CompuTech©️️
🗣 ቴክኖሎጂን በኮምፒውቴክ እናስተዋውቃችሁ!!! 🔥 YouTube :- ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት የጉግል ሲሆን በእሱ ስር በሆነው አልፋቤት አስተዳዳሪ ሲሆን ፣ ዋና ስራውም የአሜሪካ የመስመር ላይ የቪዲዮ ማጋሪያ መድረክ ነው። ዩቲዩብ የተመሰረተው የካቲት 14፣ 2005 እንደ ኤሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር ሲሆን መስራቾቹም የቀድሞ የፔይፓል( PayPal) ሰራተኞች በነበሩት በቻድ ኸርሊ፣ ጃዌድ ካሪም እና በስቲቭ…
ዩቲዩብ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቀምባቸው ዋና ዋና የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች የሚከተሉት ናቸው፦
1. Back-end — ለጀርባ ስራዎች ማለትም ለተጠቃሚ የማይታዩ ዋናዋና የዌቡን ስራ የጀርባ አጥንት የሆኑ ናቸው:-
* Python: ለድረ-ገጹ ዋና መዋቅር እና ለተለያዩ ኤፒአይ (API) አገልግሎቶች።
* C++: ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመቀየር (Transcoding) እና ለከባድ ስሌቶች።
* Java: ከጎግል ከተለያዩ መሠረተ ልማቶች ጋር ለመገናኘት (በGuice ፕላትፎርም በኩል)።
* Go: ከፍተኛ የቪዲዮ ፍሰትና የዳታ ልውውጥን በቀላሉ ለማስተናገድ።
2. Front-end — ለተጠቃሚው የሚታየው ገጽ:-
* JavaScript: ለተጠቃሚዎች የሚታየውን ገጽ (UI) ሕያውና ተንቀሳቃሽ ለማድረግ።
* HTML & CSS: የገጹን አቀማመጥና ውበት ለመሥራት።
.👉በተጨማሪም ለፈጣን አፈጻጸም (Optimization) እንዲኖር
* C (በCython በኩል): የፓይተን ኮዶችን ወደ ሲ (C) በመቀየር የሲስተሙን ፍጥነት ለመጨመር የሚያግዙ ናቸው።
🚀 ባጭሩ: ዩቲዩብ በፓይተንን (Python) ቀላልነትን፣ በC++ ፍጥነት እንዲሁም በጃቫስክሪፕት (JavaScript) HTML&CSS ደግሞ ውበትን አቀናጅቶ የያዘ ግዙፍ የሆነ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው።
👉 በሚቀጥለው ፅሁፍ የዩቲዩብ monetization ህግ እና ለ createሮች የአከፋፈል ሆኔታ የምናቀርብ ይሆናል 👍 🙌
#YouTube #programming #programminglanguge #ፕሮግራሚንግቋንቋ #fontend #backend #python #c++ #java #javaScript #htmlcss
CompuTech©

👍2