኝም አይበሉ!

ኪስዎን ሳይዳብሱ በሸሪዓህ ህግ የተፈቀዱ ምርት እና አገልግሎቶችን እንደልብዎ ይሸምቱ። በተጨማሪም ከወለድ ነፃ ዱቤ አለ ሲጠቀሙ ተረጋግተው እስከ 12 ወር ድረስ የሚከፍሉበት መንገድ ይመቻችልዎታል።

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #sharikdubeale #dubeale #IFB #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #economy #halalbusiness #finance
እንደልብዎ ይሸምቱ!

እስከ 700 ሺህ ብር ድረስ ሳይጨነቁ በሸሪዐህ የተፈቀዱ ምርት እና አግልግሎቶችን
እንደልብዎ ይሸምቱ።

#halal #bank #finance #DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dubeale #IFB #sharik
Forwarded from DubeAle - ዱቤ አለ!
🎉Celebrating a milestone! 🚀 1 billion birr disbursed! Transforming the way you shop with DubeAle Buy Now, Pay Later solution. The future of finance is here!


#BNPL #FinancialFreedom #DigitalLending #ShopSmart #Empoweringdreams
#ዱቤአለ #DubeAle #DashenBank  #BuyNowPayLater #Banking  #DubeAle
እንዳሻዎት ይሸምቱ!

ፍላጎትዎን ሳይገድቡ በሸሪዐህ የተፈቀዱ አገልግሎቶችን በ 3፣ 6 እና 12 ወር ብድር መክፈያ ጊዜ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ከእርስዎ የሚጠበቀው አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ዳሸን ባንክ በመሄድ በመመዝገብ እና አስፈላጊዉን መረጃ ማሟላት !

የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ
Android : https://shorturl.at/vtrck
IOS: https://shorturl.at/Cezzy

#telegram #shopping #Bank #finance #halal #zerointerest #dubeale #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #sharik #IFB
Forwarded from DubeAle - ዱቤ አለ!
እድሜዎ ከ 18 አመት በላይ ሆኖ በግል ስራ አለያም በቅጥር ስራ ቋሚ ገቢ ካለዎት የ ዱቤአለ መተግበሪያን በማውረድ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሽን ባንክ ጎራ በማለት ዱቤአለን መጠቀም ይችላሉ።

ዱቤ የለም ድሮ ቀረ!!

መተግበሪያዉን ለማውረድ
👉 Android : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dubepay

👉iOS: https://apps.apple.com/ke/app/dubeale/id1617457867z

#ዱቤአለ #DubieAle #interestfreebanking #IFB #requirements #eligible #rentcar #DashenBank #BuyNowPayLater #EagleLionSystemTechnology #Ethiopia #MobileApplication #Credit #Android #IOS #BNPL #New #App #FinancialFreedom #Banking #ELST #Fintech #DubeAle #Download
እርስዎም ይውሰዱ!

ዱቤ አለ ሸማቾች በዱቤ በፈለጉት ጊዜ ያሻቸውን ገዝተው ቆይተው መክፈል የሚችሉበትን አሰራር እና መተግበሪያ ነው፡፡

የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ
Android : https://shorturl.at/vtrck
IOS: https://shorturl.at/Cezzy

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://dashenbanksc.com/?s=dube+ale

#telegram #shopping #Bank #finance #dubeale #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
ይግዙ እንጂ!

ያሻዎትን ዕቃ እቃ እስከ 700,000 ብር ገዝተው ቀስ ብለው በ3፣6 እና 12 ወር ጊዜ መክፈል የሚያስችልዎትን የዱቤ አለ መተግበርያ አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙ።

የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ:-
Android : https://shorturl.at/vtrck
IOS: https://shorturl.at/Cezzy


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashendubeale
#dubeale #buy #dashenbuy #dube